ዮሴፍ | ዘፍ.25-45| የብሉይ ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 59

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +2

    ባመቴ ደግሜ ሰማውት በለቤ ተበረክኬ ተባረክ አባቴ❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 года назад +5

    የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነው ዛሬም የሰውን ልብ የሚነካ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ስሙ ይባረክ ይህን ለመስማት እድሉን ስለአገኝሁት እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ 😢😢😢🙏🙏🙏
    አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 3 года назад +2

    ፓስተርዬ የእግዚአብሔርን ቃል በትጋት እየመገብከን ስላለ ጌታ አሁንም ከዚህም በላይ የቃሉ ብርሀን ይብራልህ ተባረክ ቤተሰብህ አብረውህ የሚያገለግሉ

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 Год назад +1

    May God b glorified for z teaching Grace bestowed upon u !

  • @እየሱሰጌታነው
    @እየሱሰጌታነው 3 года назад

    አሜን አሜን እየሱሰ ሕይው ነው ፓስተር ተባረክ

  • @AregashWoro
    @AregashWoro Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛ ልህ ብየሱስም ተበርክ “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤”
    - ዕብራውያን 4፥12

    • @AregashWoro
      @AregashWoro Год назад

      ጌታ ሁሉ ጊዜም ማልካም እና ታማኝ አራና ነው ❤😢😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌📖✅️

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 3 года назад

    ፓስተርዬ ተባረክ በትምህርትህ ሱስ ይዞኛል ከዚህ በላይ የቃሉ እውቀት ይብራልህ

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 3 года назад

    Begeta yetwededek pastor zemenehen egzabher amelak yebark anten legha geta seleseten amelaken hologezy selantamesegenalw segawen yabezaleh

  • @EstifanoesTeshome-eu6hr
    @EstifanoesTeshome-eu6hr Год назад

    How I love you pastorye geta eyesus yebarke🙌

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 года назад +6

    ፓስተር ተባረክ ! ቤተሰብህ ይባረኩ ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ::

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +2

    አሜን ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተርዬ አንትም ተባረክልን በባርኮት በአስተምሮትህ እጅግ ተባርከናል የዮሴፍ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህ ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @elsaamare6832
    @elsaamare6832 Год назад

    ፖሰተር ተባረክ በብዙ ተምራለው🥰🙏

  • @hirutyirdaw3414
    @hirutyirdaw3414 Год назад

    የጌታ ቃል ሁሌ አዲስ ነው ስለዮሴፍ ብዙጊዜ ተምሬያለሁ ዛሬ ደሞ ሌላ እውቀት ዮሴፍ ህልሙን ሲፈታ ለጀራ አሳላፊው ሞት ለወይን አሳላፊው ሂወት እዚህ ምድር ላይ ወደድንም ጠላን ሞትና ሂወት ነው ያለው እኛ ልክ እንደወይን አሳላፊው ሂወት ያገኝን በክርስቶስ ኢየሱስ ነን የወይን አሳላፊው የወሴፍን እረሳው ለፍእሮን አንዴት ወደሂወት እንደተመለሰ እረሳው እኛስ ለሞተው ማንነታችን ሂወት የሰጠንን ጌታ ኢየሱስን ሽፍነን እየኖርን ነን ዛሬም ብዞወች እንደ ፍእሮን በጭንቀት ውስጥ አሉ የተሰጠንን በክርስቶስ ያገኝነውን ሂወት ወደሞት እየተነዱት ላሉት እንደርስ ጌታ ኢየሱስን በሂወታችን እየገለጥን የብዙዎችን ህልም የምንፈታበትን ፀጋ ጌታ ያብዛልን🙏::ፓስተር የጌታ መጠቀሚያ ስለሆንክ እድለኛ ነህ

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 года назад +3

    ተባረክ ፓስተርዬ አገልግሎትህ ቤትህ መውጣት መግባት የተባረከ ይሁን ተከናወን፡፡

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 года назад

    ተባረክ ፓስተር አስፋው

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 года назад

    ትምህርቶች ታሪካዊ ዳራቸውን እየዳሰሰ ስለሚያተምር ብዙ ጠቅሞኛል የመረዳትብቃቴንም አሳድጎታል :: አመሰግናለሁ:: ጌታ ይባርክህ::

