"እነ ደብረፅዮን በእነ ጌታቸው ላይ ግድያ " ብሔራዊ ደህንነት / የደረሰን የብሔራዊ ደህንነት ሰነድ / አዳዲስ ጦርነት በተለያዩ ቦታዎች |EN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 76

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 11 дней назад +5

    አብይ አህመድ የሚባል ክፉ ፈጣሪ ብቻ ይፍረድበት ይሄ ክፉ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 дней назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x 12 дней назад +21

    ወይ ትግራይ ኣሁን ደሞ ይህን ድርሰት ተደረሰላት ያሳዝናል ።

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 11 дней назад +1

    በርቱ

  • @astewayabebe-or3br
    @astewayabebe-or3br 12 дней назад +3

    good report.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 дней назад

    የአምሐራሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 12 дней назад +6

    ጀግና

  • @It5e-oh5gs
    @It5e-oh5gs 11 дней назад +1

    ሰላም ቤተሰብ

  • @YaredTadesse-n8n
    @YaredTadesse-n8n 11 дней назад +1

    ጌታቸውና ደብረ ጽዮን አንድ ላይ ጠዋት ቁረስ ባይበሉ እራት የሚበሉ ነው የሚመስለኝ

  • @GirmaKassa-ip7ht
    @GirmaKassa-ip7ht 12 дней назад +3

    እቺን ድራማ ባህርዳር አይተናታል
    በሰው ላኩልህ አነበብክላቸው

  • @AmanAs-gm2cb
    @AmanAs-gm2cb 11 дней назад +1

    ይች ነገር የሆነ ነገር አላት

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 11 дней назад +4

    ድራማ ነው ግንተውኔቱ ኦህዴዶች ኣልቻሉበትም
    በትግርኛ ይነጋገሩ ነበር ብለው እንዳሉት ኣይነት shallow drama ነው

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 11 дней назад +3

    ድልለአማራፋኖ ሁልግዜይሁን

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 11 дней назад +1

    🇪🇹 ✌️Hizbawi Ginbar ✌️ 🇪🇹

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 11 дней назад

    Never expected such prejudice on TPLF

  • @miraftesma0012
    @miraftesma0012 11 дней назад +1

    😂😂😂😂ከብሔራዊ ደህነነት (የዳቢሎስ ክስረት) ድርሰት,እውነት በቃሉ ይህን ዜና ብለ ስታቀርበው አስገርሞኛል በትንሹም አበሳጭቶኛል,አገዛዙ ከእሬሳ ጋር አስተኛኝ, አሰቃየኝ ....ብቻ ይገርማል

  • @nigussiedadech8892
    @nigussiedadech8892 11 дней назад +3

    ድራማ ሰለቸን

  • @solomonbeyenekahs2830
    @solomonbeyenekahs2830 11 дней назад +2

    በነ ዶክተር ደ/ፅዮን የተመመለመለ እነ አቶ ጌታቸዉንና ጄነራል ፃድቃንን ገዳይ ብዱን ደርሸበታለሁ ማለት ተክላይ ፀጉሬን በሽጉጥ ላጨኝ ነዉ ነገሩ::

  • @Woldu-s8u
    @Woldu-s8u 11 дней назад +1

    ነፍጠኛ ትግራይን ለመከፋፈል የምታደርገውን የውሸት መረጃ ማራባት ብታቆም ጥሩ ነው።

  • @YaredTadesse-n8n
    @YaredTadesse-n8n 11 дней назад +1

    እስኪ ገዳዮቹነ አሳዩኝ

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 12 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Feysel82
    @Feysel82 12 дней назад +1

  • @zufanabraha2824
    @zufanabraha2824 12 дней назад +4

    የኣብይ ድርሰት መሆኑ ነው የትግራይ ድራማ 😂😂😂😂😂

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 12 дней назад +1

    🇨🇬✊

  • @YaredTadesse-n8n
    @YaredTadesse-n8n 11 дней назад

    ለምን እነ ሰዓረ ሲሞቱ ቀድሞ አልተደረሰበትም

  • @Selamyibiza-q7i
    @Selamyibiza-q7i 11 дней назад

    ሲጀመር ጥምቀት ጌታቸው ማይጨው ይሂድ ሽሬ ማን አውቆት ነው ይህ የሚታቀደው ጥምቀት ማይጨው ብቻ የሚከበር በአል አደለም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 11 дней назад +1

    👎👎 TPLF 👎👎

  • @blackeagle27
    @blackeagle27 11 дней назад +1

    ብረሃኔ ግደይ 🤔ዮቤክ ኮሜርሻል

  • @AlulaEngda-rc2rn
    @AlulaEngda-rc2rn 10 дней назад

    በትግራይ ላይ የቀጠለው ድራማ።

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 12 дней назад +4

    የኣብይ ድራማ ጠፍቶህ ነው ይህ የምታቀርበው?

