መቀመጫዋ ነበር የገዛኝ ግን ስፖንጅ ሆኖ አገኘሁት / አሌክስ ሾው / alex show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 222

  • @ALEXshowአሌክስሾው
    @ALEXshowአሌክስሾው  Месяц назад +7

    Part 1 ruclips.net/video/pbaGWcCEQJc/видео.htmlsi=BZ6SXDPJzbQxiNsY

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +54

    እባካቹሁ ሴቶች ቂጥ ከምትገዙ አስተሳሰብ እይዕምሮ ግዙ❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Месяц назад +30

    የኔ ወንድም ትወዳታለህ ትወድሀለች በጣም ብዙ ነገሩዋን ወደህላታል አውሩበት ምንም የማይይሥተካከል ነገር የለም ታርቃችሁ ተጋቡ ባይ ነኝ እኔ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት

    • @FilmawitNatey
      @FilmawitNatey Месяц назад +1

      ትክክል ማይሳሳት ሰውየለም ዋናው ስተቷ ማወቋ ነው ለፍቅርደሞ መስዋት ይጠይቃል🙏

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu Месяц назад

      እውነት ነው ትላልቅ የምንላቸውን አሥነዋሪ ናቸው የምንላቸውን ፈተናዎች አልፋለች እሡም አረጋግጦል ይህ በጣም ተራ ነገር ነው ይታረቃሉ ብየ አምናለሁ በመነጋገር የሚያም ሠው ነው ልጁ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት መልካም ነገር እንጠብቃለን ​@@FilmawitNatey

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 27 дней назад +1

      Btam tewedehalech please agebat baheriwan wedhewal sewoch legenzeb new yemikerebut esa gen le genzeb ayedelem please tegabu

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 27 дней назад

      Gi,I leseteh esekemibekah yemetelew lemeneden new shemagelea telekal yegabu des new yemilut esum yewedatal please Alexeyea asetarekachew

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 27 дней назад +1

      @edenseyoum2096 እውነት ነው እሡም በመነጋገር የሚያምን ሠው ነው ይግባባሉ ብየ አሥባለሁ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +40

    እርግጥ በባልየው አልፈርድም ነገ እንደማትዋሸኝ በምን አውቃለሁ ብሏል በእሱ ትክክል ነው። ነገር ግን ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ቢሆኑ የሰው ማንነቱ እንጂ የሰውነት ቅርፁ ሊያማልለን ይችላል እንጂ ሊገዛን አይገባም። ነገር ግን አባቱ አንድ ነገር ማወቅ አለብክ አሁንም የፍቅር ስሜቱ ሁለታችሁም ጋር ካለ ይሄንን የመሰለ ፍቅር አትግፋ ይቅር ባይነት ትልቅነት ነውና ይቅር ተባባሉ።

    • @adankegnasrat6318
      @adankegnasrat6318 28 дней назад +1

      እኛ ሰዎች እንደዚህ ነን አንዳንዴ አሁቀንም ሳናቅ የምንሰራቸው ስህተቶች ብዙ ዋጋ ያስከፍሉናል ቢሆን አንተ እንደምትናገረው ልጅቷ መልካም ሴት እንደሆነች ነው ግን የፈለገ ነገር ይምጣ የሷን ይቅርታ ተቀበል አዳምጣት የወደፊት ይሕወት የተሻለ እንደሚሆን አልጠራጠርም ምክንያቱ እቺ ልጅ በስህተት ከዚህ በኃላ አትዋሽክ ይቅር በላት እንደዚህ የሚያምር የነበረ ፍቅር አትግፋ አንተም ጥሩ ልጅ እንደሆንክ ይማኛል መልካም አባት ያሳደክክ ልጅ ነህ ለም አባቴ ጥሩ ልጅ አድርጎ ነው ያሳደገኝ ስላል በዚህ ውስጥ ያለ ልጅ ይቅር ባይ ነው አዳራ አባቱ አታምልጥህ ይቅር በላት

    • @YebaroMohamed
      @YebaroMohamed 10 дней назад

      Really 😮

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 29 дней назад +10

    ስናይህ በጣም ስነምግባር አለህ እሷም ስነምግባር አላት ብለኋል ስለዚህ ለወደፊቱ ቃል ትግባልህ እንደማትዋሽህ እና በይቅርታ መተላለፍ አለባችሁ አይዞህ አስብበትና በፍቅር ታርቃችሁ አብራችሁ ሁኑልን 🎉🎉🎉❤❤❤ ደስታችሁንና ሰርጋችሁን በተስፋ እንጠብቃአለን የሰው ልጅ በአንድ ስህተት ለትልቅ ቦታ ምታስበውን ሰው እንዲህ በቀላሉ መጣል የለብህም!!