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 3 года назад

    አ ሜ ን!!ሐለሉያ!!አ ሜ ን!!አ ሜ ን!!መጋቢያችን!!እንወድሃለን 💕💜💙💕

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 3 года назад +1

    Amen Amen geta eysus abezto ybarkeh paster 🙏🙏🙏

    • @meherta8711
      @meherta8711 3 года назад

      God 🙏 you pastor Asfaw

  • @azebdiress3019
    @azebdiress3019 3 года назад

    God bless you 🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 года назад +1

    አሜን አሜን ፓስተር ተባረክ

  • @rachelassefa662
    @rachelassefa662 3 года назад

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ pastor bless you

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 3 года назад

    bless you pastor

  • @workneshfetene2095
    @workneshfetene2095 3 года назад +3

    ጌታ እብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ!!!

  • @praise2157
    @praise2157 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen thank you Lord 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 3 года назад +1

    God bless you pastor Asfaw bekele

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 3 года назад

    ሰላም ይብዛ ፓስተር

  • @tigistlencho6467
    @tigistlencho6467 3 года назад

    Wow it's amazing message my goodness

  • @tigistlencho6467
    @tigistlencho6467 3 года назад +1

    ሃለሉያ ሃለሉያ

  • @tigistlencho6467
    @tigistlencho6467 3 года назад

    You'r teaching I am so interesting .

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 3 года назад

    Amennnnnnnn! I received the power of God words! Very thankful to the Lord! More blessings and grace upon your life and your family for the glory of Christ Jesus!

  • @hirutfeyisa4080
    @hirutfeyisa4080 3 года назад

    pastor zemenh hulu yetebarek yehun nurelen betam yemtegerm abat neh

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 3 года назад

    Amen God bless you Pastor!

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 Год назад

    We have a lot of preachers,but teachers r rare & far in between.

  • @AregashWoro
    @AregashWoro Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 года назад

    Geta yebarkeh Pastor

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 года назад

    🔊ነዶ ነዶ ነዶ

  • @johnnyhm6282
    @johnnyhm6282 3 года назад

    God bless you pastor

  • @tigistlencho6467
    @tigistlencho6467 3 года назад

    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @ghirmaygebrelibanos8429
    @ghirmaygebrelibanos8429 3 года назад

    Beka zemenh ybarek
    Selam ybza.

  • @senaitasgodom2335
    @senaitasgodom2335 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @ghirmaygebrelibanos8429
    @ghirmaygebrelibanos8429 3 года назад

    amen amen pastorye,

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 3 года назад

    Bless you pastor!!

  • @adanenega4576
    @adanenega4576 3 года назад

    Amen!

  • @senayttsegaye5613
    @senayttsegaye5613 3 года назад

    Egzabeher yebarkeh Paseter keber le Egzabeher yehuen

  • @1duckling642
    @1duckling642 3 года назад

    Amen ame

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 года назад

    Bewwnu Kekera Endiheyalw Melkam Negere Yewwtal Belo Mane Yasebal!?
    PASTOR BEZU YEKEBWRE ZEMEN YEBEZALEWO.

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Год назад

    😥❤️✝️🙏

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 3 года назад

    God bless you!

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 года назад

    ብርክ ነክ

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 года назад

    ድንቅ ትምህርት ነው! ተባረክ Pastor! ይጨምርልህ! መጀመርያ ላይ ያለችው ዘማሪ ማነች?
    አልችለውም ካይምሮ በላይ ነው የኔ ጌታ ፍቅሩ እጅግ ታላቅ ነው
    ምን ልክፈለው ምን አልኝና እኔ አከብራለሁ ጌታን በዘመኔ። የምትለው እባካችሁ።

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 3 года назад

    ተባረክ ፓስተር ቅደም ተከተሉ ቁጥር ቢኖረው ይመረጣል ኣሁን ነው የጀመርኩትና ህዋላ ትንሽ ግር እንዳያሰኘኝ ? ጌታ ይባርክህ

  • @hanankofti-e9q
    @hanankofti-e9q Месяц назад

    ፈተናውን የት ነው ማገኘው

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад

    ፓስተርዬ ወራህዊ ክፍያ እንዴት ነው መክፈል የምንችለው?

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 года назад

    GOD bless you pastor

  • @adanenega4576
    @adanenega4576 3 года назад

    Amen!!!