  • @EwnetuZegeye-l2c
    @EwnetuZegeye-l2c 11 дней назад

    Individual you have to appear to read your mind othoman remember always this trgraeian citizens they are my children
    Meles zenawi democracy. M . Z

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 11 дней назад +1

    እኔ ኮ አገዛዙ ድራማ እንኩዋን አይችልም ሆሆ በ 20 ሺ እና 40ሺ ባለስልጣን ስታስገድሉ እረ እንደ ው አርፋችሁ ጫታቹን ቃሙ ማፈሪያ 😂😂😂😂

  • @SewHun-q6e
    @SewHun-q6e 11 дней назад

    በቃሉ ግን ምን ነካህ ምን ፈልገኽ ነው? ቀጥታ የብልጽግናና አጀንዳ ተሸክመህ ትወጣለህ? መና ሆንክ እኮ እንደዚህ ከሆንክ ለምን ትሰደዳለህ ሀገር ገብተህ መና ይቀጥርሀል እኮ። ለማንኛውም ድል ግፉአን ድል ለመኖር ድል ለአማራ ። በርዕሱ ላይ የጻፍከው ይደብራል ህዝብ ይታዘብሀል።

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 11 дней назад

    አሁን ሰበር ዜና ነው አይ ሽቀላ😊

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 12 дней назад +1

    ጌታቸው መገልገያ እንጅ በአብይም ሆነ በደ/ጺዮን ቡድን አይፈለግም. ሆኖም ምክትል ጊዚያዊ አስተዳደሩን መግደል የሚለው ውሸት ነው ይፈልጉታል.
    ስለጌታቸው አውቅ ነበረ ግን ነገር ላማባባስ ዝም አልኩ. ለሁለት ምክንያቶች ጠቃሚነቱ ሲያበቃ የአብይም ፈቃድ አላቸው.

    • @kibromgoitaom6001
      @kibromgoitaom6001 11 дней назад +1

      ምንም የምታውቀው ነገር የለም
      የኦህዴድ ተራ ድራማ ነው

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 11 дней назад

      @kibromgoitaom6001 አብይና ደ/ጺዮን የሚጫወቱት ነው. ሁለቱ ለራሳቸው ህልውና መረዳዳት ብቻ ሳይሆን ለመጨረሻው አላማም አንዱ የአንዱን መኖር ይፈልጋሉ.
      ጌታቸው ደንቀራ ሆኗል. ያም ለህልውናቸው አስጊ ሆኗል. ጌታቸው ሌላ ጦርነት ውስጥ ትግራይ እንድትገባ አይፈልግም. ሁለቱ ለሦስት ምክንያቶች ጦርነት ውስጥ ትህነግ ከአልገባ አለቀልን ብለው ፈርተዋል.

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 11 дней назад

      @kibromgoitaom6001 ክብሮም ኦህዴድ እንደሚጫወት አውቃለሁ. ትግራይን እንዴት ቅርቃር ውስጥ እንዳስገቧትና የከፋፍለህ ግዛው ጨዋታውን አውቃለሁ.
      ጌታቸውም ሆነ ደ/ጺዮን አብይን አይወዱት ለብዙ ምክንያቶች.
      ጌታቸውን ተጠቅሞ የሚጥለው እንደሆነ ለጊዜው ጌታቸው የፈለገው አክራሪና ቶሎ የሚቆጣ ግልፍተኛ አይደለም. ትግራይ ዳግም የጦር እልቂት ውስጥ እንድትገባ አይፈልግም.
      ከደብረጺዮን አብይ ምን ፈልጐ ደ/ጺዮን የፈለጋቸዎን ለጊዜው እንደማይሰጠው አውቃለሁ. ጨዋታው ተራ አይደለም. አብይ ደ/ጺዮንን ይፈልገዋል. ሁለቱም የሚፈልጓቸው አሏቸው.
      ደግሞም ጋሬጣ የሆነባቸዎንም በደንብ አውቃለሁ. ምንም የማታውቀውን ሰው አታውቅም አይባልም. ሆኖም ሐሳብህን የመግለጽ መብትህ ነው ወገኔ.

  • @WendimAlemkere1921
    @WendimAlemkere1921 11 дней назад

    እናንተ ሚዲያዎች ሳስበው አፍቃሬ ህወሃት ናችሁ መሰለኝ

  • @Mulukentarekegn-u9g
    @Mulukentarekegn-u9g 11 дней назад

    እርስ በርስ ለማታኮስ ሊሆን ይችላል

  • @dt3629
    @dt3629 11 дней назад

    Typical PP plot to pit TPLF leaders at each other.

