MK TV || በመከራው ላልተለዩት ሴቶች ትንሣኤውን ቀድሞ ገለጠላቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 41

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 4 месяца назад

    ስለ ቃሉ ልሁል እ/ር የተመሠገነ ይሁን እናታችን በረከትሽ ይደርብንና
    እሄንን ፀጋ የምያገኝ የተመረጠና የተቀደሰ ሰው ነው።
    አኛ ግን እንዳለመታደል ሆና ታውረናል እ/ር ልብ ይሥጠን ።

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 5 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ♥️

  • @samuelyifra801
    @samuelyifra801 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 5 месяцев назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እህት ወድሞቸግን ግን ቆምብለን ብናስተዉል ሰወችን ለመንቀፍ ከመፍጠን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን🙏🙏🙏

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @behayilutafese7679
    @behayilutafese7679 5 месяцев назад +15

    ጥሩ ዝግጅት ነው ነገር ግን የእውቀት ምንጭ የሆኑ አራት አይና የሆኑ ምስጢር አመስጣሪ መምህራን ጋብዙ ሚዲያውን አግዝፉት

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 5 месяцев назад +16

      ለሁሉም ጉዳይ የግድ አራት አይና ሊቃውንት ማቅረብ ግዴታ አይደለም። በኣንዳንድ ጉዳዮች ላይ ልጆቻቸውም ሲያስተምሩ ቢያዩ ለእነርሱም ክብርና እረፍት ነው። ከዚህ በተጨማሪ ሚድያ እንደ አንተ ሊቃውንቱን ብቻ መስማት የሚፈልግ ( የሚችል ) ምእመናን አይደለም ያሉት። ሚድያው ለሁሉም ተደራሽ ለመሆን የተለያዩ መምህራንን ማቅረብ የግድ ነው።

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 5 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ሂይወትያሰማልን❤🙏

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 5 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏❤⛪

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ✝️

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 5 месяцев назад

    ይሀበነ በረከቶሙ

  • @BotaAlehegn
    @BotaAlehegn 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lealemgetahun5976
    @lealemgetahun5976 5 месяцев назад +1

    አውፅእ ቅድመ ሠርዌ እምውስተ ዓይንከ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
    @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 5 месяцев назад +2

    አርቶዶክሳውያን እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለበርሐነ ትንናአው አደረሳችሁ
    ግን ይቅርታና ሴት መነኩሴኳ ብትሆን ቃለ እግዚአብሔርን ማስተማረ ትችላለችደ ጥያቄ ሁኖብኝ ነው መነኩሴስ አደባባይ ይወጣል ወይ መፀፍቅዱሳዊ ነው ወይ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 5 месяцев назад

      አንድ ሁለት የሚሆኑ ትላልቅ መምህራኖች ስህተት ነው ብለው ሲኮንኑ ሰምቻለው እኒሁኑ መነኩሴ ያው ሰው አልሰማ ካለ ምን ማድረግ ይቻላል።

    • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
      @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 5 месяцев назад

      ​@@ዘ-ታቦር
      እኔም ሰምቻለሁ ግን መምሀሩ ብዙ ጊዜ እውነትን ስለናገር ሰድብ ይበዛበታል ሰም መጥቀሰ ባልፈልግም ድፍረት አይሁንበንጂ መቸም ይሄ ትክክለ ነው ብየ አላምንም ቲክቶከም እሚወጡ አሉ እኔ እስከነጭራሹም የለኝ የተክቶኩን ቪድወ ወደ ይውቱፕ እያመጡ አይቻቸው ነው ብቻ እጃለን ዘንድሮ😢😢😢😢

    • @merryyedngl9491
      @merryyedngl9491 5 месяцев назад +3

      Memhr mehon tchlalech gn sebakinet ayifekedm menekuse demo 3 ayinet mw andegnaw behatawi kesew sayigenagn minor 2 gedamawi be gedam bcha minor 3 demo ende enih menokse ketema wst nurew miyastemru alu be university mnamn

    • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
      @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 5 месяцев назад

      @@merryyedngl9491
      😍😍😘😘❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 5 месяцев назад

      5​@@merryyedngl9491

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 5 месяцев назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @FishBelete
    @FishBelete 5 месяцев назад +1

    ይሄ ዲ/ን ዶክተር ቴክ ቶክ ላይ ሺዎች ያዩታል የናንተ ላይ ተመልካች የለም ለምን? አጥኑ

  • @Tin677
    @Tin677 5 месяцев назад

    Menekuse nech melbes yichlal?selemalawk nwe

    • @mihretbirru3134
      @mihretbirru3134 5 месяцев назад

      እማሆይ የሚለው ማዕረግ የመነኩሴ ነው።

    • @Tin677
      @Tin677 5 месяцев назад

      ​@@mihretbirru3134emahoy nech lebs melbes yichlal wey?

  • @yeabsramasresha-tv3po
    @yeabsramasresha-tv3po 5 месяцев назад

    ተይ ገዳም ግቢ ስለመድኃኒዓለም
    ማህበረ .... ተው

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 5 месяцев назад

      የኔታ ሃይለ ማርያም ዘውዱ የከተቡት ትዝ አለኝ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 месяцев назад

    አቤት ጌታዬ ጥንካሬን ስጠኝ

  • @Abel377
    @Abel377 5 месяцев назад +6

    ይቺን ሴት መነኩሴ በብዙ ሚዲያ አያታለሁ ። ጭራሽ ይባስ ብላ ከንፈሯን በምራቋ እያረጠበች ቃለ መጠይቅ ስትሰጥ እኔ እሸማቀቃለሁ። ለምን ሁሉን ጥላ ገዳም አትገባም። ወንድ መነኮሳት የሚሳሳቱት በእንደዚህ አይነቶቹ ሴት መነኮሳት ነው። እባካችሁ ሚዲያ ላይ አታቅርቧት።

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 5 месяцев назад +6

      መነኩሴ ከንፈሩ ሲደርቅ በምራቁ አያርጥብ የተባለው ደግሞ በየትኛው መጽሐፍ ይሆን ? ..... መነኩሴ በሚሉ በገዳም መኖር አለባት የሚል ህግ የለም። መነኮሳት ጳጳሳት ፣ የደብር አስተዳዳሪዎች ፣ መምህራን ለአገልግሎት በከተማ እንደሚኖሩ እናታችንም ትምህርት ላይ ስለሆነች ትምህርት ቤቱንም ነቅሎ ወደ ገዳም መውሰድ ስለማይቻል ለጊዜው በከተማ ልትኖር ግድ ነው ። ሚድያውም አንተን ብቻ ሊያገለግል ስላልተመሰረተ ካልተመቸህ እሷ ምትቀርብበትን አለማየት ነው።

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 5 месяцев назад +1

      ከእሳቸዉ ባላይ እኛ አንዉቅም ስል እራሳችን በእንዉቅነ አይሻልም

    • @haymanot7554
      @haymanot7554 5 месяцев назад +1

      😂ayehude malet ante neh, erasehen megezate kalechalek atey

    • @AleBeyu
      @AleBeyu 5 месяцев назад +2

      በርስ አይን የለውም ጉድፍ በመጀመሪያ አወጣ

    • @EtuAlem
      @EtuAlem 5 месяцев назад +1

      እኛ ማነን ሀሣብ ሠጭ ሁሌ ጣታችንን ወደ ሠው ይቅር ይበለን

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን