የሕዳሴ ግድብ በቴክ ቶክ እጅግ አስደናቂው እና ግዙፉ/TechTalk

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 фев 2022
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #TechTalk
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 488

  • @derejeh.woldegebreal6057
    @derejeh.woldegebreal6057 2 года назад +83

    የግድቡን የግንባታ ሂደት እስከዛሬ ካየናቸው ዘገባዎች በጣም በተሻለ ዝርዝር ስላቀረብክልን ምስጋና ይገባሃል። ከስራው ጋር ተያያዥ ሙያ ያላቸው የተሻለ የሚያውቁበት ሲሆን አዲሱ ትውልድ ደሞ በዝርዝር ለማወቅ የሚነሳሳበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። በርትተህ ቀጥል ፤ ፈጣሪም ይርዳህ።

  • @user-hd6yf6mp7r
    @user-hd6yf6mp7r 2 года назад +28

    ለዚህ እድደርስ መፅዋት የከፈሉት. ወንድሞቻችን. ኢጅነር ስሙኜው. ከልብ እናመሰግናለን. ይሄን ደስታ ሳያይ ሂወቱ ስላሉፈ በጣም አዝናለሁ. ነገር ግን የለፋበት ነገር. ለዚህ መብቃቱ አስደስቶኛል. እልልልልልልልልልልልልልልልልላላላልልልልልል

  • @snr9054
    @snr9054 2 года назад +23

    እጅግ ተደምሜአለሁ!ይህን ዝግጅት እያዬሁ በሀገሬ የተፈጥሮ ፀጋ በመደሰት እና ይህ ትልቅ ስራ በስራ ላይ ስለዋለ አይኖቼ የደስታ እንባ አቀረሩ። ይህ ሁሉ እንዲሳካ ለረዳን እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🏾በዚህ ስራ የተለያዬ በየስራ፣በእውቀት እና በገንብ ለረዱ ውድ ኢትዮጵያኖች ሁሉ አክብሮና ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው።
    ድል፣ሰላም፣ፍቅር እና ብልፅግና ለመላው ኢትዮጵያውያን እመኛለሁ።
    ይህን የሚመስጥ እጅግ ትልቅ ግድብ በቅርብ እጎበኘዋለሁ ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር ሐገራችንን ኢትዮጵያን በሰላሙ ይጠብቅልን
    💚💛❤️
    እጅግ ድንቅ ጥንቅር ነው እና የጥንቅሩን አዘጋጅ እጅግ አመሰግናለሁ🙏🏾🙏🏾

  • @eyob.bekele
    @eyob.bekele 2 года назад +59

    ገና ይከፍለናል ገና እንሰራለን ገና ማን እንደሆንን እናሳያለን ብቻ ጊዜ ይስጠን ፈጣሪ።

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 2 года назад +11

    ግዜ ለኩሉ...ልኡል እግዚአብሔር የሰጠኽን አንተው ነህ አልቆ እንድንጠቀምበት አንተው እርዳን 🤲🏿
    እግዚያብሔር ሆይ እስካሁን የሆነብንን አስብ🙏🏿

  • @sirajosman2152
    @sirajosman2152 2 года назад +7

    ፖለቲኮኞቻቺንን እርስበትስ የሚያባሉንን አላህ አጥፍቶልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሰግናለን ወንድማቺን።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 года назад +14

    እጅግ ደስ ይላል አንተ ደግሞ በደንብ ነው የዘገብከው ትንትን አርገህ. እናማሰግናለን.

  • @umihabib541
    @umihabib541 2 года назад +27

    አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ልእለ ሀያል ሀገር መሆኖዋ አይቀሬ ነው ለዚ ፕሮጀክት መሳካት ዋጋ የከፈላቹ ሁሉ ታላቅ ክብር ይገባቹሀል አስደማሚ ነው ይህ ግድብ እደዚ በማየቴ አይኔ እምባ አቀረረ ደስታዬ ወደር የለውም

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +3

      ኢንሻአላህ አይቀርም ጠላቶቿን አላህ ይያዝላት ያረብ#⃣ኢትዮጲያ#⃣ትቅደም #⃣ጠላቷ#⃣ይውደም

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 2 года назад +2

      @@user-vt4jz5pp9e አሜን! የአገሬ ልጅ። ፈጣሪ ሰላምን እና መፈቃቀርን ይስጠን።

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +2

      @@truthbetold1279 አሚን እህቴ😘🇪🇹💝

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 2 года назад +1

      @@user-vt4jz5pp9e ወንድም ነኝ። ቢሆንም በጣም አመሰግናለሁ።

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e 2 года назад

      @@truthbetold1279 ኦኬ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ🇪🇹🙏💐

  • @ethiopiatube9203
    @ethiopiatube9203 2 года назад +12

    ሰሌ ሚያሳዝነው ግን ይሄንን ሁሉ ሀብት ተሸክመን ስንዴ ለማኝ መሆናችንን ነው እኛ እኮ ለአለም መትረፍ ነበረብን ግን የሚቆጭ አመራር ሳይሆን በዘር እና በብሄር ቆጠራ ሚባላ አመራር በዛብን

  • @millii1
    @millii1 2 года назад +98

    በእንዲህ አይነት ጥራት እንድናየው ስላረክ እናመሱግናለን። እስካየው ጓጉቻለሁ።

    • @geteneshaweke6618
      @geteneshaweke6618 2 года назад +3

      በጣም ደስ ይላ በዚ ህ ዘመን የተፈጠርን የኢትዮጵያ ዘጎች በጣም የታደልን ነን እግዚአብሔር ኢትዮጰያን የባርክ

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 года назад +2

      @@geteneshaweke6618 Amen

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 года назад +37

    በጣም እናመሰግናለን!! Sol….
    Best presentation of Abbay, Long live for Our mother land
    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 года назад +32

    በጣም እናመሰግናለን ሶል። ሁሉ ነገር እኮ እንቆቅልሽ ሁኖብናል። አባይን ልጅ ውሀ ጠማው የሚለው አባባል ለሁሉም ጥሩ የሚገልፀን ይመስለኛል።

    • @user-hd6yf6mp7r
      @user-hd6yf6mp7r 2 года назад +1

      በትክክል. አባያችን እያለን. ልጆቿ በስደት አለቅን. ከዕውቀት ነፃ በመሆናችን.
      አሁንም ቅርብ ነው. እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ. የአባይ ልጆች

    • @asmarem.7893
      @asmarem.7893 2 года назад

      @@user-hd6yf6mp7r Agreed. We are not too late.

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 года назад +7

    ዋዉ !!ማሻአላህ ተባረክአላህ !!ከምንጊዜዉም የበለጠ ማብራሪያ አግኝቻለሁ !ልብን በለሴት ይሞላል ተባረክ ሶል

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 2 года назад +19

    በጣም በጣም የሚገርም ዘገባና አቀራረብ ነው በርታልን ያላየነውን ሁኔታና ገፅታ በአንተ አቀራረብና ትንታኔ አሳይተሃናል ይበልጥ በውጭ ሀገራት ላሉ ወገኖቻችን ትልቅ ግንዛቤ ፈጥረሃል እናመሰግናለን ሶል።

  • @ethiopiatube9203
    @ethiopiatube9203 2 года назад +20

    ሰላም ሰለሞን እንዴት አመሸህ እውነት ለመናገር አባይ ገና ዛሬ ሙሉ ይዘቱን አየሁት ብል ማጋነን አይሆንም በጣም አሪፍ ነው በርታ በክፍል ሁለት ፕሮግራምህ ያገናኘን ። ሌላ ግን የአየር ሰዓቱ በጣም ተሎ ያልቃል ተጨማሪ ሰዓት ቢደረግለት ብቻ ፕሮግራምህ ከልብ ስለምወደው ይሁን ተሎ ያልቃል በተረፈ በርታ

  • @yaredkebede9519
    @yaredkebede9519 2 года назад +7

    ጎበዝ ችሎታ ያለው አቅራቢ። ሌሎች አቅራቢዎችን የሚያስተምር ነው። በርታ!

  • @gayagayo477
    @gayagayo477 2 года назад +9

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia ,ሀገር Love 😍😍😍😍😍

  • @NewayTube
    @NewayTube 2 года назад +9

    በርታ በጣም የምንኮራበት የሀገራችን ብርቅዬ ሀብታችን ነው

  • @johnnynadewseta9504
    @johnnynadewseta9504 2 года назад +4

    እንዲህ በዝርዝር እና በግልፅ ከጥሩ መረጃ ጋር ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን

  • @habtamumehabaw2761
    @habtamumehabaw2761 2 года назад +2

    የምናየው እና የምንስማው ሁሉ ነገር አስቀያሚ በሆነበት ግዜ እንዲህ አይነት ደስ የሚል ፕሮግራም።

  • @habtukidane3178
    @habtukidane3178 2 года назад +8

    በገዛ ደጃፍ ቤትህ ፊት የሚጎርፈው ታሪካዊው አባይ አትንኩት ሲሉ ግብጻወያን በጣም ይቆጨኝ ነበር ; ኣሁን ግን ኤለክትሪክ ሃይል ማፍራት መድረሱ አሰይ ደስ ብሎኛል .
    ጎሽ ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰላማችሁ ይብዛ !!!

    • @user-xf4te1cn8x
      @user-xf4te1cn8x Год назад

      🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🤣🤣🤣💪💪💪💪💪💪🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yasingeda1114
    @yasingeda1114 2 года назад +20

    In My Opinion This Is One Of The Best Documentary Ever The Explanation The video Quality This Is Very Good Documontory Ethiopian Journalist They Should Learns So Money Things From This Program I Can't Wait For Part 2 When It Comes To Journalism Solomon You Are On The Top Of The Chart.

  • @tamiratbekele8288
    @tamiratbekele8288 2 года назад +3

    ሰሎሞን ትክክለኛ የመረጃ ምንጫችን ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ አሁንም ለሕዝቡ ጉልበትና አቅም ይሁን እላለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቹን ይባርክ

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 2 года назад +2

    ፕሮግራሙ ገለፃዉ ሁሉ ነገሩ ግሩም ነዉ ። ግን ዝርዝር የቴክኒክ ጉዳዮችንና ጠላቶቻችንን ሊጠቅማቸዉ የሚችሉ ሚስጥሮችን አሳልፈን ላለመስጠትና ላለማሳየት ጥንቃቄ ብናደርግ ብዬ የግሌን ሃሳብ ሰንዘር ባደርግ ደስ ይለኛል

  • @solomongirma8368
    @solomongirma8368 2 года назад +5

    Thank you sol for brief technical analysis, this s very intersting

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 года назад +7

    So complex… your show made me more proud that we ETHIOPIANS made it happen with the help of God! Ty

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 2 года назад +4

    thank you sol i really appreciate what u are doing for our country

  • @mulugetalemma2116
    @mulugetalemma2116 Год назад

    እስከአሁ ይህን ታላቅ ግድብ በሚመለከት በተቻለኝ መጠን እንደተከታተልኩት ከአገኘሁት ገለጻ ይሄ ዝግጅት ያደረገው አቀራረብ የሚመሰገን ነው።
    ለምታደርገው ሁሉ መልካም እድል በመመኘት ሁለተኛው ዝግጅትህን በናፍቆት እጠባበቃለሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን።

  • @abeylalibelalalibela9409
    @abeylalibelalalibela9409 2 года назад +2

    እባካችሁ የኢንጅር ስመኘውን አባት የአባይን ግድብ ልጃቸው ሲደክምበት የነበረውን አስጎብኟቸው አዝነው ከሚሞቱ የልጀቸውን መልካም ስራ አይተው ኢንጅነር ስመኘው እንዳልሞተ በስራው ህያው እንደሆነ ተረድተው ግድቡንና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይመርቁትና ከመርገም ለበረከት እንዲሆን ለፈጣሪ እንዲለምኑልንና እንዲያስታርቁን የመነኮሳት አምላክ ከእነርሱ ጋር ነውና
    ወንድማችን እናመሠግናለን መድሐኒዓለም ይጠብቅህ በቀላሉ ልንረዳው በምንችል አቀራረብ ላሳየህን ዘገባ::

  • @visiteth251
    @visiteth251 2 года назад +14

    You are doing marvelous job and we are proud about the GERD project! It has more than three benefits for our Ethiopia!!!

