Now we passed the political crisis of the transition period and the government is getting better and better. The PM is smarter, wiser and have the required political tricks to crush his opponent.
TPLF is dead,Fano lives only in few people’s minds. He has nothing left to rely on or nothing to give as well. He may not attract any attention at all. for sure no body will bother him as well. Lidetu may have peaceful life there. He will get kicked out of US anyways.
Losers Camp 🏕️ Gash Shigigir/Meskerem 30/ 1997 Kidetu with all his TRACK RECORDS, EXAGGERATED himself in Ethiopian Politics. HIS Good Sides are NO MORE WAR AND PEACEFUL OPPOSITION ( we’ll see)😅
የእድሜ ዘመን የወያኔ አገልጋይ ስልቡ ክደቱ አያሌው
ልደቱ ዘንድሮም የሽግግር መንግስት? ምርጥ መንግስት ኢትዮጵያውያን አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከመስከረም በውሀላ መንግስት የለም ያለው ሰውዬ ምናይነት ምርጫ ነው የሚቀሰቅሰው
Yes 👍
😂😂😂😂
Ermias I am so happy to see you and thank you for being a part of the solution. No More WAR!
ለምንድነው የኤርሚያስ ድምፅ የተዘጋው ???ይጣራ !!!!
Yes bro ,I also share your concern!
❗መንግስትማ አለ አባቴ እሳፈጣለሁ ብትል ፈስህን ነው የሚያዳምጥልህ❗
ልደቱ ፅንፈኛ ብሔርተኞችን ሰብስቦ አንገት አስደፋቸው ስልጠናም ሰጣቸው
አቶ ልደቱ ስኬት የረቀህ በጥበጭ
የአብይ አህመድ አሊ ጥላቻ ያሰባሰባቹ የምድር እከኮች ስታስጠሉ
በትክክል❗
Now we passed the political crisis of the transition period and the government is getting better and better. The PM is smarter, wiser and have the required political tricks to crush his opponent.
Yes 👍
ጥየቄ ጠየቅወች የከሰረችሁ በንደወች ነቸዉ
Ludetu is the best politician.
I’m still upset why they didn’t want the audiences to hear Ermias asking?
ACM Thanks!❤️🇪🇹🎉!
ምነው የኤርሚያስ ድምፅ እንዳይሰማ የተሸረበ ሴራ ይኖር ይሁን❓❓❓❓❓❓❓⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
ዝባዝንኬ
መንግስትማ አለ አባቴ።
👌
ልደቱ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሞተ በድን የሚሸት እሬሳ ነው በምርጫ 97 በአዲስ አበባ ልጆች የነገደ የደም ነጋዴ ነው ቢመለስ ባይመለስ ሕዝቡ ይሁን መንግስት ግድ የለውም ለዚህ ሕሊናቢስ ባንዳ ሞራለቢስ ቦታ የላቸውም እርግጠኛ ነኝ 100%
LEDET ❤
ዋናው የችግሩ ምንጭ ማነው ብሎ ጥያቄ አቀረበ አቶ ኤርምያስ ለአቶ ልደቱ ከዚህ በፊት አቶ ልደቱ በተደጋጋሚ መልስ ይሰጥበት ስለነበረ ጠያቂው አቶ ኤርምያስ ለገሰ እኔ ግን የሚመስለኝ ከመንግስት ውጭ ያሉ አካላት ናቸው ብሎ ለጠየቀው ጥያቄ እራሱ በጽሁፉ እና በቃሉ መልስ ሰጠ እቶ ልደቱም ሁሌ የሚመልሰውን መንግስት ነው ብሎ መለሰ ።አይ ኤርምያስ ለገሰ እራሱ ለጠየቀው ጥያቄ ለማደናገር እራሱ መልስ የሚሰጥ ተራ ቀላዋጭ መደዴ RUclipsr ህሌናውን ለነዋይ ከኢህአዴግ ወድ ግንቦት ሰባት ከግንቦት ሰባት ወደ ባልደ ራስ ከዚያ ወደ ብልጽግና ተቃዋሚነት ከዚያ ወደ ብልጽግና ፓርቲ የሚሸጥ ። ከሚዲያ ከESAT........ addise compass ። Dr.ብርሀኑ ነጋ እና አዳርጋቸው ጽጌ ብቻ ናቸው ህሌናቸውን በመሸጥ የሚበልጡት ።ከዘቀጡ አይቀር በደንብ እንደ ኤርምያስ ለገሰ መዝቀጥ ነው ።
ኧረ እፈር ኧረ ሀብታሙ እፈር ምን ሰትሉ ነበር መንግስት የለም ሰትል አልነር የው ግን አብይ አህመድ አለ ቀጠለ ሀገርም ቀጠለች ማር ብታዘንቡ የኢትዮያ ህዝጥ ጥንቅቅ አርግን አወቅናቹ ለምን ጁሀርን ቀር ማናቸው ወክሎአቸው ነው ምንም ነገር አታገኙም ጥልት ተደርጋቹሀል
ያይጥ ምስክር ድንቢጥ ይባልየለ እናንተ ማለት ናችሁ
ውል የለሽ ጋዜጣዊ መግለጫ!!!
👍
ልደቱ በጣም ሰፊ አእምሮ ያለው ሰው ነው ከስሜት ወጥተን እንድንረዳው ያስፈልጋል
አቶ ልደቱ ትክክል ነህ ግን የት ሆኔ ነው የምትታገለው ?
አይ በጥላቻ የታወረ ፅንፈኛ ጥያቄ ይገርማል! አሁን መንግስ አለ ማለት ይቻላል? ከሌለ ታዲያ የምትመኛትን 4 ኪሎን ለምን አትረግጣትም?
