2 ቱንም ሴቶች አፍቅሬአቸዋለው ከሁልቱም ጋር እንድኖር አስማሙኝ / አሌክስ ሾው / alex show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 87

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Месяц назад +10

    እኔ ላንተ በጣም አፈርኩ ደፋር የሚሆኑት ምን አይነት መዳኒት እየዋጡ ነው

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube Месяц назад +2

      ካልተሳሳትኩ ግራዋ😂😂😂😂

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 29 дней назад +1

    የዝሙት መንፈስ ተፀናውቶት እንደ ሰው ማሰብ አቅቶታል።ማፈሪያ።

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 27 дней назад +1

    ማፈሪያ ደግሞ እንደ ጥሩ ነገር ያወራል ሁለት ሴት ማግባት ጀግንነት መሰለህ ደረትህ ነፊተህ የሚትኩራራዉ ምን ይመስላል ይህ በቀል ይመስላል በስተጀርባ ችግር ይኖራል ብዬ አስባለሁኝ፡፡

  • @genetbulcha5341
    @genetbulcha5341 28 дней назад +1

    ይህ ስው አይረባም በውጭ አገርም እንደዚህ አይነት ነገር የለም አንደ ለአንድ ነው ??? አይረባም

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +2

    በአረብ ሐገራት ሊሆን ይችላል በሙስሊም ሐይማኖት እስከ 4 ይፈቀዳል ግን በክርስትናም እንዲሁም በህጉ መሰረት አንድ ሚስት ነው የሚፈቀደው በአንተ ቦታ መኖር አይፈልግም ባለጌ ነህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም የወደቀ ነው

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ Месяц назад +1

    የሆነ ነገር እማ ሆኖል ትውልድ ላይ ምህረት ይምጣልን።

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +2

    ንግግሩ ያስታውቃል የበሰለ አይደለም በጣም ገገማ ነው ምን አይነት ጀዝባ ነው

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +1

    ይገርማል በጣም እንዴት ያቅለሸልሻል በጣም

  • @TitiTeklay-x4o
    @TitiTeklay-x4o Месяц назад +1

    እንዴት አይነት አታሳሰባ ነው የለህ ፍቅር በ ብር አይገዘመ መን ሰነር ነው ለበሎ ማትሆን ክብር የእናቶቸ የለልህ የረከሰ አታሳሰብ 🙄🤔

  • @יהונההזקיאס
    @יהונההזקיאס Месяц назад +2

    ልጁ ታማሚ ነው

  • @tedemane37
    @tedemane37 Месяц назад +1

    እሄ ሚዲያ እራሱ ያጠራጥራል 😂

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 Месяц назад +1

    እነሱስ ሁለት ባል ቢኖራቸው ምን ይሰማሀል።

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 Месяц назад +2

    ፍቅር ኣታቅም ዝሙት ነው የምታውቅው ባለጌ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Месяц назад +1

    ደሞ መምህር ነው አሁን ይህ ምን ዓይነት ትውልድ ይፈጥራል።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Месяц назад +2

    1 ወንድ ለ2 ከምታገብ ለም መከላከያ ቦታ አለ። ምን ዓይነት ቤተሰቡ ተወልዳች ቤተሰብ የላችሁ ወልዳችሁ ልጃችሁን ክርሰትና ሰታሰነሱ ነውር ሐጥያት ህጉን አክሩ ( እራሳችውን)

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +1

    ይህ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው 😂😂😂

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад +1

    ይህ ነገር ያሠጋሀል ለህይወት

  • @moumerify
    @moumerify Месяц назад +1

    የኛ ሀገር ባህል የሚፈቅደው ውሽማ፣ እቁባት፣ ነው

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    ልጁ ሞስሊም መሆን አለበት በክርስትና አድ ላአድ ፅና ነው እሚለው መፅሀፍ ቅዱስ ካልሆነም ደግሞ ልጁ ጢነኛ አይመስለኚም ማፈሪያ

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +1

    ፀበል ተጠመቅ ወይም መዳኒትህን አስተካክለህ ውሰድ

  • @ShawlG.JimmaBloodofJesus
    @ShawlG.JimmaBloodofJesus Месяц назад +1

    ኢሉሚናቴ
    ይህ ክግብረ ሰዶም አይለይም ።

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Месяц назад +2

    እሄ ሰውዬ ከሰይጣን ምንም አይተናነስም

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +1

    ለሚዲያው አይመጥንም በጣም የተበላሸ ሰው ነው አታቅርበው።

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +1

    ገንዘብ ስላለህ የፈለከውን ማድረግ ትችላለህ ማለት ነው ?

