👌የሚገርም ለውጥ ያየሁበት ቅባት አሰራር/ለፀጉር እድገት የፀጉር ዘይት Hair oil for hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 137

  • @astersimatube
    @astersimatube  Год назад

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ💖💖❤

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 11 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃሚ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን ሀገራችን ሠላሙን ፈጣሪ ይመልስልን

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታች ዋውውውው ለፀጉር ቆጆ የሆነ አሪፍ አሰራር አሳየሽን የኔቅን በርቺ ያወቁትን ማሳወቀ እጅግ መልካምነት ነው እመሠግናለን አገራች ሠላም ያሠማን መጨረሻች ያሳምርል አሚንንን የተከበራቹ ውድ የሃበሻ ልችች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛል አሚንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 11 месяцев назад

    ለፀጉር ቆንጆ የሆነው አሰራር ነው ያሳየሽከእግዚአብሔር ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለዚህ ቤት ቆይታ እንዴት ነበር ሁሉ ሰላም ነው ወይ ስለነበረን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ

  • @hani8649
    @hani8649 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባልሽበት ሠላም እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሠማይ ከዋክብት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ አሪፍ የፀጉር ቅባት አሰራር ነው ያጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ እህታችን ሠላም ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን

  • @hawabrand
    @hawabrand 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ 🎉ዋውው ዋውውሂ ሪፍ ቅባት ነው የሰራሽው 🎉በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ ለህዝባችን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ውህ ነው ያሳይሽን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Год назад

    ዋው አስቱየ በእውነት በጣም አሪፍ የሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽልን በእውነት ጸጉር ከተከባከቡት እድገቱን አያቋርጥብ በርችልን ውዴ እናመሰግናለን በርችልን ውዴ

  • @ethio140
    @ethio140 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እንታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 11 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብላልኝ አስትዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ሠላም ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን በረችለን ምርጥ ቅባት አስራር ነው እናመሰግናለን ሁሉም አሪፍ ነው

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Год назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውውው በጣም አሪፍና ቆንጆ ሆነ ለፀጉሯችን በጣም ምርጥ ቅባት ነው ያዘጋጀው ጸጉራችን ታላቋማቸው ጸጉራችን ይመለሳል ብዬ ነው

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад

    ሰላም ውድ እህቴ ዋው በርችልን በጣም ምራጥ አስገጀጂት ነው እና አመሰግናለን የጠቀማሽ ለእኛንም ስለ ሀካፋልሽልን ኪብር ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 11 месяцев назад

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማበጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 11 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እካን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ስራነው ካች ብዙ ነገር እጠብቃለን ስለነበረንቆይታእናመስግናለን በርች በቀጣይ እጠብቃለን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው ለፀጉራችን በጣም አሪፍ ቆንጆ የሆነ ቅባት ነው ያዘጋጀ አብዛኛው ጊዜ ምንጠቀማቸው ነገሮች ለፀጉራችን ያመጣል

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 11 месяцев назад

    በጣም ምረጠ ቀባት አሰራራ አሳይትሽናል በእውነት ልዬ ነው እናመስገገናለን ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
    @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ምርጥ የፀጉር ውሕድ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በርችልን ❤❤❤❤

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን አስቱዬ ዋዋዋዋዋዋዉዉዉ ልዩ ነዉ ጥሩ ቲርመንት ነዉ በርችልን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣን አገራችን እናት ኢትዮጵያን ፍፁም ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን አንድነቷን ይመልስልን

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍ ውህደት ነው እናመሰግናለን እሰቲ እኔም እሞክረዋለሁ በጣም አሪፍ ይመስላል እናመሰግናለን ሰላሳየሸን ቀጥይበት የኔ ጀጥና ሁለም የምታሳይን ነገሮች ጠቃሚ ናቸው 😘😍😍

  • @jemurade
    @jemurade Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ እናም ዋውውውው ደስየሚልናጠቃሚ መረጃነው የእውነት ጀግናነሽ ባለሞያ ደስየሚል አሰራርነው ፀጉር ከመንብላይ እከብካቢ ይፍልጋል

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 11 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን አሚንንንን በርቺ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk 11 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አስቱ ሰላም ጤና ፍቅር ተመኝሁልሽ በጣም ምርጥ ትሪትመንት ነው ቅባት ሽንኩርት ቀጣም አሪፍ ነው በርችልኝ በሌላ ቢዲዮ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ ተመኝሁልሽ

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ዋውውውውው አሪፍ ወህድ ነው በረቺ የነበረን ቆይታ ደሰ ይል ሰንበረን ቆየታ አመሰግናለው🎉🎉🎉

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ሰላም ሰላም አስቱዬ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋውው ልዩ የሆነ የቅባት አይነት ነው ሰርተሽ ያጋራሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እንደቅባትስ መጠቀም አንችልም ተቀብተን ባንታጠበውስ እስኪ ንገሪኝ በተረፈ በርቺጎበዝ ነሽ ሞራሌን አመጣሽው ❤❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ ነው ዋውውው በጣም ደስ ይላል❤

  • @eyutlahuna
    @eyutlahuna 11 месяцев назад

    አስቱዬ እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ቀጥይበት ምርጥ የፀጉር ቅባትነው ያሳየሽን በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ይሁን በያለንበት ይጠብቀን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 11 месяцев назад

    ሰላምም ለዚህህ. ቤት. ጥሩ. ቆይታ. እነመሰግነለን. እራስን. መከባከብ. ደስስ. ይላል. ፀጉራቺን. እኳ ተፈጥሮነው. ያፍሪካ. ፀጉር ንቅንቅ. አይልም. እራስ ቅሉ. ብቻ. ደህነ. ይሂን. ዋነው. እሱ. ነው❤🎉🎉

  • @yenutube21
    @yenutube21 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ና ደስ የምል የፀጉር ቅባት ዋውውው ስለ ምታካፍይን ሁሉ ደስ ብሎናል በርችልን❤❤

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ የሚሆን ለፀጉራችን ውህድ ነው የስራሽው እናመስግን አለን ውዴ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ዋውው

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Год назад

    አህለን ወሳህለንውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ሁሉ ለሀገራችን አላህ ያድርግልን

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 11 месяцев назад

    ዋው አስቱዬ በጣም ነው የሚያምረው ፀጉርሽን አሳዲጎታል ❤ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅረ ለሀገሬችን እህት እካን በሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በረቺ በጣም አሪፍ ነገር ነው እኔም እሞክራለሁ ኢሻአላ ፀጉሬ በጣም ተጎድታል❤❤❤❤❤❤

  • @ETENESH
    @ETENESH Год назад

    ሰላም ጤናይስጥል እህታችን well Come ብላናል ዋዉ ዋዉበጣም ጠቃም ብድዮ ነውየሰያሽን አሪፍወህድ በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 11 месяцев назад

    አሰቴርየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውው በጣም ሀሪፍ የፀጉር ዘይት አሠራር ነው የሠራሸው ማማየ መሸአላህመሸአላህ በጣም ጠቃሚ ዘይት ነው በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @muludemse-ve1jx
    @muludemse-ve1jx Год назад

    አሰቲር እንኳንደህናመጣሸ የኔድእህት እንኳንደህናመጣሸ ሰላየሁሸደሰበሎኛል የኔቅመም እህት ዋውው ፀጉርሸበጣምያምራል የኔውድበርችልኝቅጥይበት እህቴ❤❤አሰቲርየየምውድሸ ❤እህቴ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ ተወዳጂ በጣም ደስስ የሚል ቦይታ ነበር በርችልኝ ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለሕዝባችን ይሁን አሜን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @zenegahu.
    @zenegahu. 11 месяцев назад

    ሰላም አስቴር ዋዉዉ ምርጥ ዉህድ ነዉ ምርጥ ቅባት እናመሰግናለት ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን ካች እንሞክረዋለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ጡሩ ቆይታ ነበረን በርችል❤🎉