  • @tadeledebebe3290
    @tadeledebebe3290 28 дней назад +5

    ሚኪ በእዉነቱ ትልቅ ሰዉ ነዉ፤ ጥሩ ያደገ ነዉ፤ ይህች ልጅም የምትወደድ በዝህ ዘመን ተፈልጋ የማትገኝ ነችና እባክህ ሚኪ በፈጣር ስም ልለምንህ ያለማንም አስታራቅ ደዉለህ ይቅር በላትና ተገቡ።

  • @rebitube7373
    @rebitube7373 28 дней назад +6

    የኔ ወንድም ትወዳታለህ ትወድሀለች በጣም ብዙ ነገሩዋን ወደህላታል አውሩበት ምንም የማይይሥተካከል ነገር የለም ታርቃችሁ ተጋቡ 💚💛❤

  • @user-tm5ut8ud3k
    @user-tm5ut8ud3k Месяц назад +8

    ሁለቱም ምርጥ ናቸው የትዳር ሰው ይመስላሉ እባክህ በደንብ ያውሩና ይጋቢ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 29 дней назад +9

    እባክህ አሰታርቃቹዉ ጅግና ጋዜጠኛ መሻአላህ 🎉🎉🎉

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Месяц назад +14

    ስቶች በአጠቃላይ የህድ ጣኦት ሆነናል ከህንድ ጣኦት የምንለየው እኛ ተንቀሳቃሽ በመሆናችን ነው ሁለ ነገራችን አርተፊሻን እግዚአብሔር ሲፈጥርን አይሳሳትም ሌላ ምንም ተጨማሪ ነገር አያስፈልግም ወንዶችም ማለት አርተፊሻል ነገር ተቀባብተው ስታገቡ አቀፋችሁም ሁለት ማንነት ያላት ሴት ነው የምታገቡት

  • @የማረሚያልጅ
    @የማረሚያልጅ 27 дней назад +4

    በነገራችን ላይ ማለት ነው በምድር ላይ ማንም ስህተት የማይሰራ የለም ሶ ከልጅቷ ጋር ታረቁ

  • @metu-gt9me
    @metu-gt9me 29 дней назад +3

    እጮኛዋ በጣም ጎበዝ ነህ በተለይ ለጓደኛዋ ስትል አግባት

  • @helulove8941
    @helulove8941 Месяц назад +7

    ታረቁ ፍቅር ያሸንፋል❤❤

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 Месяц назад +6

    እባክህን፡አንደተረደሀት፡እናውቃለን፡በሶሰም፡ይቅርታ፡አርግላተ፡፡ምክንያቱመሸ፡እግዚአብሔር፡ይቅር፡ያላለውን፡፡ይቅርአይልም፡ሰለዚህ፡እባክህነ፡ይቅር፡በላትእባክህን

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Месяц назад +2

    አይ ወንድሜ አልፈርድብህም ወንዶች ያዩትን ስለሚወዱ ግን ለሚቀጥለዉ እግዚአብሔር ይርዳህ .የዘንድሮ ሴቶች እግዚአብሔር በተሰጣቸዉ ፀጋ አይተማመኑም ሰበብ ማብዛት ብቻ.ለቂጥ .ለመልክ.ለጡት ሄንን ለመሳሰሉ ለሚጨነቁ ሴቶች እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸዉ ይመልሳቸዉ.ይሄንን ከምታረጉ በንሰሀ በፀሎት ስጋ ወደሙ ተቀብላችሁ ወደ መልካም ስራ ነገር ብትሔዱ ባይ ነኝ .
    ወንድሜ አይዞክ በርታ.