  • @יזבעלםדוויט
    @יזבעלםדוויט Месяц назад +2

    ልታፍር ይገባሀን ደግም ኖርማ ነው ትላለህ

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw Месяц назад +1

    አለማፈር በክርስትና. አይፈቀድም

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 Месяц назад +2

    እውነት ነው ብር ካለህ አቀባረህ ካሳደርከቸው ምችግ አለው ኖሮማን ነው

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Месяц назад +2

    ጤነኛ አይደለም ልጁ 😂😂😂

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta Месяц назад

    Ara Betame Yasetalale Lasete Yalawe Keber Batame Zeke Yala New Sate Nachawe Damo Malato Sagata

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 27 дней назад

    2et st hulet makera new tagbem ayidleme

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Месяц назад

    እርፍ ኢትዮጵያንውያን ያላደግነው ብሎ እርፍ

  • @TesfayGebre-s5d
    @TesfayGebre-s5d Месяц назад

    እስከመቼ ራስህን እና ሚስቶችህን እየሸወድክ ትኖራለህ

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 25 дней назад

    😢😢😢

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад +1

    እየመረጥክ ብታቀርባቸው አሪፍ ነው እንደ ነዚህ ሰዎች በጣም ይረብሻሉ ለሴቶች የሚሰጠው ክብር የወደቀ ነው ገንዘብ ስላለው የፈለከውን የማድረግ መብት እንዳለው ነው የሚያወራው በአጠቃላይ እንደ ባርነት አይነት ነገር ነው እያወራ ያለው በጣም ያቅለሸልሻል ፀበል ሒድ ተጠመቅ

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад

    ጋዜጠኛ. እንዲህ. አይነት. ለምንም. የማይጠቅም. ሰው ጨሚዲያ ጨላይ. አታቅርብ ጰ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Месяц назад

    His so funny guy 😁😂

  • @Textforfun64
    @Textforfun64 Месяц назад

    Min aynet mehaymnet nw?

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz Месяц назад

    Let him find the third one. Not more than seven.

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 24 дня назад

    አንገ ቀሽም ሂድና ሙስሊም ሁና አራት አምስት ለማግባት

  • @ShSh-p9s
    @ShSh-p9s Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BettyDemsae-t4e
    @BettyDemsae-t4e Месяц назад

    እደትነውእማገኝህእፈልግለሁ

  • @Sarsartades
    @Sarsartades Месяц назад

    Dedeb neh jel

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Месяц назад

    ለምን ጠፋህ ቆየህ እኮ

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ Месяц назад

    ታስፍራለህ በጣም ትንሽ ቆይታችው ደግሞ ሌላም የባሰ ነገር እንሰማለን ከማዳመጥ ሌላ ምንም የምናረገው ነገር የለም ያው ይመቻችው

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v Месяц назад

    😂😂😂😂😂ቱ

  • @genet-b5s
    @genet-b5s Месяц назад

    ማፈሪያ

  • @Tfg-so4sf
    @Tfg-so4sf Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @asnakechassefa3391
    @asnakechassefa3391 Месяц назад

    በሀገግ መቀጠጣተት አለበተት

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 Месяц назад

    Ante astesasebe dekama be areb hagerat yemitilew bemuslimoch new ke 2 eske 4 yemichalew esum yegebi minchu hulunim betegebi mastedader yemichil kehone agerachinim lay endezaw sirah lyasafirih sigeba huletunim afekrachewalehu sitil ante 2 lib new yaleh ewnetwan new tihitina kendante aynetu gar wend tefa bibal koma bitiker yshalatal egziabher yesirahin ystih balege kism sebari neh ante yabatuchin tarik keyari lemehon new gira yetegabah neh efer

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 Месяц назад +1

    This is the big criminal,he has go jell

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x Месяц назад

    Minu mafara nachawe

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashadamu1484
    @aberashadamu1484 22 дня назад

    አንተ ሥራ ፈት ብርህን መጣያ ካጣህ ስንት የተቸገረ አለ አትረዳበትም ነበር።

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 29 дней назад

    ጋዜጠኛው መጥኔ ይስጥህ ስንቱን አውቆ አበድ ታስተናግዳለህ።እንኳን እግዚአብሔር ሴራህን አከሸፈብህ።

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 29 дней назад

    ሳጥናኤል በአካል።አንተው ለመኪና ተዳረግ ሟርተኛ።

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo Месяц назад

    ❌❌❌❌

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Месяц назад

    ይህ እብድ ሰውየ ነገም ሌላ ሴት ያገባል ያቺም ስለወለደች ነው መለየቱ የከበዳት ሕግስ በዚህ ጉዳይ ምን ይላል ? እኔ ዳኛ ብሆን እስር ቤት እከተው ነበር ሀኪም ብሆን አማኑኤል ቄስ ብሆን ፀብል

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад

    ይሄ. ሰውዬ. ወንጀልን. የተለመደ. የተበከለ. አስተሳሰብ. ያለው. ነው

  • @SssSss-y8c
    @SssSss-y8c Месяц назад

    𝚑𝚒𝚠𝚘𝚝𝚒𝚒 𝚗𝚊𝚖𝚊𝚝𝚒𝚒 𝚝𝚊𝚙𝚑𝚊𝚌𝚑𝚊 𝚔𝚘𝚏𝚒𝚍𝚊𝚜𝚒𝚗 𝚊𝚜𝚘𝚏𝚝𝚊𝚢𝚒𝚒 𝚍𝚘𝚖𝚊𝚊 𝚍𝚊𝚗𝚊𝚊𝚣 🤫🤫😏😏

  • @daro262
    @daro262 10 дней назад

    ቆሸሸ ነው

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu4950 24 дня назад

    Besmeab yeker yebelh aweraru kelel adrgo new meyaweraw 2tum betewuh ante hager tabelashalh😡

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Месяц назад

    Yihe yamenkew gulbetna genzeb yemarkato Esat yiwredbet Dfreth tibith Kudus Mikael yinkelh Wayy kalat Ateregn bante Altejemerem wey gud Abiet Agerie gud felabsh lemehonu Muslim new Kristian?

  • @helenalemayehu4042
    @helenalemayehu4042 Месяц назад

    Heaven tò punish