  • @yohanneshailut9820
    @yohanneshailut9820 2 года назад +6

    thanks to all leaders involved to make this happen.

  • @merongebreyohannes134
    @merongebreyohannes134 2 года назад +5

    በጣም ነው ሶል ልቤ የተነካው ከዚ ቀደም በጣም አቅልዬ ነበር እማየው በጌታ ሁሉ ነገሩ አሁን ነው የተረዳሁት እውነትም ህዳሴ

  • @solomonaraya7618
    @solomonaraya7618 2 года назад +7

    The best compiled video of GERD I have seen. Thank you Solomon, eager to see part two.

  • @puffns
    @puffns 2 года назад +2

    የደለል ጉዳይ… በየግዜው ማኔጅ ካልተደረገ ደለል መጠራቀሙ አይቀሬ ነው። ያ ከሆነ ከሚፈጥራቸው ችግሮች ሀ) የደለሉ ክምችት በጨመረ ቁጥር የውሃው ክምችት እየቀነሰ ይሄድና የተለያዩ ችግሮች (የኤሌትሪክ ምርት መቀነስ፣ የግድቡ ውሀ ማለፊያ ቱቦዎችን በመጉዳት፣ ለግድቡ እስከ አንካቴው አደገኛ መሆን…) መነሻ ይሆናል። ማኔጅ ሊደረግ የሚችለው በሶስት መንገድ (3R's: Reduce, Route, Remove) ነው… 1) በዋናው ወንዝና በገባር ወንዞች አካባቢ ዛፎችን በመትከል ሲጀመር የደለል ችግሩን መቀነስ (ይሄ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው! የጠ/ሚው በየክልሉ ደን መፍጠር አነሳሺነት የሚደነቅና መዝለቅ ያለበት ነው።) 2) በየግዜው (በአመት አንዴ ወይንም ሃይለኛ ዝናብ በሚጥልበት ግዜ) ኤሌትሪክ ማመንጫ ከሆነው የውሀ ማለፊያ ሳይሆን በጣም ዝቅ ብለው የተሰሩ ማምለጫዎችን በመክፈት ደለሉ ግድቡን አልፎ እንዲሄድ ማድረግ (የግድቡ እቅድ ይህን እንደሚያካትት አልጠራጠርም) 3) የበፊቶቹ እርምጃዎች በቂ ካልሆኑ (በየጊዜው የደለሉ መከማቸትና መቀነስ መ*ለካት ቋሚ ስራ መሆን አለበት!) እየቆፈሩ (excavation & dredging) ማውጣት ያስፈልጋል። በዚህ ጉዳይ ላይ የግድቡ ባለሞያዎች የሚሉትን ጠይቀህ ብታሰማን ጥሩ ይመስለኛል።

  • @getenettefera8170
    @getenettefera8170 2 года назад +5

    You are appreciated Soll. It's fascinating to me & you promoted our beloved country magnificently. Keep shining Ethiopia👍 🙏💪

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 года назад

    ሶል አቀራረብህ ፣ ያቀረብካቸው ምሳሌዎችና ፣ግድቡ ከተለያዩ አገራትና ከተሞች ያነፃፀርክበት መንገድ እስከ ዛሬ ከነበረኝ ስለ ግድቡ ግንዛቤ እጅግ በጣም እዳውቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል ያልተጠናቀቁት አልቀው በሙሉ ሐይሉ አገልግሎት ሲሰጥ ለማየት ያብቃን።አሜን

  • @kinnigizaw9840
    @kinnigizaw9840 2 года назад +4

    Thank you 🙏 very much and proud of Ethiopians

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 года назад +2

    Thank you Selemon for your time & the latest about GERD 🙏🏾

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 года назад +2

    ምነው በአካል ባየሁት ኢንሸአላ አላህ ካለ አየው ይሆናል የአድነታችን ውጤት አባያችን ክብር ሂወታቸውን ገብረው ለዚህ ላበቁን ብርቅየ የሀገሬ ልጆች

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 года назад +3

    THANK YOU, SOLOMON! A SUPERBLY PROFESSIONAL COVERAGE about the GERD!!
    GOD BLESS YOU!!
    GOD BLESS ETHIOPIA!!