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +12

    እኔ የሚገርመኝ😂ቅንድብ ጨምረዉ ፀጉር ጨምረዉ ጡትና ዳሌ አሠርተዉደግሞ አሁ ንአፍንጫ ቀጥ ማድረግ ጀምረዋል አፋቸዉን ቀይ ቀለም ቀብተዉ😂ያ ነገር ነዉየቀራቸዉ 😂😂😂ወንዶች ንፁህ ፍቅር ብቻ ፈልልጉ ተፀጉሯ እስተ ዳሌ ሁሉም አርቲነዉ መልክ አትዮ😊😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MasertMesi
      @MasertMesi Месяц назад

      😂😂😂😂😂❤❤

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 17 дней назад

    ወንድሜ የጎደለህን ነገር ታውቀዋለህና ይቅር በላትና የጎደለህ ሞላው ሰው ሆኖ ስህተት የማይሰራ የለምና ስለ እግዚአቤሄር ብለህ ይቅር በላት እንኮን ትንሽ ስህተት የሰው ልጅ ሂወት ያክል እንኮን ማለት ተገዳድሎ ይቅር ይባባላል እና ይቅር በላት ❤❤❤

  • @mltabazi1933
    @mltabazi1933 27 дней назад +1

    ከዚህ በኃላ ክፉ ጓደኛ አይግጠማችሁ ብዙዎቹ ልጅ ወልደው ደብቀው የሰርግ ግዜ ይታወቃል ሁለት ያገባ እኮ አለ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @AzebAyele-p1n
    @AzebAyele-p1n 29 дней назад +4

    እባክህ አስታርቃቸው ሲያሳዝኑ❤❤❤😂

  • @nuriyaboqojji
    @nuriyaboqojji 27 дней назад

    Wow liju Astasabu Adegna newu Asterkachewo gazexagnawu ☺️

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 22 дня назад

    እባክክ ጋዜጠኛው በፈጠረክ ወሪውን ተውና አስተርቃቸው በናትክ እሁለቱም ጋር ትልቅ ፍቅር አለ ፍቅር ያሸንፋል ሌላው ነገር ትርፍነው ልጅ መልካም ሰው ነው

  • @DelilatGeremew
    @DelilatGeremew Месяц назад +12

    ሠውዮ እራሡ ድርቅ ያጠቃው ነው የሚመሥለው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 28 дней назад

    በጣም መልካም ሰው ነህ ሰነምግባርህ ደሰ ይላል አደራህን ይቅር በላት በጣም ተፀፅታለች ❤❤እኔ ማፍቀሯን ትክክል ነች አሰተሳሰብህ ወድጄዋለሁ ይቅር በላት❤❤❤

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 17 дней назад

    ወንድሜ እሱ ትወድሃለች አንተም ትወዳታለህ በመካከላቹ ደግሞ መቀኛ አላቹና መንቀኛቹ ደስ እንዳይለው ፍቅርህን አትግፍት እባክህ ወንድሜ

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 29 дней назад +2

    ወንድሜ አውቃለሁ ወንድልጅ ፍቅር የሚጀምረው በአይኑ ነው፣ ይህንንም ስልህ ፖስቸር፣ ተረከዝ፣ ጸጉር፣ ዳሌ እያለ ይሔዳል። ከዛም ማንነት ይመዘናል። የኛ ሀገር ሴቶች ግን ከማን አነስኩ የሚል አካሔድ ስላላቸው አትፍረድባት። አንተ እስካሁን የሆነው መልካም ከሆነችልህ እባክህ እሷንም ሆነ ቤተሰቧን አስብ ዋናው ላንተ ያላት አመለካከት ነውና ራዕይ ካላት ተመለስ። መመዘኛህ ፖስቸር ከሆነ በጂም እና በመሳሰሉት ሊስተካከል እንደሚችል አስብ።

  • @TolashiAddunya
    @TolashiAddunya Месяц назад +4

    Yewunat tegabu ulatachum destilalachu betelayi yachi yesua godagna tefar

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +5

    እግዚኦ ማሕረነ ክርሥቶሥ ይሔ የጭንቅላት ደሐ በለው

  • @mltabazi1933
    @mltabazi1933 27 дней назад

    አማኑኤል ልጅቷ መልካም ናት የሰው ክፋት ከእዚህ በላይ ነው እባካችሁ ይቅር ተባባሉ አንተን እዳታጣ ነው ጸልዩ እግዚአብሔርን ከዚህ በላይ በድለነው ይቅር ብሎናል ይቅር ተባባሉ ከዚህ በኃላ አትወሽህም በደንብ ተነጋገሩ ንሰሀ የሚባል ነገር አለ ታረቁ እባካችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው።