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ምረጥ የፀጉር ውሄድ ነው አመሰግናለሁ

  • @RUhama21
    @RUhama21 Год назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ስለመጣሽ እውነት ነው ተልባ ሽንኩርት የተለያዩ ነገሮች ለፀጉራችን ተስማሚ ናቸው እንዲሁም ስላላቸው ማለት ነው ስላካፈል ሽንከርባር እናመሰግናለን እኛ ምንሞክራለን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    እግዝአብሔር ላይም ስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ አስቴርዬ እኳን ሰላም መጣሽን በጣም አሪፍ ናቸው ሁሉንም ውድ ቅጠሉ ወረቅ ነው የሚባለው እሽ ውድ ሁሉም በጣም አሪፍናቸው የውነትነው እናመሰግናለን ውድ በርችልኝ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Год назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህታችች እኮንደህናመጣሺ ዉደ ሰላምናፍቅርንያብዛልን በያለንበት አላህይጠብቀን በርች ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉በጣም አሪፍትምህርትነዉ❤❤❤🎉🎉

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ እሚል ጊዜ ነበር በርች ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁንልን ❤

  • @susu21
    @susu21 11 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣችሁ
    እንኳን ሠላም መጣሽ ማማዬ ዋዉዉዉዉ በጣም ደሥሥሥ ይላል ማማዬ በርችልን
    ለሐገራችን ሠላምን መረጋጋትን እኩልነትን መረጋጊትን አንድነትን መቻቻልን እኩልነትን አንድነትን አብዝቶ ያምጣልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 11 месяцев назад

    ዋውውውው አስቱዬ እናመሰግናለን ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @adsalm
    @adsalm Год назад

    ጤና ይስጥልን እታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውሃው በጣም አሪፍ አሪፍ እሁድ ናቸው ጸጉራችን ማንገባ እንግዲህ ጥቅም ነው ማለት ነው

  • @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ
    @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ 11 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝእህት እኮን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ላንች የጠቀመሽን ለኛ ስላጋራሽን ዉድ የተከበራችሁ የተወደዳችሁ የሀገሪ ልጀች በሞላዉ አለም ላይ እምትገኙ ሰላማቼሁ ብዝት ይበልልኝ በያለን በት አላህ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት በያለን በት የሰሰዉረን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር መተሳሰብ ለወገኖቻችን እህት በርችልኝ በቀጣይ ቤዱ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኝልን😍😍

  • @Asna_tube
    @Asna_tube Год назад

    Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee wwwwwooo gobezi very nice very good good job jaabadhu haadhoo koo itti fufii haalumaa kaani barumsa kee baayee gaarii 🎉🎉🎉

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Год назад

    ውዴ ቆንጆ እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ ወደ እህታችን በርችልንን ደሰ የምል ነበርን እናመሰግናለን ጥሩ ውደደት ግዜ ነበርን ሀለም ነገር በግዜ

  • @tube20134
    @tube20134 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችኝ እንኳይ ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያምር ለፀጉራችን ተስማሚ የሆነ የፀጉር ማስኮችን የው እያሳየሽን ያለሽው በእውነት እእናመሰግናል

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት አስቱካዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋአው ነሽ እኮ የኔ ባለ ሞያ ሁሉ ገብ ነሽ የኬኩ ነገርስ ፀጉር ለሴት ልጅ ውበት ነው ውይግ ከመቀጠል መንከባከብ ይሻላል በርችልኝ ውዴ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አስቴርዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የፀጉር ውህድነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Год назад

    ሰላም አስቱዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ስለመረጃው ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን በርቺ አስቱ❤

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Год назад

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 11 месяцев назад

    naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi🎉❤❤❤

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 Год назад

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo waa'ee Rifensaa bareda turee jabbadhu itti cimii ❤❤❤

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 11 месяцев назад

    Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee oboletii woww heduu namatii tolaa jabadhuu qalii koo hojii baredaa nulee nuu agarasisaa jiretaa 👍👌👌

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 11 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ ውህድ ነው የሰራሹ የተጠቀምሻቸው ግባቶች ለፀጉር በጣም ቆንጆ ናቸው ዶክቶሮችሁ ስመክሩ ነበረ በነዚህ ዙርያ በጣም አርፍ ነው ቆንጆ እና የምያምር ፀጉሩ እንዲያድጉ ያረገሉ አብሹ ሹንኩርቱ ሁሉም በጣም አርፍ አና የምመከሩ ናቸው እናመሰግናለን