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 года назад +3

    Amazing!!! Thank you thank you thank you 🙏🙏🙏God bless mama Ethiopia 🇪🇹

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 года назад

    Thanks Sol for the clarification. kEEP UP THE GOOD WORK !

  • @fettyaberra9785
    @fettyaberra9785 2 года назад +1

    Amazing view!!!
    Thanks Solomon for your professional report.

  • @henoka2
    @henoka2 2 года назад +7

    Excellent work! You stayed true to the core of your show by focusing on the technical/technology details. Great camera angles and movements as well. You are a class act, Sol. :)

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ሶል። እስከዛሬ ካየናቸው ዘገባዎች በጣም በተሻለ ዝርዝር ስላቀረብክልን ምስጋና ይገባሃል።

  • @Ethio_star
    @Ethio_star Год назад

    በጣም የሚገርም ና የሚያኮራ ፕሮጀክትነው። እውነቱን ብናገር ግድብ ኤሌክትርክ ማመንጨቱ ግራ ያጋባኝ ነበር ሶሌ ኢንሳይቱን ጠልቀህ ገብተው ከሚያስረዱ ባለሙያዎች ስሰማ አሁን ገባኝ thank you ቀጥልበት ከአገር ውጭ ላለነው ስላአገራችን ስናስብ ይመርረናል ይህን ስናይ ግን ትልቅ ተስፋ ነው። አገራችንን አምላክ ሰላሟን ይጠብቅልን

  • @admassudesta6860
    @admassudesta6860 Год назад

    Thank you so much for your explanation. Thanks

  • @habtamumohammed5516
    @habtamumohammed5516 Год назад

    Thank you for your clear and detail visible presentation !!

  • @adisutsegaye875
    @adisutsegaye875 2 года назад

    ሶል በጣም አስገራሚ የሚደንቅ ግድብ ነው ። ሶል ጉዞው ትንሽ ከበድ ቢልም በእጀባው ላይ ሠራዊቱ ምን ያህል ዋጋ እየከፈፈሉ እነደሆነ አይተሀል ይህን ሁሉ አልፈህ ስታየው በጣም ያስደስታል ።በጣም የማደንቅህ እያንዳነድን ቦታ ዞረህ ለህዝብ አይን በማብቃትህ አንደኛ ነህ አንተ በርታ

  • @xmediabox
    @xmediabox 2 года назад +3

    Well done Ato Selemon. Thank for all those Emgineers. God Bless you all of You who worked hard to relize this Ethiopian pride

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 года назад +1

    Wowwwww❤️❤️ ... እንዲ እንድናይ ስላረክ እናመሰግናለን ሶልዬ 😍

  • @musietekle
    @musietekle 2 года назад +3

    Good job Solomon, I love the way you break it down so that the general public can understand it better.
    Quality work and professional journalism. Keep it up. Kudos !

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 2 года назад +2

    Always working hard for your motherland. I thank you dear Sol!

  • @seblewengelbelete4727
    @seblewengelbelete4727 2 года назад +1

    This is very beautiful 🥰🥰🥰 proud of my people! Thank you Sol for the great program!