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 Месяц назад +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ፈተናነው ተሥማሙ ይቅርታ ትጠይቅ ሌላ እንዳትበድል ቃል ትግባ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 27 дней назад

      Tesasechalehug belalech misekin nat besu selaya mejemeriya new eko degagema setaregew yeneberew

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 14 дней назад

    I’m sorry I’m sorry I’m sorry for you brother one day is gonna change❤❤❤❤❤❤

  • @good8574
    @good8574 29 дней назад

    ይች ጎደኛዋ ቅናተኛ ነች በግዝው ታቀው ነበር እጮኛህ እሶም ለመናገር ፈርታ ይሆናል ዋና ጽሓይ እንጅ ሌላ ኣይደለም ይች ጎደኛዋ ግን በጣም ባለጎ ነጭ እባክህ ትውረዳት ውንደሜ

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 Месяц назад +6

    በቃ ይርታ አድርግላት
    ፍቅራችሁ ቀጥሉ ተዋት

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Месяц назад +3

    አወ ልክ ነው እሶም ተናግራለች ባረኩት አረቴሺሻል በጣም ተውቢ ነበረ ብላለች ሰለዚሕ ልጁ ጥፈት የለበትም

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 29 дней назад

    አሌክስ በተረጋጋ መልኩና በአስተዋይነትህ በደንብ ሳአላደንቅህ አላልፍም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ !!❤❤ !! በተቻለህ አቅም አስማማቸው እሱም እሷም ስነምግባራቸውና ፍቅራቸው ደስ ይላል !! ጓአደኞቿ ግን ቅናት ነው ያንጨረጨራቸው እሷ ግዜውን ጠብቃ ለምትነግረ ነገር የሰው ህይወት ውስጥ ገብተው በቅናት ሚበጠብጡ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው!!

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 28 дней назад

    ጠላት ይፈር ፍቅር አለ በሁለታችሁ መሀል ይቅር በላት በጣም ደሰ እሚል ሰው ነው

  • @YeshMaru-h1l
    @YeshMaru-h1l 29 дней назад

    ወንድሜ የማይሳሳት የለምና ይቅር ለእግዚአብሔር ብለህ ጊዜ ሰጥተህ ታረቁ ።❤❤❤❤

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 19 дней назад

    Brother so important give her forgiveness please

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Месяц назад +1

    በቃ የዚ አይነት ፍቅር ካለ አወ ሰው ይሳሳታል ከሰተቱም ይመለሳል ሴት ነኝ እንዳታጣህ ፈልጋ ሰተቷ አልታያትም ሰለዚበማርያምአትራቃት መልካም ሴት ናት በናትህ አገናኛቸው ጋዜጠኛው አልተኛም ብላ ብዙ ብትጠቀምሰአትችልም ግን የዋህነቷ ፍቅሯ ያን እንድትመለከት አላደረጋትም በናትህ ቅረባት ፍቅር አላቹ ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EskedarAbebe-p3z
    @EskedarAbebe-p3z 24 дня назад

    ይቅር ተባባሉና ጠላት ይቃጠል።

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Месяц назад +6

    ለካ ቀጭንም ወንድ ሀብታም ናቸው😅የምር ግን ሀብታም ወንዶች ቦረጫም ወፍራም ይመስሉኝ ነበር😂

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Месяц назад +2

    በቃ ይቅር በላት ከዚህ ብኋላ ጅም ቤት ታዘወትራለች ስለዚህ ሰውነቱዋ ይስተካከላል በጓደኞቾ ግፊት የሆነ ነው ደግሞ መታደል ነው ሴት ልጅ ወደደችህ ማለት ሁለተኛ እናት አገኘህ ማለት ነው በጣም እንደምትወድህ በአደባባይ ተናግራለች

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey Месяц назад +7

    አረ ይቅር ኣርግላት ቂጥነውንዴ ምታመልከው
    ዋናው ጥሩሰው መሆኗ ነው ፌክነገር ጥሩ ባይሆንም የማይሳሳት ፍፁም ሰውየለም ለሌሎች ሴቶች ጥሩ መማርያ ነው ከፌክ ቂጥ ሜካፕ ተቆጠቡ ተመስገን ምንም ኣልጠቀምም

    • @LizlizLizliz-ty1tm
      @LizlizLizliz-ty1tm Месяц назад

      Please forgive her 🙏 brother give her sekan Chans🙏

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 22 дня назад

      😂😂😂😂 ቂጥ አምላኪ ወንዶች 😂😂😂

  • @MansooraSaeed
    @MansooraSaeed 25 дней назад

    Tegagya eya ahelefela

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +1

    አስታርቃቸው እባክህ ወንድሜ ሁለቱም ፍቅር አለባቸው ይዋደዳሉ

  • @helenalemayehu4042
    @helenalemayehu4042 Месяц назад +4

    Ykr belat siyaregu ayta new new beneath guwadnawa kifu nat

  • @RahelSeid
    @RahelSeid 29 дней назад +1

    ቢስማሙ ባይ ነኝ ይዋደዳሉ

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 29 дней назад +1

    ዋናው ፍቅር ነው ፈጣሪም ይቅር ይላል ብርክን ብላ እንዳልቀረበችክ ታውቃለክ ጉዋደኞቹዋ ግን ብርህን ብለው ነው ስጋ ባዳነው ወደፊት ምቾት ሲኖር ሁሉም ነገር ይመጣል

  • @KuriSima-v9n
    @KuriSima-v9n 26 дней назад

    ይቅር በላት

  • @tigesttegene3365
    @tigesttegene3365 24 дня назад

    ለአንዴ ይቅርበላት ጓደኞቿ ምቀኞች ናቸው ለአንዴ ይቅርበላት

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p Месяц назад +4

    😂😂😂😂ere be enba motekuge 😂😂😂mekemechaaaa😂😂😂😂aye wendoche 😂😂dege aregeche abooo😂😂😂temechechege

  • @SaraTesefaye-f2b
    @SaraTesefaye-f2b 29 дней назад

    ምን አደረገ የምትሰድቡት?ሲጀመር ስርዐት ያለው ልጅ ነው ግን እሷ ደሞ እስከ መቼ ነው የምትደብቀው እንዴትስ ነው የሚያውቀው? ከተጋቡ በኋላስ ምንድ ነው የሚፈጠረው?እባክህን ፊት ለፊት አነጋግራቸውና መፍትሔ ቢፈለግ?🙏

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 17 дней назад

    abet ውርደት 😊😊😢😢😢😢 ኧራ ሰቶችዬ ልብ ግዙ

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube Месяц назад

    ከአርቴፍሻል ፀጉር
    ለፀጉራችሁ ቅባት
    ከአርቴፍሻል መቀመጫ
    ለመቀመጫችሁ ፓንት
    ከአርቴፍሻል ጥፍር
    ለእጃችሁ ቫዝሊን
    ይሁን እስኪ ሴት አታሰድቡ😊

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 29 дней назад

    ወንድሜ የውስጥ ማንነቷ ጥሩ ከሆነ በውጫዊው ማንነቷ አትተዋት እውነተኛ ፍቅር ዋጌ መክፈል ይፈልጋል እና ስህተቷን አስተካክላ እውነተኛ ትዳራችሁን መስርቱ እንዳወራከው ከሆነ የጓደኛዋን ቀን ሲደርስ ልትለያያችሁ በቅናት መንፈስ የመጣችውን ማሳፈር ትልቅነት ነው እና ይቅር በላት ለብዙዎች ግን ትምህርት ነው

  • @AbayHailu-o3j
    @AbayHailu-o3j 29 дней назад +1

    የወንድ ልጅ አይን ከሴት መቀመጫ ነው የተሰራው ትላለች እናቴ እውነቶን ነው ምናለበት ካፈቀረችህ ይቅርታ ብለሀት ብትጋብ የምን ምክንያት መደርደር ነው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 25 дней назад