  • @zuzy296
    @zuzy296 Год назад

    ሰላምሰላም ለዚህቤትሰላምለሀገራችንሰላማቹይብዛየሀገሪልጆች በያላቹህበት ፈጣሪይጠብቃቹ ሰላምሳለምለውድሀገራችንንን ሰላምም

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Год назад

    እግዚአብሔር ይማሰገነ ዋዋዋዋ በጣም ምረጣ በጠም አረፈ ፀጉር አረሰረረ ምረጥ አሰረረ ምረጥነው የምረል❤

  • @ensratube
    @ensratube 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ አስቱዬ ዋው በጣም ምርጥ የፀጉር ማስክ ነው እናመሰግናለን ይሄ የዛፍ ቅጠል የሚመስለው ሞክሬው አላቅም እስቲ እሞክረዋለሁ 💚💛❤😘

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 11 месяцев назад

    nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte astuukoo wowowow bayyee namati tolaa barumsi kee jabadhu jajabee too ♥ ❤❤

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 11 месяцев назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa wawo

  • @dammeeyoutube9513
    @dammeeyoutube9513 11 месяцев назад

    Hunduma kessanif nagaan haa ta'u matii Asteer akkam jirtu Wow😮😮 Waan gaarrii nu barsifte hojane itti fayyadamna galatomii Astuu jabadhu itti fufii hojii gaarriidha

  • @Betekidan
    @Betekidan 11 месяцев назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን ሽንኩርት ያው ሽታ ስላለው እኛ መዳም ቤቶች ትንሽ ለመቀባት ይከብደናል እንጂ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴሽ የማከብረሽ ምርጥ ለፀጉራችን ጠቃሚ የሆነውን ቅባት ነው ይዘሽልን የመጣሽው ጎበዝ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ መልካም አስቱዬ ❤

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 Год назад

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww ❤❤

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 4 месяца назад

    Welcome bagaa nagaa dhuftee qalii namaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu wawuu bayee baredaa

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 11 месяцев назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله ما شاء الله تبارك ما شاء الله ما شاء الله بسم الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك❤ ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ❤❤❤

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen 11 месяцев назад

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ta'u baga nagan dhufte qalii noorii waaqayyoon biyyaa keenyaa wowiwow maasiikii rifeensa baareedee qabatte dhufte galatomii Damma tiyya❤❤

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala 11 месяцев назад

    🎉❤Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola itti fufu🎉❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 11 месяцев назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን ሽንኩርቱ ግን ትንሽ አይሸትም? 💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 11 месяцев назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa dhugaa wawo continue good Jobes

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 11 месяцев назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow Barumsa Rifeensa kenyafi fayyada qabuu qabate dhufte gudda Galatomi jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi 🎉🎉❤❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 11 месяцев назад

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama🎉🎉❤

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 11 месяцев назад

    Selmii wede ikani selmimetshi waw betami xuruu wehidenew idezii mokire allaqimii yehunina keqexelubeti iji ine hulunimi iyemokerkii new gini aqomalew silezihi leweti allayehumii

  • @Agartukoke
    @Agartukoke Год назад

    Nagaan jalalii nagaan Tokumaan waligalteen hundumaaf haa baayeetu baga nagaan dhuftee Astuu koo gudaa galatomii baayee namati toluu so Beautiful thank you so much

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek yene bakemoya melekam sera ywenelesh berichi

  • @ZuzuHabeshaYouTube
    @ZuzuHabeshaYouTube 11 месяцев назад

    Asterye ekan selam metash waw waw gn shkurt zeyt kmem letegurm metekem jemern mokresh slasayeshn enamesegnalen aryf koyta neber berchhhh

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 11 месяцев назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya nagaa fida bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    Wwwwww baxam arif ytsgur qebat asrar new ajsh ybark astuye lanchi yetqmshn negr selakflshin anamsgnaln barchiln yene melkam

