Alemneh Wasse የአሳዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 88

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 Месяц назад +9

    አለምነህ ወደር የሌለው ጋዜጠኛ ነው ። በጣም የታወቀ ቁም ነገርኛ ።

  • @angesomkidane-l1u
    @angesomkidane-l1u Месяц назад +10

    ዋውው ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ ድምፅህ ኒክለር ነው ጋዜጣኛ ማለት እንደ ኣንተ ነው

  • @mamitobest9277
    @mamitobest9277 Месяц назад +9

    አንጋፋው የሀገራችን እውቁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @ለኩልክሙ
    @ለኩልክሙ Месяц назад +2

    ክበርልነ አለምነህ ስለ እውነት ❤❤❤

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Месяц назад +4

    አለም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w Месяц назад +5

    እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር ትግሬ ከሆንክ እያሳደዱ ጁንታ ነህ እየተባለ ይታሰሩ ነበር አልዋቲዎችም ይሄ ነገር ነው የሚጠብቃቸው !

  • @melakuzerihundesstal8179
    @melakuzerihundesstal8179 Месяц назад +9

    ግጥም ነው ዜና ነው ወይስ ዜማ ነው መከተል እቃተኝ ብቻ አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @aschalewmekon3795
    @aschalewmekon3795 Месяц назад

    ምንም ይሁን ቶሎ ቶሎ አድርሰን ።እናመሰግናለን አለም።

  • @dawitabebe1718
    @dawitabebe1718 Месяц назад +3

    ዜናው ሲጣፍጥ .፤ደገምኩት እኮ

  • @EthiopiaSolomon-uo9cx
    @EthiopiaSolomon-uo9cx Месяц назад

    Alemne wase gobez nek berta

  • @elsabethmekuria6897
    @elsabethmekuria6897 Месяц назад

    Alem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalewmekon3795
    @aschalewmekon3795 Месяц назад

    ምንም ይሁን ቶሎ ቶሎ አድርሰን ።እናመሰግናለን አለም። 17:30

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад +3

    ቁቤፃ ልክ እንደ ሳማ አይነት ቅጠል ነው በችግር ሰአት ተቀቅሎ ይበላል ሳማ ይበላል እንዴ የሚል አይጠፋም

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
    @weldetekelhaimanotwegebrem1284 Месяц назад +10

    ጋሸ አለምነህ የዘገብከው ስለ ሶሪያ ወይስ ስለኢትዮዽያ? ተመሳስሎብኝ ነው?

    • @AlexAmare-je7oq
      @AlexAmare-je7oq Месяц назад

      በተለይ የድንች ቅጠሉን በጠው ያለው አብይ

    • @Babula4590
      @Babula4590 Месяц назад

      Minaw netsa kewetachuh bwhala chekona tesemachuh ayi habesha!

    • @biruknigatu5056
      @biruknigatu5056 Месяц назад

      Nefez neh😅😅😅

    • @biruknigatu5056
      @biruknigatu5056 Месяц назад

      Oromo majority new libdash😅😅😅

  • @ZenebeZoe
    @ZenebeZoe Месяц назад

    አዋዜ❤❤❤

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 Месяц назад +2

    ዓለምን እያመሠች ያለችው እስራኤል ናት።አሜሪካ በእስራኤል ቅኝ ግዛት ውስጥ ናት።44 ሺህ ህዝብ ጨርሳ( አብዛኛዎቹ ሴቶችና ህጻናት ) ፣የፍልስጤማውያንን መሬት በሀይል መያዝ፣ከ1948 ጀምሮ ያለቀውን የፍልስጤም ህዝብ ቤት ይቁጠረው፣በዓለም ፍትህ የለም ማለት ይቻላል።

    • @פקדו
      @פקדו Месяц назад

      😂

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 Месяц назад +1

      መጀመሪያ ራሳችውን ተስማሙ። አረብ አይረባው። ሁሌ ሽብር መፍጠር አቁሙ

    • @מסרק
      @מסרק Месяц назад

      ሰካራም

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Месяц назад

      ንገሩኝ ባይ ወደፊት አርብ እርሰ በእርሱ የሚተራርድ ህዝብ ነው ደም ማፍሰሰ ሁሌ ሸብር ፈጣሪ እሰላም ማለት ይህ ነው
      እሰራኤልን ገብተው ማን ጨፍጭፍ አላቸው እንደውም ሲያንሳቸው ነው ሁሉን ማጥፉት ነበር
      ህፃናትን ማርድ ሴትን መድፈር መገደል የአርብ( ሙሰሊም) ድርጊት ነው ይህን ነው የሰሩት እሰራኤል ላይ
      ሰያንሳቸው ነው አሸቃሻጭ

