ድብድብ ቀረሹ ምልልስ በግብጹ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 25

  • @SamuelAkalu-l2q
    @SamuelAkalu-l2q 8 дней назад +2

    ወንድሜ ተባረክ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 дней назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Gemer..abdu550
    @Gemer..abdu550 8 дней назад +2

    ምርጥ ሰው ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 8 дней назад +1

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እንዴት ነህ አገራችን ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 дней назад +8

    ግብፆች ወይም መሥሪዎች እንግሊዞች ናቸው ማለቴ በነሱ የተገዙ የተንኮል ጭንቅላት ያላቸው ናቸው የነ መለስ ዜናዊ አስተማሪዎች ጀማል በሺር እመነኝ ጠንቅቀን እናውቃቸው ነበር በደርግ ጊዜም ግን አቅም አነስን ኤርትራንም አሳጡን ብቻ ይቅር 😢 By the way Thnkes ETHIOPIA Thanks so much Ustas Gemal beshr ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 6 дней назад

    Thank You again and again you Egyptian Brother for your reasonable truth ness, knowledge, understanding and kindness.

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 8 дней назад

    Estz Jemal Besher edemi ketena yestelge ❤❤❤

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 8 дней назад +1

    የሰውን ማንነት ሳናውቅ ዝም ብለን መዘርጠጥ ግን ከባድ ነው😮

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 дней назад +1

    መሺ ኢንሽአላሕ ይሔ ጥሩ ስው ይመስለኛል ዝልዛል ወይም የመሬት መንቀጥቀጥ እሳትም የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ወዘተ ይከሰታል በአለማችን ላይ ምንም ብትማር ከፈጣሪ አምላክ ትእዛዝ ውጪ አትሖንም ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅን። 🙏 Thanks God.

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 9 дней назад +3

    Selam Uztaz!

  • @فهد-ص2م4ث
    @فهد-ص2م4ث 8 дней назад +1

    اليوم انا سعيد

  • @AbdoAbajiru-w5h
    @AbdoAbajiru-w5h 9 дней назад +2

    Good job

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 дней назад +3

    ወደኛ ልመለሥና ኦስታዝ ማለት በሙስሊሙ ይሑን በክርስቲያን እመነት አስተማሪ ማለት ነው እምነትሕን ሳይጨምር ሳይቀንስ ከቁርአን ውጪ ወይም ከመፅሐፍ ቅዱስ በቅንነት የሚያገለግል አንድ ስው ማለት ነው እኔ የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ቁርአንንም እቀራለሑ ደስተኛ ነኝ 😅 ሙስሊም ማለት ስላም ነው ክርስቲያንም ስላም ነው ።

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤

  • @molo0
    @molo0 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EastPen-lf4rw
    @EastPen-lf4rw 9 дней назад +1

    🎉

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 дней назад +1

    Yes it's not knowledge 😮. thanks you guys.

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 дней назад +2

    መሻገሪያው ላይ ትራፊክ መብራት ይግባ።ቀይ ሲበራ መኪና እንዲቆምና ተራውን ለእግረኛ እንዲሰጥና አረንጓዴ ለመኪናዎቹ ሲበራ እንዲያልፉና የሰው ማለፊያ ቀይ እንዲበራና፣ባጠቃላይ ተራ በተራ እንደመስቀልኛ መንገድ ሰውና መኪና በትራፊክ መብራት ተራ በተራ እንዲያልፉ ማረግ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 дней назад +1

    ኦስታዝ ጀማል በሺር ግብፆች እኮ ናቸው ኢትዮጽያ ውስጥ ገብተው አንተ ኦሮሞ አንተ አማራ አንተ ትግሬ ኤርትራዊ አፋር ሱማሌ ቤንሻንጉል ደቡብ ወዘተ ብሎ በባንዳዎች ተጠቅሞ እስከዚች ደቂቃ ድረስ ለኢትዮጽያ የቤት ሥራ የስጧት ሞሮኮዎቹም አንድ ናቸው ከምስሪዎቹ ጋር እናም ቀላሎች ንዳይመስሉሕ መሥሪዎች ha ha. አየሕ ኦስታዝ ጀማል ??? I'm sorry .