Alemneh wasse ፑቲን ከአሜሪካ ጋር "የሚሳኤል ቴክኖሎጂ ፍልሚያ "ጠየቁ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 89

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Месяц назад +11

    ፑቲን የኔ ጀግና አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ። አንዲህ ነው የሀገር መሪ ማለት። ሺህ አመት ይንገስ።

    • @one-107
      @one-107 Месяц назад +1

      አሰ ወዴት ወዴት ቻይናና ሩሲያ ቢደመሩ አሜሪካ ላይ እንደማይደርሱ ጠንቅቀክ እወቅ። ይህ ሲባል እስካሁን ባለበት ሆኔታ ነው ። ስለወደፊቱ ፈጣሪ ያውቃል። ለማንኛውም ፑቲን ራሱ አውሬ ነው ምክንያቱም እንዴት በሽር አል አሳድን ጥገኛ ይሰጣል። እውነት ለፍትህ የሚቆም ከሆነ እኮ ለፍርድ እንዲቀርብ ነው ማድረግ ያለበት ። መቼም የበሽር አል አሳድ ክፋትን ፑቲን አያውቀውም አትለኝም።

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf Месяц назад +13

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ከሀጢያት ከዘላለም ሞት መዳን በሌላ በማንም የለም አንድንበት ዘንድ ከሠማይ በታች የተሠጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ሐዋ 4:12

    • @fairfair5506
      @fairfair5506 Месяц назад

      የሚያዲነው የእየሱስ አምላክ የፍጡራን ጌታ የሆነው አላህ ብቻ ነው

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Месяц назад

      😂😂😂​@@fairfair5506

    • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
      @እየሱስያድናል-ኸ2አ Месяц назад +2

      አሜንንንንንን ብቸኛ አዳኝ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ። ❤❤❤❤❤

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር Месяц назад

      ​@@fairfair5506 አላህ ባለሁለት ቀኝ እጅ የማይናገር የማይጋገር ድንጋይ ነው አባቱ። መለኮታዊ ካርክተር ያላበሰው ሳዑዲያዊው ማሜ ኢብኑ አብደላ ነው። 😉

    • @Zikramohammed1234
      @Zikramohammed1234 Месяц назад +1

      በልጁ ያላመነ አንድ በሆነው የእግዚያብሄር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል መጸሀፍ ቅዱስ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Месяц назад +7

    ልዕለ ሀያሏ ሩሲያ በጦር ቴክኖሎጂ ሚደርስባት የለም ። የምድራችን ሰላም አስጠባቂ።
    ** ዚርኮን
    ***ካንዛሀል
    **** ኣሬሽኒክ .....ወዘተ የልብ አድርስ ጥም ቆራችጭ ። ታላቋ ሩሲያ የትኛውም የምድራችን ሀይል አይቆቆማትም VICTORY FOR RUSSIAN 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru Месяц назад +6

    ሰላም በመላው አለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Месяц назад +4

    መፀሀፍ ቅዱስ እራሻ እደማትሽነፍ ይላል እንግዲህ የጌታን ቃል እናምናለን

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Месяц назад +2

      exactly where in the bible?😊

    • @Babula4590
      @Babula4590 Месяц назад

      ፔፔ wey enante!

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 Месяц назад

      Please min kifel laye new yalew ?

    • @zolazola122
      @zolazola122 Месяц назад

      ​@@Babula4590ምነው አናደደህ እ አተ የሰው ልጣጭ

    • @one-107
      @one-107 Месяц назад

      ​@@zolazola122ምነው ምን አናቆረክ የሬሱን ሀሳብ መግለፅ ይችላል። ደግሞም ምክንያታዊ ነው። እንዴት ካልክ ለረስረዳክ። ፑቲን ለምን በሽር አል አሳድን ማስጠጌት ፈለገ ለሁሉም ሰው ግልፅ በሆነ መልኩ አሳድ በጣም ክፉ ወንጀለኛ ነው ታዲያ ይህን ሰው ማስጠጋት ነው ወይንስ ለፍርድ እንዲቀርብ ማድረግ? ለዚህ ምላሽ መልካም አእምሮ ያለው ሁሉ ይፍረድ። እስኪ አስበው የሀገሩ ህዝብ ይቅር ቢባል እንኳ ስንትና ስንት ኢትዮጵያዊያንን ነው ዘግናኝ በሆነ መልኩ የጨፈጨፈው አል አሳድ።?