    ይቅርታ አርግላት ዋናው የውስጥ ማንነታ ነው ታፈቅርሃለች ታፈቅራታለክ ስጋ ፈራሽ ነው ልጅታን ካፈቀርኳት ለዚህ ብለክ እትተዋት❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 29 дней назад +1

    ከገጠር ማግባት ቤተሰብ የመረጠልህ ብታገቡሁ የዘመኑ ሴት በጠንቖይ መተት ተብትበው ህይወትህን ታበላሻሌች ቤተሰብ ይምርጡልህ የከተማ ሴት እዳታገባ ለንብረት ነው

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 27 дней назад

      Geterea selehonesh newa esu ye Ketema lej new

  • @mltabazi1933
    @mltabazi1933 27 дней назад

    መድሃኔአለም ይርዳችሁ እየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎል ከዚህ በኋላ አንተ የትዳራችሁ ራስ ስለምትሆን ተመካክራችሁ ትኖራላችሁ መልካም ይግጠማችሁ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ። ክፉ ከእናንተ ይራቅ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 29 дней назад +1

    ፖስቱ ተመችቶኛል አይ እድላችን😂😂😂😂

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 29 дней назад

    እባክህ ታርቆ በቃ ይቅር ተባበሉ😢😢😢 የሱ ነው ጥፋቱ በቃ ይቅር በላት ወንድሜ ጥላትም ክስም ይበል

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 12 дней назад

    ፍቅር ያሸንፋል አርቴፊሻል ውስጥ ከገቡ መውጣት በጣም ያስቸግራል ወዳ አይደለም እባክህ በይቅርታ እለፍ ማንም ፍጹም የለም ስህተቶች ን ብቻ እንመልከት

  • @fytu6190
    @fytu6190 29 дней назад

    ይቅር በላት እግዛቤሄርም ይቅር ይላል🎉🎉🎉

  • @a.a2095
    @a.a2095 29 дней назад

    አባቱ !
    የሰዉ ፍፁም የለዉም ፣ ፍፁም
    አንተ በራስሕ ፍፁም ለመምሰል አትሞክር ።
    እፎይ የምትልበት የአይምሮ ሰላም ከሰጠችሕ ፣ ሌላዉ ከሳምንት የዘለለ ወሪ የለም ሁሉም ቀሪ ነዉ።
    ወዳጆችሕን አታስከፋ
    ጠላቶችሕንም አታስደስት።
    ላለፈዉ ይቅር ተባብለህ
    ስለወጀፊቲ ደሞ ተነጋግረሕ ተስማሙ
    እመነኝ ይቼ ልጅ ያንተ የኑሮ አጋርሕ ናት
    እንደነገርከን ከዉጪዉ ፈራሽ አካሏ ይልቅ
    የዉስጧን ቁንጅና አይተሕዋልና ።

  • @MastawelZehara
    @MastawelZehara Месяц назад

    Tarequ anetem tewedatalehe....esame tewedehaleche 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahelSeid
    @RahelSeid 29 дней назад

    ነገሩን ተናግረሀዋል ሰውነት ባዳነው እናም ስትግባቡ ወደትዳር የግባው ሀሳባችሁ ተመቻችታችሁዋል እመን

  • @ShahadEssa-iz2vx
    @ShahadEssa-iz2vx Месяц назад +1

    የኔ ወንድም ያለክ ስእብና ከመልካም ቤተሰብ እንደወጣክ አምናለዉ እንደዉ የኔ ወንድም አምናለዉ ተዋሽተካል ተበድያለዉ ብለካል ግን ወንድሜ በየ ሰዉ ቤት ያለዉ ታሪክ እጅግ የከፉ ነዉ እና እመነኝ ሚስትክን ብዙ አስታራቂ አጃቢ አያስፈልግም የትኛዉ ክፉ ሰዉ እንደሆነ ስለማታዉቅ እንደዉ ሴጣንን አሳፍረዉ እመነኝ ሚስትክ ላንተ ከመደሐኒአለም የተሰጠች ነች. ወንድሜ እረጅም አብራ. የመከረ ጓደኛ ሁሉ ያንተን መለወጥ የሚፈልግ አይደለም !!! አስተውል ወዳጅ ሁሉ ያንተም ሆነ የሶ ወዳጅ አይደለም ወንድሜ ሰዉ ሁሉ ትልቅ የስኬት ማማ ላይ የሚደርሰዉ ከተራራዉ ማማ የሚበልጡ ፈተናና ችግሮችን አልፎ ነዉ. እግዚህአብሔር ደሞ በአቅማችን ነዉ ፈተናን የሚሰጠን እና ወንድሜ ኢሔ ያንተ የመጀመሪያ የትዳር መግቢያ እና መዉደቂያ ፈተና ነዉ ??? ምርጫዉ ያንተ ነዉ ! ግን እንደተረዳሁክ ከሆነ ለሴጣን ሆነ ለአስመሳይ ጓደኞቻቹ የምትረታ አይደለክም በርታ በፀሎት ወንድሜ እኛም ደስ ይበለን እናመስግን ጌታን ሴጣን ይፈርና እንየዉ በደስታ. ተባረኩ