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 12 дней назад +2

    የብልፅግና ፈጠራ።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 11 дней назад

    ዩቱበሮች በሽታ አብ ባችሁ ብዙ ኢትዮጵያዊያን የዚህን የናዚ አብይ ፎቶም ማየትም ሆነ ድምጽ መስማት እንደማንፈልግ ለምን ተሳናችሁ። ፎቶውን የምታሳያዩት ለምንስ እንደሆነ ታውቃላችሁ። ዲስፕሌዬ የፋኖ ስንት ጀግኖች አሉን። ስክሪን በሌላ ፎቶ ተጠቀሙ። ዩምትወዱት አስመስለባችሁ።

  • @nahomaddis7798
    @nahomaddis7798 12 дней назад

    አብይ ደራማ

  • @ayubabera
    @ayubabera 12 дней назад +1

    ውሸት አጀንዳ ነው በትህነግና በፌዴራል መንግሥቱ ልዩነት የለም።በትህነግ መካከል የርስበርስ ልዩነት የለም ፌክ ነው።

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u 11 дней назад +2

    FANO yachenfal.

    • @Honest-d8u
      @Honest-d8u 11 дней назад

      🤣🤣🤣 FANO mechem ayachenefem . Kefafelk kaltebalkugn jegena tewagi gojjame new:: Ayeferam ayeferam Mussolini Aferam ayeferam Mussolini yalut manberu? 🤔

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 12 дней назад

    ኤጭ

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 12 дней назад +2

    Very shameful you don’t need to report it . Why the pp report it?

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 12 дней назад

    Ethiopian kefu menfse

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 12 дней назад

    Why this guy is confused why he is reported?

  • @zemenm
    @zemenm 11 дней назад

    ruclips.net/video/aewTOUu-wt4/видео.html

  • @Neverforget2020
    @Neverforget2020 11 дней назад

    Liars!

  • @EwnetuZegeye-l2c
    @EwnetuZegeye-l2c 11 дней назад

    Or tell me you needed to distract Amehara tribe to govern Aksum in your map refer Virgin Mary Wednesday prayer 16. Don't work leaving the Ethiopian politics appreciated

  • @fekaduteklu9501
    @fekaduteklu9501 12 дней назад +1

    ፋኖ የምን ነፃ አውጪ ነው።

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 11 дней назад

      ወያኔ እና ኦነግ በሀሰት ትርክት ያስጨፈጨፉትን የአማራ ህዝብ ጨርሶ ከምድረ ገፅ ከመጥፋቱ በፊት ለመታደግ ከዛም እልፍ ብሎ የአማራን ህዝብ በህይወት የመኖር ከፈጣሪ የተሰጠውን መብት በህይወት እንድኖር ብሎም ከገዳዮች ዘረኞች ነፃ የሚያወጣ የተገፋ ህዝብ ነፃ ለማውጣት ነው እንደ ዘረኞቹ ሀገር ለመዝረፍ ሰላማዊ ህዝብን ለመግደል አይደለም ይህንን ልታውቅ ይገባል ?

  • @TeshomeBisrat-c1w
    @TeshomeBisrat-c1w 11 дней назад

    አይደረግም አይባልም ሓለዋ TDF ቅድሚ ኸዚ ዓጀባ ንግዝያዊ መንግስቲ ዝግበር ዝነበረ ምልዓሉ TDF ዝፍለጥ እዩ ። በዚ መሰረት ግ/መ/ትግራይ ናይ ባዕሉ ዕጀባ ብዝግባእ ክገብርን ሉዕል ጥንቃቀ ክገብር ግድን እዩ ። ምስ ህዝቢ ደቡብ ትግራይ ሰጡም ርክብ ከፈጥር አለዎ ።

  • @AlemashAbay
    @AlemashAbay 12 дней назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    ያሰቃል የኣብይ ነገር ራሳቸው የሰሩት ያስቃል

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 12 дней назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    በህወሓት ገዳይ ብዱን ተገዳይ የማባል ኣይታወቅም። ህወሓት በመግደል ኣያምንም። ቢያምን ንሮ, ኣረጋዊ በርሀ, ገብሩ ኣስራት ፃድቃን ራሱ ሲየ ግደይሽ ዘራፅዮን እሚባሉ ኣይነሩም ነበር። አሁን ይህ ይጌታቸው ከዳና የጀነራል ፃድቃድ የጌታቸው ኣብይ ፕላን ነው እንደገዳዩ ኣብስይ ያሴር ነገር ኣለ ማለት ነው

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 12 дней назад

      በትክክል ። የአብይ የጌታቸው አሳማናየፃድቃን የምክክር ሴራነው። ጌታቸው ባለፈው ጥቅምት ነው በታህሳስ ካልተሳሳትኩ እነ አቶ አማኑእል አሰፋ እንደሚታሰሩ በግልጽ ተናግሯል።ስለዚህ ትግራዋይበውጭም በውስጥም ያለህ ንቃ።በጦርነት አልሳካ ያላቸውን በነጌታቸው ከዳ ሊፈፅሙ ዝግጅት ሲያደርጉ ቆይተዋል። በቸልታ የሚታለፍ አይደለም ህዝብ በነቂስ ወጥቶ መቃወም አለበት።

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 12 дней назад

    ኤጭ