  • @zolazola122
    @zolazola122 Месяц назад +5

    አሜሪካ ኮ ሱፐር ሶኒክ ለዘመናት ስትሞክር ቆይታ አሁን 6ወር አይሞላውም ካሳካችው። ልዕለ ሀያሏ ሩሲያ በ2016 የሱፐር ሶኒክ ቴክኖሎጂ ባለቤት የሆነችው ።ይሄን ዘገባ የራሳቸው ዘጋቢ አለምነህ ዘግቦታል ድሮ። በጦር ቴክኖሎጂማ አይመጣጠኑም victory for Russian🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

    • @dagi6055
      @dagi6055 Месяц назад

      Mogn 😂 america atfokrim eskemtmetak yelgnim nw mitlk

    • @zolazola122
      @zolazola122 Месяц назад

      @@dagi6055 ሩሲያ የጦር ቴክኖሎጂዋን 5% አልተጠቀመችም ይህንስ ታቃለህ

  • @AbdiManche
    @AbdiManche Месяц назад +8

    ሺ ቢወለድ ሺ ነው ጉዱ የፑቲን አይነት ይበቃል አንዱ።👏👏👏👏👏👏

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 Месяц назад +1

      Bitilkilll Dele lputin 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺

    • @zolazola122
      @zolazola122 Месяц назад +1

      KING OF KING 👑VLADIMIR PUTIN 👑 victory for Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 Месяц назад +2

    ክርስቲያኖች ወደተፈጠረቹበት እምነት ተመለሱ ሰውን አታምልኩ እየሱስን የፈጠረውን አምላክ በብቸኝነት ተገዙ በእየሱ ላይ የአላህ ሰላም ይውረድ።

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Месяц назад

      😂😂 tert tert atewar

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር Месяц назад +1

      አላህ ባለሁለት ቀኝ እጅ የማይናገር የማይጋገር የመካ ጣዖት ነው። መለኮታዊ ካራክተር ያላበሰው ሳዑዲያዊው ቀዌ ማሜ ኢብኑ አብደላ ነው። 😉

  • @idreessyed5902
    @idreessyed5902 Месяц назад

    እራሽያ ባህልና ሀይማት አክባሪ የራሳቸዉንም የሌሎችንም የሚያከብሩ ናቸዉ አላህ ሀገራቸዉን ይጠብቅላቸዉ

  • @dagentmarkos-h9x
    @dagentmarkos-h9x Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ ወዴት እኔዳሌን አስበን ማሬን

  • @negasaasefa9961
    @negasaasefa9961 Месяц назад +3

    I'm just waiting for your post Alem❤
    Really addicted to awaze❤

  • @ማሚላ-ጐ2ወ
    @ማሚላ-ጐ2ወ Месяц назад +4

    አቦ ተመቸኝ የሰይጣን ፈረስ ምርጥ አገላለጥ 😂

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 Месяц назад +1

    ሰላም አለምነህስለ አለም መረጃህ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk Месяц назад +3

    ራሺያ ከሶርያ አትለቅም...ትልቅ ዜና ነው።

  • @AbduYmam-h1r
    @AbduYmam-h1r 28 дней назад

    ፑቲን በጣም ይመቺህ

  • @83Tamiru
    @83Tamiru Месяц назад +1

    የሰይጣን ፈረስ❤ አለምና ድንቅ ቃላቶቹ!!!

  • @Ryanah0985
    @Ryanah0985 Месяц назад +1

    ይህ የምጨረሻው ዘመን ምልክት ነው ስለዚህ ወገኔ ጌታን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል
    ኢየሱስያድናል

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 Месяц назад

      @@Ryanah0985 ሁልጊዜ የግል አዳኝ መቼ ነው ህብረት የሚኖራችሁ ግን ? የግል ንብረት እንጅ የግል አዳኝ አናውቅም

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Месяц назад +1

    ኒኩለር ለምን አይታኮሱ እያጋጉን ተጨነነቅን ወንድ ከሆነች ለምን ራሽያ አትጀምረውም?

  • @MasreshaWorkugmeskel
    @MasreshaWorkugmeskel Месяц назад +1

    ሠላም ለምድራችን ይሁን

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Месяц назад

    የጦር መሳሪያዎቻቸውን በምስኪን ህዝብላይ መሞከሪያ። እጅግ ያሳዝናል

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 Месяц назад

    እናነቡጨው ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @samsonayele4044
    @samsonayele4044 Месяц назад +2

    well come back

  • @TeddySamuel-vz8tk
    @TeddySamuel-vz8tk Месяц назад

    ውድ ውድመችንንንን በጥም እንወዓላን እነከብርሓለን

  • @gecherki1611
    @gecherki1611 Месяц назад

    ዩክሬን ምን አደረገቻችሁ??????ይገርማል በጣም።

    • @rezenomalmaw4898
      @rezenomalmaw4898 Месяц назад

      ጥያቄው ማቅረብ ያለብህ የዩኩሬን ጠላት ለሆነው የአሜሪካ ጦር መሳሪያ ደላላውና የባይደን ፈረስ ለሆነው ክሞዲያን ዘለንስኪ ነው።

  • @official_abel_negash
    @official_abel_negash Месяц назад +1

    ርዕሱ
    መድቡ እናነቡጨው

  • @amanalhaile4063
    @amanalhaile4063 Месяц назад +1

    This is Russia's most dangerous nuclear missile. Or rather, the world's most dangerous nuclear missile. But to be precise, not the whole thing, but the maneuverable block, which is located in the head of the missile.
    In the mid-1980s, Russian scientists under the leadership of chief designer Pavel Sudyukov began work on the project under the code "4202". The purpose of the work was to try to find a lock to the U.S. missile defense system. It was then that the AVANGARD system was developed.
    AVANGARD consists of two elements -
    The first is an intercontinental ballistic missile, responsible for acceleration and bringing the warhead to the calculated trajectory. The second element is the hypersonic gliding winged warhead.
    The gliding winged combat unit is seriously different from its competitors in terms of its operating principles. Unlike "conventional" warheads, the winged unit is capable of performing a planning flight, not just "falling" on the target. Because of this, it is almost impossible to intercept.
    The "AVANGARD" has a very high speed. According to the results of the next test launch, it was reported to reach a speed of 27 Mach number it is 32217 kilometers or 20019 miles. this allows it for an hour and a little to make a full circle around the planet or just 16 minutes to cover the distance from Moscow to New York.
    No air defense system can deal with a missile like that. Only missile defense has a chance, and that's small.
    The launch of an intercontinental missile will not go unnoticed. It can be tracked by satellite reconnaissance. This means that you can learn about the launch in advance, and there will be some time to react.
    In flight, the hypersonic Avangard forms a cloud of plasma around itself, which is detected by infrared reconnaissance satellites. This makes it possible to track the missile's movement. But that's not the problem.
    Anti-missile defenses use a kinetic method of interception. When a conventional missile is launched, it has a fairly predictable trajectory and is relatively easy to target. But the Avangard Block can literally dodge such an attack because it can change its flight path.
    The explosive power of the nuclear warhead carried by the "!AVANGARD" missile is reported to be more than 2 megatons in TNT equivalent, which is a hundred times greater than the bomb dropped on Nagasaki.
    For example, if "!AVANGARD" were to be dropped on New York City, the destruction would be over 25 kilometers in radius.
    More than 2 million people would die.
    And over 3.5 million people would be injured.
    The nuclear mushroom would reach the altitude that airplanes normally fly.
    But it's unlikely that such a missile would be used on cities. It's more likely to target radars and missile defense sites. So that russia can then have the opportunity to uncontrollably use more obsolete nuclear weapons, of which it has 5889 in nuclear storage.
    But I ask you to remember that any weapon is bad. We are human beings - and we were born to create and create happiness around us!
    Subscribe to the channel and let's discuss this missile in the comments!

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Месяц назад

    ቱሪናፉ አለ የሀገሬ ሰዉ

  • @iyobayele
    @iyobayele Месяц назад

    ሠላም ነው መፈለግ የነበረባችሁ!!

  • @dagnachewkebedebefikadu5429
    @dagnachewkebedebefikadu5429 Месяц назад +2

    አረ በሚሳኤልና ሚሳኤል መከላከያ ቀዳሚ ነች ። እውነት ነው። ማመን ብቻ ነው።

    • @dagnachewkebedebefikadu5429
      @dagnachewkebedebefikadu5429 Месяц назад

      ወንድሜ በ ዶክተናቸው ይህንን ማወቅ ይቻላል። ኣሜሪካ ማሪን እና የጦር መርከብ አላት። ሶቬትና ራሻ ደግሞ ሰመራን ICBm በሴሎ ውስጥ እና ሌሎች አሏቸው ። ይህንን በደንብ ዘግበው

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Месяц назад

      if Russia is a superpower or has super advanced weapons than the US, as you mentioned, the Ukraine war wouldn't have taken about 3 years, North Korean troops wouldn't involve in the Ukraine war, and Syria wouldn't fall in the hands of the rebels. werie bcha nat Russia. in any way that region needs peace and stability.

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Месяц назад +2

    if Russia is a superpower or has super advanced weapons than the US, as you mentioned, the Ukraine war wouldn't have taken about 3 years, and Syria wouldn't fall in the hands of the rebels. werie bcha nat Russia. in any way that region needs peace and stability.

    • @rezenomalmaw4898
      @rezenomalmaw4898 Месяц назад +2

      That your poor assumption and shallow understanding about the whole nature and broadness of the war.

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Месяц назад

      @rezenomalmaw4898 According to some news analysis, "Russia has advanced weapons than American." Yet putin brought North Korean troops to fight, after Russia lost more than 600000 soldiers in the war. if they have that kind of weapons, they wouldn't have gone through all these disasters. no matter how sofesticated and broad the nature of the war is, if they have that "advanced" weapons, nobody would evilly look at Russia, let alone to fight with them. but I understand propaganda is a part of the war

  • @michaelhabesha
    @michaelhabesha Месяц назад

    የዛሬው ፖስት ርዕስ የለውም አለም

  • @GetachewKassa-i8s
    @GetachewKassa-i8s Месяц назад

    🎉

  • @GuyoAbduba-z1x
    @GuyoAbduba-z1x Месяц назад

    ኪሎ ሜትሩን አወቅነው ምንድነው ካሬ ኪሎ ሜትር ግራ አታጋባን ተው አለም ተው!!!

  • @DawitAmbaye-j7m
    @DawitAmbaye-j7m Месяц назад +1

    እሥራኤል ይህን የራሻ የሚሳሌል ቴክኖሎጅ ከለላት ወይም ይህን ሚሳየል
    የሚያከሽፍ ከለላት÷ሙተናል::ይፋ ያላደረገችው አለም የማያውቀው አውዳሚ መሳሪያ ሥራ ላይ ያላዋለችው
    ይኖራታል ብለን እንጠብቃለን::የቁርጥ ልጃችን ኔታኒያሁ አዳምጠን::ይህን ያህል እንተማመናለን::

  • @MilionLema-k6q
    @MilionLema-k6q Месяц назад +1

    Puten Akame alew

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 Месяц назад +1

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሳያስ

  • @wubishethailu5101
    @wubishethailu5101 Месяц назад

    እናነቡጭ😬🤣🤣🤣🤣ቡሩሲያውያን ምን ማለት ነው😅😆😆😆

  • @EliasTefera-l5h
    @EliasTefera-l5h Месяц назад

    ሰላም ሰላም

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 Месяц назад

    ፑቲን ግን ለዜለንስኪ ያዝኑለታል ምጽ

  • @amanalhaile4063
    @amanalhaile4063 Месяц назад

    This is the midyem length Best but bihynd the 30 Mac avanghred the domms day missile equped