  • @TewoderosAtetegeb
    @TewoderosAtetegeb Месяц назад

    አለም ላንተም ኢሱ ሰላማቹ ይብዛ አሁን እንኳ የሩሲያና የዩክሬን ጉዳይ እያበቃ ይመስላል ፑቲን በድል ያጠናቀቁት ይመስላል የሁን ፊትህን አንድ ወደ ሶሪያ ሁለት ወደ ኢራን ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን አሳድ የእጁን አገኘ ግን ጋዳፊ ጥሩ አባት ነበር ለሊቢያውያን የምዕራቡ በተለይ ፈረሳይ የእጇን ታገኛለች ሰላም ለአለም ይሁን

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 Месяц назад

    አመሰግነዋለሁ

  • @angesomkidane-l1u
    @angesomkidane-l1u Месяц назад +1

  • @dawitabebe1718
    @dawitabebe1718 Месяц назад

    Legend

  • @Babula4590
    @Babula4590 Месяц назад

    Rakot mahon gin lemindinaw miyasdesitachu?

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад

    ቁቤጸ ማለት አልጋበኝም አስራዱኝ😂😂😂😂😂

  • @tsegayezeleke6730
    @tsegayezeleke6730 Месяц назад

    enameseginalen

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Месяц назад

    ቁቤፃ የሚለውን ቃል ከየት አገኘኸው ?

  • @endaltam7986
    @endaltam7986 Месяц назад

    This History is happening right now in Ethiopia but Alemneh when are you taking about Ethiopia?

  • @samdan1425
    @samdan1425 Месяц назад

    Assad and The Tigre government of Ethiopia the same tactics, same brutality, same terror. The difference here is Assad's tribe Alawati has finally woke up but Moran Tigreans didn't.

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ Месяц назад +2

    እስልምና የአለም ነቀርሳ ነው።

    • @ZabibaYusuf-h8r
      @ZabibaYusuf-h8r Месяц назад

      እስልምና የአለም መዳሀኒት ነው ግብረሶዶማውያንን ያወግዛል ዝሙትን ሙዚቃን መጠጥን ያወግዛል ነቀርሳ ሆነብክ ስታሳዝን እስልምና አጣሀው እንጅ አላጣህም

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ Месяц назад

      @ መሀመድ ዝሙተኛ የፈጠረው ሀይማኖት ይህን አያወግዝም።

    • @JamalAbdu-b2u
      @JamalAbdu-b2u 5 дней назад

      @@የሳምሶን_ታሪክ እንደናትህ እምስ አቃጥለዎለሁ

  • @endaleabrhame3233
    @endaleabrhame3233 Месяц назад

    ምንድ ነው አልገባን ሸገርን ትነሽ አድምጥ

  • @mephinhaile2244
    @mephinhaile2244 Месяц назад +1

    You believe it or not Syria is no more. She is gone to her grave

  • @MelakuAto
    @MelakuAto Месяц назад

    ምነው ምነው አቀራረብህ ግጥም መሰለ ድምፅ ብቻ ለዛ ይጎድለዋል ።

  • @juju-d8b
    @juju-d8b Месяц назад

    Wey

  • @getahungizaw7046
    @getahungizaw7046 Месяц назад

    መንተባተብ ብቻ ቁም ነገር 0 ማስታወቂያ፡ብቻ ስራ።

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Месяц назад

    ወይ አለምነህ ወደ ሶሪያ ምን ወሰደህ እዚሁ ሀገሪችን እየተቀያየሩ ባዶ ሯቁቷዋ ያስቀሯት የመሪ ጅቦች አሉልክ እኮ

  • @TeddyMesfin-q8y
    @TeddyMesfin-q8y Месяц назад

    Alemnew eneh zegoch endet aysegu(ayterateru) alem enezihen mengest ye keyerut sewoch betekel awkehachewal? Yezare sent amet Ethiopian yebezubet kefel ye Eritrea wotatochen fitachewen be masek shefenew andebeg yareduachew enzih daeshch eko nachew lastawese Ethiopia lay towodros adhanom welajocha ew betegegnubet beherawe hazen advise abeba lay tezekerew neber

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz Месяц назад

    ቀላል ይሸንጣል ያንተን ድምፅ መስማት

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Месяц назад

    Beshar alasadn yemetechet moral yelehem zare israel yemeteserawen yemasefafat druzochn kesoreya yeswa letaderg setengidagod yehe hulu beshar selehede naw malkes yejemeral ye sariya saw beshar hagerun ayasdeferm neber