  • @feker122
    @feker122 11 месяцев назад

    Wwww betam arif yetsgur qebat asara new lanchi yetqmshn selakaflshin anamsgnaln yawqutan masawq melkamnt new

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Год назад

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu ❤❤

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 11 месяцев назад

    Wowww Baxami daselea weddd azoshe yene fiker wude hi Selma new barchee tagore seraaaa like share aglate wowww Amen Amen 🎈mashaallah Mashallah Yamral emuaaaየኔ ፍቅር

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 11 месяцев назад

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama mata ati qabate dhufte bayyee nama tola jabbadhu itti fufu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omhud3atube
    @omhud3atube 11 месяцев назад

    Wowweww batam arefi ysegor qbat aserar azegejajet new yaseyshn baktay layt yal negr aqrblen

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Год назад

    Ezegeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem arifa yehone zayet new yesereshew yene mar anchan yeteqameshen sila akafeleshen kalibe enmasegenelen

  • @ZERITULOVE8850DIZANER
    @ZERITULOVE8850DIZANER Год назад

    ሰለም ሰለም ሰለም ለገረችህን ሰለም ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሁሉን ሰለም ያደረገልን ያጌተችህን ስም ይበረክ አሜንንን እህት እንኳን ደነ መጠሽ

  • @Ferdosbentislam-bj6fn
    @Ferdosbentislam-bj6fn 11 месяцев назад

    Asellamuallayikum werhmettullahi weberekaatuhu enkuan dehnaa metaash wuudee baleshbet selamsh yebzalegn konjitt hagerachnen selam yarglen barch wawwo konjoo seraa new wuudee selasayeshn enammesegen Allen

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 11 месяцев назад

    selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu bakka jirtuu hundetii jajabadhuu yadaa gariidhaa mashallha ❤❤❤❤

  • @asteertubemn63
    @asteertubemn63 Год назад

    Baga nagaa dhufatani Asteer ❤❤❤❤
    Wowo wowow bayyyaee Namati Tolaa wanii Rifasaa keenyaa nuufi fayaduu Fideer Galatomii itti fufufii Hojjiidhuu 👍👍👏👏

  • @abelfox1
    @abelfox1 11 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምገርም ቪድዮ ነዉ መጠቀም ይግድ አለብኝ ፈጠር ይጠብቅሽ ዬኔ መልከም ከልብ እናመሰግናልን

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 11 месяцев назад

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን አስቱዬ ሰላምሽ ብዝት ትርሽ ይበልልኝ ረ ምን ጉድ ነው ተጡፋፋን እኮ አስቱዬ እስኪ ሰርቼ ሞክረዋለሁ ያልሞከርኩት የለኝም የምር

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Год назад

    ስለምስለምስለምእህትስለምሽይብዝልኝ ውድእንካናዳህናመጣሽ ብርች ዋወወወወ ማሻ አላህ ብርች አርፍ እኔ ቆነጅቆይታነብርን ውድ🎉🎉

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube11 Год назад

    Selem Astuye wawwwwwwww new stegurshi bewnt sileseyeshi inmseginl🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Dabal574jalal
    @Dabal574jalal 11 месяцев назад

    Wwww jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW 11 месяцев назад

    ❤❤❤Selma Selma Anna dhufuu bagaa nagaan dhuftee Astuu koo wow hedduu namati tolaa ogumaa shuruba bareechu sirriti qabadaa halumaa kanan jaabadhu jabesi ittii fufii damma too 🎉🎉

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 11 месяцев назад

    Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Ana haa dhufuu Astuu Mataa keenyaa Akkatii Qabachuu wayyini dherefachuu Qamnuu kanii nu Akkafaltee Ebbifamii Jabduu koo Jabeessii❤

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 11 месяцев назад

    Wowo aref new wanwu kibat sayhon yemisimamanin mawok erasachinin mankebakeb new teruu wohid new melkam gizee yehunilsh

  • @jitutubee
    @jitutubee Год назад

    Akkami jirtaa baga nagaha dhufte qalii tiyya jabadhuu itti fufii halumaa kanaa mashallh mashallh jabadhuu ❤❤❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 11 месяцев назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu 🙏 ❤❤