❤❤❤ 2:47:33
ክክክ መጣህ አልመጣህ መቸመርለን ወይም ምቀነሰለን ነገር የለም
በቅድሚያ ለሁላችሁም ሰላምታና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡መሰል መድረኮች ሊበረታቱ፣አዘጋጆችም(ተባባሪዎችም) ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
#አቶ_ልደቱ፤ @1:37:33 እዚህ ደቂቃ አካባቢ “ህዝብ መተቸት አለበት” ማለትህ “ህዝብ ይሳሳታል” ከሚል የተሳሳተ ድምዳሜ የሚመነጭ ይመስለኛል፡፡ነገርግን መልሰህ ደግሞ፣ @3:35:09 እዚህ ደቂቃ ላይ በበጎም ሆነ በመጥፎ “ህዝብ በመሪዎቹ እሳቤ ተፅዕኖ ስር ይወድቃል” ትላለህ፡፡ይህ ከሆነ “ህዝብ ይሳሳታል” የሚለውን ድምዳሜህን መልሰህ ማየት አለብህ፡፡መሪዎችና አመራራቸው እንጂ፣ህዝብ እንደስብስብ አይሳሳትም፡፡
ፈጣሪ በሰላም ለአገርህ ያብቃህ፤ምኞትህንም ያሳካልህ፡፡
❤❤❤no 3:10:07
እቶ ልደቱ ለምን ዛሬ? የረፈደ አይመስልህም! በሚዲያ ያልከው ሁሉ ተረሳህ ወይ? ብትታሰርም ተገቢ ነው እላለሁ!!
ውይይቱ Addis Compas ላይ ከሌሎች ጥርት ባለ ሁኔታ ይሰማል ነገር ግን የኤርሚያስ ጥያቄዎች ግን ደግሞ እዚህ ላይ አይስማም ምንድነው ችግሩ?
As a precondition Ato lidetu must denounce the Amhara region violence. There is no way to be political wing of Jawissa in Addis.
Ermias, your voice was muted, and we did not hear anything that you asked!!!
ኤርሚያስ የጠየካቸው ጥያቄዎች ሪከርድ ካደረክ አስተካክለህ ለጥፍልን‼️‼️‼️‼️
Ethiopian issues are coming from neighboring countries. Do you agree?
How come you guys can hear what Ermias is saying, but the rest of us can't? Is something wrong with your platform?
ድምፅ ኤርሚያስ
ሀብትሽ ፋኖ የትደረሰ እስቲ አብራራልን
😂😂😂😂
ጀዝባ የተረሳህ አሮጌ ጋሪ ነክ ማንም አይፈልግህም
በሳል ፖለቲከኛ
Ayii yeh Duriye men aynet chewata ameta,lidetu kkkk😂
እንዲህ ነው የመግለጫ ናፍቆት- መገለጫ ወይስ መግለጫ...
ልደቱ USA መስራት አለብህ ተቀምጦ መተንተን ለኢትዬጰያ ፓለቲካ ብቻ ነዉ ሚሰራዉ አሜሪካ በላብ ነዉ ሚበላዉ ንካዉ
Bekalu wurinchilla mengist yelem yilaal
Maanin shishit new kehager yewetah ?
እዚህ ጋር የጥላቻ አዕምሮ የሸፈናቸው የጥላቻ አስተያየቶች በcomment box ላይ በዝተዋል ምንአልባት ተከፋዮች ወይም...
Mene Selehone new Yemigedelew Manes Tegedele Seletenagere Ledet Yanem Nebere Adele Lemen Yane Aletegedelem? Zebazeneke Serafet
❤❤❤ 1:28
Ethiopia politics is ego driven. Most Ethiopian politicians are egotistical and have tunnel vision
ልደቱ ክህደት ትራንፕ ሳይጠርዘው ቶሎ መቅደሙ ብልጠት ነው
Yes❗👍
TPLF is dead,Fano lives only in few people’s minds. He has nothing left to rely on or nothing to give as well. He may not attract any attention at all. for sure no body will bother him as well.
Lidetu may have peaceful life there. He will get kicked out of US anyways.
ኤርምያስ ግን አይሰማም።
Eulogy of lidetiu
የእበት ትሎች
Eulogy
እኔ ምለዉ ልደቱ አንተ ምራን በቃ ሁሉንም ተችተህ እኔ ብቻ ጳድቅ ሆንክ
አንተም ስልጣን ብትይዝ ጥሩ መንግስት አትባልም
አጀንዳ ስትፈልግ አጀንዳ ፊላጊ
Losers Camp 🏕️ Gash Shigigir/Meskerem 30/ 1997 Kidetu with all his TRACK RECORDS, EXAGGERATED himself in Ethiopian Politics. HIS Good Sides are NO MORE WAR AND PEACEFUL OPPOSITION ( we’ll see)😅
No tone of the participation voice
Do not hear the voice of questioner.
ልደቱ ትራንፕ ሳይጠርዝሽ ለመቅደም መሞከርሽ ተራ ብልጣብልጥነት ነው❗
Habtum FANo terrirost
እንዴት ይረሳል ምርጫ 97 ከመስከረም 30 በኃላ መንግስት የለም ያልከው አንተ የወያኔ ተላላኪ ነህ ዓይነ ደረቅ አገር አፍራሽ ቁጥር 1
ይሄ የተራ ወሮ በሎች የዩቱብ ሽቀላ መሀበር ነው አስቂኝ ቱልቱላ 😂😂😂
ruclips.net/user/liveGp-0Bad8AAQ?si=V3_GwRyFR4Pad-Se
Bekalu wurinchilla mengist yelem yilaal
Maanin shishit new kehager yewetah ?