  • @gtdggc13543
    @gtdggc13543 Год назад

    እስከዛሬ ካየሁዋቸው በህዳሴ ግድብ ላይ ከተሰሩ ዘገባወች እንደዚህ ያረካኝ የለም፡ ሶል ተባረክ፡ ቀረፃው እና የ background ሳውንዱ አንደኛ ነው።

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን።ሁልግዜ የምተሳየን ተምህርተዊ ነው።እንዳንተ ያሉ ለሀገር ቅን አድራገዎችና በኢትዮጵያ ህዝብ ጥረት እውን ሊሆን ችሏል።ለዚህ እንዳደረሰን ለፍፃሜውም በቸርነቱ ያድርሰን።

  • @yidegsale5368
    @yidegsale5368 Год назад

    We appreciate your effort to give quality information. Thanks

  • @ebz1040
    @ebz1040 2 года назад +2

    ዋው ድስ ሲል የስንት ደም ውጤት ነው ህዝብ ተስደደበት ሞተበት ብዙ መከራ አየበት በአባይ እያየንበትም ነው መጨረሻውን ያሳምርልን ግን ስለምን ይህ መብራት ለዛ ለገበሬ ለዛች በጭስ ለምትጨናበስው እናት ይደርሳል? ወይስ በመቸርቸር ብቻ ሊቀጥል ነው ይህ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ምን ያህሉ ለሀገር ፍጆታ ይውላል? ምን ያህሉለገበያ ይውላል?ይህ መልስ የሚያስፈልገው ነው ባለስልጣናትን እንድትጠይቅና እንድታቀርብልን እንፈልጋለን

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 2 года назад +1

    A very informative and well organized program. Hats off !!

  • @yosefmulu1890
    @yosefmulu1890 2 года назад

    ዋዉ ዋዉ ሶል በጣም እናመሰግናለን!

  • @firewasresjs6088
    @firewasresjs6088 2 года назад

    wow, thanks very much ! A NICE presentation of all about GERD !

  • @tesfahunkinde358
    @tesfahunkinde358 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ሶል

  • @handarge
    @handarge Год назад

    Great Presentation !!! Thank you!!

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 года назад +8

    GOD BLESSED ETHIOPAN get together one ETHIOPAN love and peace to ETHIOPAN 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @snr9054
      @snr9054 2 года назад +1

      🙏🏾Dear Eritrean!

  • @molladesta9922
    @molladesta9922 2 года назад

    You did incredible. I am very interested for the second part of your program. God bless you.

  • @wendelema3236
    @wendelema3236 2 года назад +2

    እጅግደስ ይላል በጥሩ ሁኔታነው ያብራራኸው።

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን ወንድማችን አኩሪ ሀብታችን ልጆቹን ሊመግብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @danawitassefa3095
    @danawitassefa3095 2 года назад

    Smart presentation & your numerical analysis is also best. Thanks sol

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 года назад

    Thank you Solomon. I have never seen another person describing about GERD like you are.
    Ethiopians are now courageous and determined in seeing the Nations 🇪🇹 bright future.
    And Ethiopia prevails.
    ኢትዮዽያ የረሀብና የጦርነት ተምሳሌት መሆኗና የህዝቦችዋ መከራና ሰቆቃ የሚያከትምበት ዘመን ቅርብ ነው።

  • @habteselassie4975
    @habteselassie4975 2 года назад

    Well done! Presented with passion, dedication and deep knowledge. Thank you so much! You are Ethio star! The best I have seen on GERD.

  • @tsehaykebede7425
    @tsehaykebede7425 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 2 года назад +1

    ድንቅ አገላለጽ ነው!!! Tks

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 2 года назад +3

    Impressive as usual. I am glad I spent thousands of dollars in this project. Stay blessed!

  • @djmamo5759
    @djmamo5759 2 года назад +4

    Amazing presentation I'm so proud of you Solo. After Easter fasting I would love to invite you for lunch with your family.

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 года назад

    በጣም ግሩም አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 года назад +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 года назад

    እጂግ ደስ እሚል ነገር ነው እንዲህ ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድናይ ለረዳን መጨረሻውንም ያሳምርልን እንደት ደስ ይላል ተመስገን ብቻ ነው የምለው

  • @eliasmeskelu6620
    @eliasmeskelu6620 2 года назад

    Wow Sol! really amazing project documentary is presented by amazing man. Great respect to you!

  • @yimamalli2209
    @yimamalli2209 2 года назад

    ሶል የህዳሴውን ግድብ ድንቅ እውነታ በማሳየትህ ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ነው የምነግርህ እቦታው ላይ ያለሁ ነው የመሰለኝ

  • @ayeletesfaye3852
    @ayeletesfaye3852 2 года назад

    ሰሌ እጅግ እጅግ ውብ እና ማራኪ የሆነ አቀራረብ ነው ፡፡ ዓባይ ማየት ከሚፍሉጉት መካከል ነኝ ፡፡ በዚህ አስቸጋር እና ፈታኝ በሆነ ጊዜ የተገነባ ግድብ በመሆኑ ያኮራል፡፡ ቀጣዩን ደግሞ በተስፋ እንጠብቃለን፡፡

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE 2 года назад

    Praise the Lord, the Almighty.
    Thank you brother

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 2 года назад +6

    Good bless Ethiopia!!! Thank you Sol awesome presentation! I’m so proud!

    • @user-oc4bj8ct4d
      @user-oc4bj8ct4d 2 года назад

      ሰሌ በጣም እናመሰግናለን ብሮ የምር ደጋግሜ ነው እያየሁት ያለሁት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ጠላቶቻችንን አንተው ያዝልን ወዳጆቻችንን አብዛልን 🇪🇹🙏

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад

    Happy to see it.thanks man!

  • @adamworku1914
    @adamworku1914 2 года назад

    Amazing. great Video thank you so very much

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 года назад +8

    ሀገር በዝባዦች ሌቦች ባለ ስልጣኖች ከጠፉ ዋጋ አለው ጂጂዬ የሞዘቀችለት ህልሟ ተሳክቷል ሌቦችን ያጥፋልን🙏

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 2 года назад

    I never seen the dam this clear sharp The explanation of the benefit is amazing .impressive thank you thank you I want you to do it again.great job

  • @esubalewayana1312
    @esubalewayana1312 2 года назад +6

    We appreciate your efforts so much ....you are an eye opener specially for those of us who are not technological experts...and don't forget to write us an other book 🕊️

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Год назад

    The most impressive video of the GERD I have ever seen..as expected from Tech... Talk...Brilliant 👌

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 2 года назад

    በጣም ግሩም ዘገባ እናመሰግናለን

  • @akill5581
    @akill5581 2 года назад +2

    ተመስገን ነው! ቀጣይ ክፍል ለማየት እየጠበቅን ነው, ዛሬ ለ5ኛ ጊዜ ነው የደገምኩት

  • @rabeiaebrahim1468
    @rabeiaebrahim1468 Год назад

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን አገራችንና ብዙ እናያለን ከፈጣሪ ጋር

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 2 года назад

    Well organized very interesting show. Thank you

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዜአብሔር ይመስገን
    ሰሌ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @zerihunkebede4368
    @zerihunkebede4368 2 года назад

    Amazing and huge work GOD bless all Ethiopian

  • @birukfisseha223
    @birukfisseha223 2 года назад

    zarey des alege ye ewnet botaw lay yehonku new yemeselege thanks sol

  • @ezrameko7911
    @ezrameko7911 2 года назад +13

    A very good presentation! As you've stated, we've explored areas that were not discussed in any programme or documentary before - that seems to have been achieved in this episode. Looking forward to the next part of this documentary and good luck with your work!

    • @2danadem
      @2danadem 2 года назад

      Can we have a translation please?

  • @amirmohammed7636
    @amirmohammed7636 2 года назад

    Manegnawem sew yetmareum yaltemareum bemegebaw melku nu yakrbeku thank u

  • @samuelbantero8743
    @samuelbantero8743 2 года назад +1

    ልዩ ቦታ ፣ ታምራዊ ስራ ፣ የሰዉ ልጅ ጥበብ ሚገርም ነዉ
    ደስ የሚል አቀራረብ የእዉነት በኢትዮጲያዊነቴ ደስታ ተሰማኝ
    ሶል አመሰግናለሁ፣ ቀጣይም በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @m.y.m401
    @m.y.m401 2 года назад

    Nice explanation. Abbay white colour sinorew demo Endet yamral bakek