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey Месяц назад +1

    ኣሌክስ ወንድማችን እባክህን አኣስታርቃቸው ሰይጣንም ቅናተኛም ይፈር እባክህን ፍቅር ኣለ በሁለቱ ደሞ ቆንጅየናት የኣሁን ሴቶችኮ መኪና ብርንጂ ፍቅር ኣያቁም ኣብዛኞቹና የከፍም ልያገኝ ይችላል ሰውመግፍት ጥሩ ኣይደለም ጓደኞቻ ምቀኛ ናቸው የሰው ኣትስሙ እባክህ ወደሃላ ኣትመለስ ፈጣሪ ያቃል ኣግባት

  • @AjabMabre
    @AjabMabre Месяц назад +1

    ወንድሜ ይርታ አርግላት በሰው ስተት አይጠፋም እኔ የገረመኝ የጓደኛዋ ተንኮል ነው

  • @tigisttafesse1704
    @tigisttafesse1704 28 дней назад

    ጎደኛዋ ጠላትዋ ነች

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Месяц назад +2

    ኧረ ቆቦልህድ በቀዝቃዛ ቂጥም አለ 😅😅😅😅እደዉ ወደይት ልግባ እኔኮፀጉር ብችነዉ ሚመስለኝ እእ😅😅😅ጉድፈላ ምን አስበዉ. ነዉ. ጋዜጠኛዉ ግን አድናቂህነኝ አባ በርታልን🎉🎉

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 29 дней назад

    ወንድሜ አንዴ አጠፋች ሳትነግርህ ልታገባት ነበር በፍቅር ። ስንት ደግሞ አሉ ዱባይ ሄዶ ለሚስቱ የማመጣ አሜሪካ ሄዳ ትዝታ የምታደርግ ብሎ እያወቀ ። ስለዚህ ዋናው ፍቅር ነው ከወደድካት ከመቀመጫዋ ምን አለክ ?

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 29 дней назад +1

    አይ በቃ ይህ ስህተት ነው ብለህ ይቅርታ ልታደርግላት ይገባል ምክንያቱም ከዚህ በላይ ቺት በቤትህ ውስጥ ከጓአደኛህ ጋር በተለያዩ መልኩ ሚያጠፉትን ስታይ የሷ ምንም ማለት አይደለም። እንደገለጽከው ከሆነ ስነምግቧሯ ከተመቸህ ደሞ ዋናው ቁምነገሩ ስነምግባርና ችት ያለማድረጓ ትልቅ ፍቅር አላትና በተመልካች ስም ይቅርታ ልታገርግላት እንጠይቅኋለን ??

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Месяц назад

    Please alexye የኔ ልጅ አስታርቃቸው።

  • @CellNet-ls1cy
    @CellNet-ls1cy 23 дня назад

    ተረጋግተህ እሥብ የዛሬን ሣይሆን የወደፊቱን ለወደፊቱዎ እንዳትቆጭ

  • @smumd
    @smumd 25 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረወኒየ
    የረእሱ አፃፃፈነግረ😂😂😂😂😂😂

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +1

    በናትህ አስታርቃቸው በጓደኛዋ ተኮል ይክሸፍ በጌታ

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Месяц назад +1

    አሰተሳሰቦ ምረጥጥጥ ልጂ ግን መልክ ደሊ ነገ ፈራሽ ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 29 дней назад

    ሌላ ጉዳይ አይኑራት እንጅ ችግር የለው

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 29 дней назад

    Please brother she is Amezing onuest loving person she only layer one thing mabey she tink you come gor her body that way she don't tailing you but she is in out gorgeous you say good woman meried her

  • @Zenzem-si7rc
    @Zenzem-si7rc Месяц назад +1

    ይመለሱ ይወዳታል

  • @HiduHuseen
    @HiduHuseen Месяц назад +1

    Dhifama Godhiif

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 29 дней назад

    Betam tru lije nehe please yekre belatena tegabu esuwam tesaseta naw

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 28 дней назад

    ምን ታካብዳለህ ይሔ ጥፋት አይደለም የነገረችህ ሴት ስለቀናችባት ነው አሁንም በይቅርታ ልብ ተቀበላት እንደምታፈቅራት ተናግረሀል ጌታም ይቅር ተባባሉ ነው ያለው ከመጀመሪያው ቂመኛ አትሁን።ከመነሻው አሉባልታ የምትሠማ ከሆነ ባል አትሆናትም ጓደኞችህም የምቀኝነት አሉባልታ አታዳምጥ አይጠቅምህም።

  • @TijiDegen
    @TijiDegen 29 дней назад

    ኸረ ይኸ ሰውየ በደብ አቀዋለው ወላሂ እህቴን አግብቷት ነበር ግን ፈተዋለች በጣም ባልየ ነው 😢😢😢

  • @Bezawit-i9u
    @Bezawit-i9u Месяц назад +4

    በልቶ የሚያድር አይመስልም ቅጥነቱ

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x Месяц назад

    ይቅር በላት እሱዎም ወዳ አይደለም አንደ በዛ መልክ ስለተገናናቹ ፈርታ ናው ላለ ማጣት ናው 😢😢😢ተረዳት please

  • @genet-b5s
    @genet-b5s Месяц назад +1

    የሴቱ ጉድ አይ😅😅😅😅😅 የምትዋደዱ ከሆነ አትጣሉ ታረቁ

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 29 дней назад

    ወንድሜ የሰቅርታ አድርግላት ማፍቀር ብዙውን ያሰተካክላል

  • @nanimiki-dq1zd
    @nanimiki-dq1zd 27 дней назад

    አረ ልክነክ በተራአ ነገር መጣላት ይከብዳል ብሮ ተመለስ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 Месяц назад

    ጉበዝ ጋዜጠኛ
    አትሐያዩ ተጋቡ ይህ ነገር እራሱተናነው

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw Месяц назад

    እኔእምለው ውበት ውበት ውበት ትላላቺሁ እርጋፌመሆኑን አታውቆም ዋናውፍቅርነው ልቡናይስጠንፍጣሬ

  • @Birhan-r2t
    @Birhan-r2t 27 дней назад

    Yemer endezishi ayenet sat atagegim

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 29 дней назад

    ልጅቱ ጎደኛህ እዳይኖራት ወደፍት

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Месяц назад

    ይነጋገሩ ጨዋነውል በክብርያደገ ሲጀመርጓደኛምቀኛነው እሶምእራሶንታስተካክል

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Месяц назад +1

    አንተ ስንቴ ነው ሐጢያትህን እግዚአብሄር ይቅር ያለህ እዴት ሚስትህን ቀላል ጥፋት ይቅር አትልም? ቺት አላደረገች እግዚአብሄር መፋታትን ይጠላል።

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk Месяц назад +1

    ኤራ ጉድ ዘንድሮ ነገር አይጣል ነው መቸም 😂😂😂😂

  • @EmuHabesha-bs6md
    @EmuHabesha-bs6md 13 дней назад

    ይቅርታ አድርግላትእና ታረቃት

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 29 дней назад

    Please forgive adreregelat esuwam ke sehetetuwa temaralechi fikre yebeletal

  • @kamelaHussain-ns9oe
    @kamelaHussain-ns9oe Месяц назад

    Iwadadaluu ati layayuu lijutaa bitaa xafam tafaqiralechii❤

  • @AssaneFaye-ux3pr
    @AssaneFaye-ux3pr Месяц назад

    Hiye alekeseye selam naw selamek bezetyeble❤❤❤❤❤❤