መፅሐፈ ሄኖክ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት አስደንጋጭ ሚስጥር ተገለጠ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • 🌟 ታላቁ መጽሐፍ - መጽሐፈ ሄኖክ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተገለለበት ሚስጥር ተገለጠ ✨
    Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
    Thank you for your support. 🙏
    buymeacoffee.c...
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER:
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works.
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    "Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    Check out our shop:
    gedamat.myspre...
    DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    Join and support our channel:
    / @gedamattv
    📱 Follow us on social media:
    📌 RUclips: / @gedamattv
    📌 Instagram: / gedamattv
    📌 TikTok: / gedamattv
    📌 Facebook: / gedamattv
    📌 Telegram: t.me/gedamattv
    _________________________________________________
    _________________________________________________
    #ሔኖክ #መፅሐፈ_ሄኖክ #Enoch

Комментарии • 15

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 месяца назад +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @SintayewSeberAbdisa
    @SintayewSeberAbdisa 3 месяца назад +1

    አሜን ❤

  • @Nahijoy
    @Nahijoy 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @ማርያመይሩፍታልበይ
    @ማርያመይሩፍታልበይ 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
    @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ 3 месяца назад +1

    እናመስግናለን በርታ ወድማችን ጡሩ መረጃ ነዉ❤❤❤

    • @zeezee6267
      @zeezee6267 3 месяца назад +1

      ❤❤❤ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @torahara938
    @torahara938 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እንደዚህ ለእኛ ለምዕመናኖች ዕውቀት የሚያስጨብጠን ትምህርት ስለምታዘጋጁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    ጥያቄ , ከዚህ ቀደምም ቅዱስ ሔኖች ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ሰምቼ ለማመን ተቸግሬለሁ አሁንም በዚህ ፕሮግራም ላይ ወደመጨረሻው አካባቢ ሔኖኢትዮጵያዊ እንደሆነ ተናግረሃል ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የምትችል ከሆነ እባክህ ጠቁመን ።
    አመሰግናለሁ

    • @SkyRama-dd8mq
      @SkyRama-dd8mq 3 месяца назад

      ከቻልክ የመሪ ራስ አማን በላይን መጽሐፍ ፈልገህ አንብብ ሁሉም ነገር ተጽፎልሀል የፈረንጅ ወሬ ቢሆን ኖሮ ማስረጃ ምናምን አትልም ነበር ሀበሻ ሲያወራው ማስረጃ ትላላችሁ እንኳን አንተ ምዕራባውያኑ ታሪኩን ጠንቅቀው ያውቁታል ይብላኝ የራሳችሁን ታሪክ ማስረጃ ማስረጃ እያላችሁ ራሳችሁን ታሪክ አልባ ላደረጋችሁት ሀበሾች 😡😡

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ስራህን በጣም አደንቃለሁ እክባሪህም ነኝ። ነገር ግን እንደአስተያየት እባክህ እባክህ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን የራሷን የቅዱሳን ስዕላት ተጠቀም። የምትለቃቸው ምስሎችና ስዕሎች ሁሉ ከፊልሞች እና ከምዕራባውያን የካቶሊክ ነጮች ስዕላቶች መሆኑ ፍፁም ስህተት ነው።

    • @gedamattv
      @gedamattv  3 месяца назад +2

      ልክ ነህ የኛን ቅዱሳን ስዕላት እንደልብ internet ላይ ፤ በጥሩ Quality ማግኘት አስቸጋሪ ስለሆነብኝ ነው ይቅርታ 🙏 ... ባገኘሁት ልክ ለማስተካከል እሞክራለሁ።
      ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ 🙏

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 месяца назад

      @@gedamattv @gedamattv እሺ አመሠግናለሁ ወንድሜ አስተያየቴን በቅንነት ስለመስህ!

    • @ሱናማዊት
      @ሱናማዊት 3 месяца назад

      ኣረ በጣም ነው ደስ የሚሉት ስእሎቹ ከታሪኩ ጋር ስለሚሄድ ትምህርቱ ይገባል

  • @meronbrehane4924
    @meronbrehane4924 3 месяца назад

    Gn Ethiopia beza gzi neberch endy malt henok ynberw ko k adam.b 7 tewld new endit Ethiopiwi henok letl chalk 🤔🤔🤔 ????? I need answer for that Please

  • @abelbacha7166
    @abelbacha7166 3 месяца назад

    ጀምስ ብሩፅ ወደ አውሮፓ ሰርቆ ወስዶታል!!!

  • @Nahijoy
    @Nahijoy 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ቃለ-ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