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Месяц назад

    እውነቷዋ ነው ጅብ ሄደ ጅብ መጣ ያው ያው ነው

  • @mulukenakalneh1121
    @mulukenakalneh1121 Месяц назад +2

    ከአብይ መንግስት የተለዬ ነገር ቢኖር ስልጣን አለመልቀቁ ብቻ ነው

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r Месяц назад

    አጅብ አሁን አንተ በሰከረ ድምጽህ በሻር ሰላማዊ ነውን 😂የነጻ ታጋይ ህዝቦች ግን አማጺያን ቆይ ከአማራ ዩቶቦሮች ምን ይጠበቃል አማራዎች ሙስሊም ጠል የአጼ ልጆች ናችሁእኮ በዬኮሜንቱስር ሙስሊም ሙስሊም አማራ ናችሁ ስልጣን ብትይዙ የሁዲና ፈለስጢን እንደምታረጉን እርግጠኛ ሆነናል ከናተ ብዙ እዬተማርን ነው ምን ያክል አረመኔና የሀይማኖት ጸረ ሰው ናችሁ እኛስ ተማርንባችሁ እነሱ አላህ ያለው ይሆናል በሻርም ተሰናብትዋል አይደለም እስራኤል

  • @mikykumilachew8606
    @mikykumilachew8606 Месяц назад

    ከ በሽር አላሳድ የባሰ ህዝቦቹን በድሮን እና በህራብ አለንጋ ለሚገርፍ እንዲሁም ሃገሪቶን ወደ ድንጋይ ዘመን የመለሳት አረመኔው አብይ አረመኔነት የምታዎራው እና ለ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው ድምፅ የምትሆናችው?? አሳከምኝ ብለህ 120ሚሊዮን ህዝብ ነው የካድከው!

  • @tekalignbezawork9892
    @tekalignbezawork9892 Месяц назад

    አለምነህ..ቧንቧ አትሁን....ተማሪ ሳይሆን ተመራማሪ ሁን..!!!..ዜናን የወደድኪት..ነበር..!!!ተማሪነት ይብቃህ..!!

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 Месяц назад

      Endee what's wrong with you people? This guy is soooo big and all rounded..Awaze is beautifully crafted media..it's Radio format not shitty blog

  • @yonas9945
    @yonas9945 Месяц назад

    25 ተኛው ክፍለ ዘመን 😂😂
    መሃይም እንተ አለምነህን ለመተቸት እውቀቱም ችሎታውም የለህም
    ያለህበት 21 ክፍለ ዘመን መሆኑን መጀመሪያ እወቅ !!

    • @פקדו
      @פקדו Месяц назад

      ምሀመድ 😂እንዲት ነህ በአለም ደንቆሮ ሞስሌም እኮ ነው

  • @EhtedroEhtedro
    @EhtedroEhtedro Месяц назад +6

    አለም ነህ ዋሴ ከጋዜጠኛነት ወደ ገጣሚነት እንኳን አደረሰህ ጀዝባ ተንታኝ ድምፅ እንጂ ግንዛቤ የሌለህ ኩታራ ዩቱበር ነህ ንቃ አሁን 25 ኛው ክፍለ ዘመን ነው አሁን የኢለመንተሪ ተማሪ ይበልጥሃል እድሜ ለኢንተርኔት እና ለቴክኖሎጂ ከጊዜው ጋር የሚመጥን ዘገባ አቅርብ ንቃ አትጀዝብ

    • @ephremberhane5665
      @ephremberhane5665 Месяц назад

      Ahun mesadeb min ametaw; at least srawun be mimeslew be miredabet menged eyakerebe new genbi hasab mesitet demom yichalal neger gn mesadeb gn teninet aymesilegnim

    • @EtaferahKassa
      @EtaferahKassa Месяц назад +4

      Zelan asadagiy yebedeleh😢😢

    • @getsad8132
      @getsad8132 Месяц назад +3

      እግዚአብሔር ይገስፅሽ/ህ

    • @getsad8132
      @getsad8132 Месяц назад +2

      እግዚአብሔር ይገስፅሽ።

    • @Berhanu-un1yk
      @Berhanu-un1yk Месяц назад +8

      Not 25 century it is 21 st century. ፍልጥ መሀይም። አለምነህ ባንተ/ቺ አፍ አይጠራም።

  • @TesfahunYirdaw
    @TesfahunYirdaw Месяц назад

    @EherdroEhtedro,9h ago ምናባህ ብለህ ነው የምሰድበው ከጫፍ አድርስም ካለምነው ዋሴ

  • @ለኩልክሙ
    @ለኩልክሙ Месяц назад +2

    ክበርልነ አለምነህ ስለ እውነት ❤❤❤