  • @hashimku18
    @hashimku18 Месяц назад

    Ukrain mashenef yalchalech hager atashkabt

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 Месяц назад +2

      ዪክሬን ሳይሆን ኔቶ በል ደንቆሮ

    • @duliti7133
      @duliti7133 Месяц назад

      ምን ይሁን ምን በአንድ ወር እጨርሰዋለሁ ያለችው ጦርነት ሁለት አመት ደረሰ

  • @ab_sis
    @ab_sis Месяц назад

    ኢሳያስ 'አለም' ብለህ ስትጀመር ነው ደስ የሚለው......ሁሌም አትርሳው

  • @TigestHabte
    @TigestHabte Месяц назад

    ፑቲን ቻዎ ጡንቻ አለኝ እያለ ነዉ

  • @Tommylove4
    @Tommylove4 Месяц назад

    አቶ አለምነህ ራሽያን rational ባልሆነ መንገድ በጭፍን መደገፍና አብረህ የሰራህ ይመስል ስለተክኖሎጅዉ ምንነት ስትተነትን ትንሽ አድማጮች ይታዘቡኛል አትልም? ለመሆኑ ፑትንና የራሽያ ሕዝብ ችግር ዉስጥ አይደለም ነዉ የሚትለዉ? ዩኩረን ወደደም ተጠላም Logically ሉአላዊኔታ ለማስከበር ትዋጋለች። የአንተ አስተሳሰብ የሚገርም ነዉ።

  • @AklilWagnor
    @AklilWagnor Месяц назад

    Putin hero vamos vamos putin

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 Месяц назад

    😂😂😂አለምነህ ግን አቤት ማጋነን ስትችልበት ቆይ 15 ደቂቃ የሚፈጀው ቅበቶ ምትታጠቀው መቀነት ነው እንዴ መቀነት እራሱ ያንያህል አይፈጅም ወይ አለም😂😂😂

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 Месяц назад +1

    ሩሲያ አታሸንፍም ውድቀት ለሩሲያ

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Месяц назад

    የራሽያ መንግስት መዳከም ለአለም ሰላምና ዲሞክራሲ ትልቅ እንደምታ አለው በተቃራኒው ራሽያ ካሸነፈች አምባገነኖች ያቆጠቅጣሉ የአለም ህዝብ ስጋት ላይ ይወድቃል

  • @MilionLema-k6q
    @MilionLema-k6q Месяц назад

    Setane ena melak tawedaderale

  • @asnakeabebe-2900
    @asnakeabebe-2900 Месяц назад +1

    አለምነህ፣ስድስቱ ጫፎች እያንዳንዳቸው ሰላሳ ስድስት ሌላ ዋርሄዶችን ይይዛሉ የሚባለው እውነት ነው?

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 Месяц назад

    አይ እራሺያ 😂😂😂

  • @LakewWake-q2y
    @LakewWake-q2y Месяц назад

    Victory for Russian

  • @tameratm9753
    @tameratm9753 Месяц назад +1

    ፑቲን እንደ አብይ አህመድ ምላስ አበዛ። እየተሸነፈ ነው መሰለኝ 😅😅

  • @aberatube
    @aberatube Месяц назад

    የናንተ ዘገባ የሆነ የብልጽግና ሰዎች አነጋገር የተናወጠ ምንም መረጃ ሳይኖር የፑቲን ኮፊፔስት ነው እንደ ጋዘጠኛ ግራ ቀኝ ያልተመለከተ ዜና ነው 😅

  • @gecherki1611
    @gecherki1611 Месяц назад

    አንተ ጋዜጠኛ ነህ አለምነህ ምትፈልገውን ሳይሆን መረጃን ዘግብ።

  • @jeni-qp3xk
    @jeni-qp3xk Месяц назад

    ይኼ የሽማግሌ ዱርዬ በቅርቡ ማንቁርቱን ተየሸዞ ለፍርድ ይቀርባል ።

  • @tesfaymehari5308
    @tesfaymehari5308 Месяц назад +1

    የፑቲን ጉራ መና ቀረ ይቅር አሜሪካ ይኩሬንም አልቻለም ፈሳም

    • @BogaleWolde-m9y
      @BogaleWolde-m9y Месяц назад +2

      Balege

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Месяц назад

      if Russia is a superpower or has super advanced weapons than the US, as you mentioned, the Ukraine-Russia war wouldn't have taken about 3 years, north Korea troops wouldn't have been involved in Ukraine-Russia war, and Syria wouldn't fall in the hands of the rebels. werie bcha nat Russia. in any way that region needs peace and stability.

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 6 дней назад

    አለምነው ዋሲ ጢነኛ ነህ ለስብናህ አስብ ለሆድክ ብለህ እራሻ ስት እየከፈሉህ ነው ለሱ ሆድክ