መዝፈን አትችልም የተባለው .. Temesgen Kebede / Temu / ተመስገን ከበደ /ተሙ / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2021
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 549

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 3 года назад +142

    እስትንፋስ ያለሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን እንጂ ይዝፈን አልተባለም

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 года назад

      😜😜😜

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 3 года назад +2

      @@zemzem6548 ምላሳም መቁረጥ ነበር ባሁን ይሄም ዘፈን ተብሎ ሲኦል ሊገባ ነው 😀😀

    • @user-rf1cx3cd4t
      @user-rf1cx3cd4t 3 года назад

      @@meronmeron6049 ክክክ

    • @user-xh9uj2px3j
      @user-xh9uj2px3j 3 года назад +1

      እውነት ነው

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 года назад

      @@meronmeron6049 😂😂😂😂😂😂ውይበሳቅ ቆይአገኝሻለሁ ታውቂኛለሽኮ የመዳም ቅመምነኝ 😜😜😜😜

  • @-tube7723
    @-tube7723 3 года назад +116

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለንስሀ ሞት ያብቃን

    • @maranatatube4525
      @maranatatube4525 3 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን ኑ።🔥❤🙏

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 года назад +1

      ገብቻለሁ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 3 года назад +26

    ማርያምን ስትል ደስ ስትል ተሙ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      ማርያምን ስትል ደስ ስትል ተሙ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +3

    ተሙ ምርጥ አገሩ ወዳድ ከድሜህ በላይ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 года назад +49

    ባትችልም መሞከርነው ግን መዝሙርብትዘምር ተሙ💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ኮንፊደንስህን በጣም ወድጄዋለው ደሞም እችላለው የሚለው አባባልህ ተመችቶኛል ይመችህ ተሙ ሀንዬም በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ በርቺልኝ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 года назад +45

    ሀንዩ ተሙ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያን ሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን ፈጣሪ 💚💛❤

  • @ariqash9611
    @ariqash9611 3 года назад +2

    ሀኒቾና ተሙ ይመቻችሁ ስታምሩ ተሙዬ በራስ መተማመንህ ሞራል ሰጠኝ ሁለተኛ በህይወቴ ውስጥ አልችልም አልልም ይመቻችሁ💕💕👌👌👌👌👌💋💋👈👈👈

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 года назад +12

    ተሙ ምርጥ ሰዉ 💖👍

  • @sebezTube1
    @sebezTube1 3 года назад +42

    እንዴ ተሙ የምርህን ነው እንዴ ቀልድህን መስሎኝ። የሽንብራው ጥርጥር ተመችቶኛል ግን የሰው አይን እንዳትገባ የኛ ድምፀ መረዋ🤣🤣🤣

    • @user-hg5ns3rl6x
      @user-hg5ns3rl6x 3 года назад

      የአሁኑ ይባሥ

    • @Now2296
      @Now2296 3 года назад

      ክክክክክ

    • @Now2296
      @Now2296 3 года назад +1

      😄😄😄😄ነፍሴ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      እኔ ደሞ የበቀሎዉ ጥብስ😂😂😂

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p 3 года назад

      ክክክክክክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 года назад +23

    በርታ ተሙየ እኔግን በጣም ነው የተመቸኝ በተለይ ቦተው የትነው ግን ቢነግረን ቀረፀው የተደረገበት ቦታለተሳዳቢ ቦታ አትስጥ ተሙየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 3 года назад +2

    ሁንየ እና ተሙ አሁን ሱአቱ የምሳ ሰአት ነው እናንተን እያየሁ ያገሬ ምግብ ናፈቀኝ እናም ሆዴን በጣም እስጨሆችሁት ማለቴ አስራባችሁኝ አይ ሀገሬ I miss ETHIOPIA so much መልካም ቀን ይሁንላችሁ 😍😍😍😘😘😘

  • @alemtube8790
    @alemtube8790 3 года назад +1

    ለሀገር ቃል የለኝም እምገልፅበት ተሙ እናመሰግናለን ሁሉም ከሀር ወጥቶ ይየዉ ሀገር እንደምግብ ትርባለች

  • @fnnnntmds504
    @fnnnntmds504 3 года назад +1

    ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወዳችሁ ፈጣሪ ሠላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያብዛላችሁ ስለሠው ሀሜት አትስሟቸው አበሻ ሠውን ከማበረታታት ይልቅ ማንቋሸሽን መንቀፍ ነውን በሠፊው ቦታውን የሚይዘው ስለዚህ እናተ አላማችሁን ይዛችው ወደፊት እንጂ በማይረባ ተርካሻ ነገር እራሣችሁን አትረብሹ ንቃችሁ ተዋቸው መቼም ከሠው መልካም ነገር አትጠብቁ ልፋታችሁን ፈጣሪ ያሣካላችሁ በርቱልን እናተ የደረሣችሁበት ቦታ ስላልደረሡ ቅናት ይዟቸው ነው።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +2

    ተሙ ደስ እምትል ግልፅና የዋህ ወንድ ነክ ❤️❤️❤ምርጥዬ አራድዬ ❤️❤️❤️ሁሌም ትችላለህ ሁሌም! ሃንዬ ❤️❤️💕ዉድድድድድ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад +3

    ሀኒዬ እና ተሙ በጣም ደስየሚል ጨዋታ ነዉ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +23

    ተሙ ና ሀኒዬ ሁለት ምርጦች መጣችሁ ❤

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Wude endemamer emelsalehu

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 года назад

      ሚሚየ አረ ተይ ደምራኝ እምወዲሺ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 3 года назад +4

    የተመታ አለ ተሙ 😃 በማነኛዉም ቦታ ላይ ለስራ ሂዶ አላማዉን የሚረሳ ሰዉ አኔም አይመቸኝም😍

  • @sabasabs9805
    @sabasabs9805 3 года назад +12

    ይመችክ ተሙ ከዚ በላይ ትዘፈናለክ ማንም እናቱ ሁድ ውስጥ የተማረ የለም ጉበዝ ትችችላለክ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +1

    ሀንዬ ሁሌም ሳቂልን... የሄ ፍልቅልቅ
    ፈንዲሻ @ ተሙ አንተ ጉደኛ ነህ
    ያራዳ ልጅ 😄😄😄😍💚❤️💛
    የትም የትም እንኑር... ለሄ ሀገሬ
    ማለት... እምተነፍስባት ኦክስጅሄ
    ናት ... ስደት ሆነና .... እራኩኝ
    ልቤ ግን ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ
    ያስም ኢትዮጵያያያያያ 💚💛❤️👈

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +9

    በጣም አሪፍ ኢንተርቪው ነው።

  • @user-to3fm7ki9g
    @user-to3fm7ki9g 3 года назад +1

    ዋው ሀገርክን የገለፆክበት ነገር ደሰ ይላል ተሙ በርታ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @user-we1mz5pb2w
    @user-we1mz5pb2w 3 года назад +1

    ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ. ተሙየ ሙዚቃን ባልደግፍም ግን በመልካምነትህ እወድሀለሁ. ሰላማችሁ ብዝት ይበል 👏👏👏💕

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад +3

    ሁሉ በጁ በይው ሐኒዬ♥️ሚስቱኮ ታድላለች ጀግና ባል አላት💪💪

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 3 года назад +5

    ተሙየ አሪፉ ክልፕ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @fevovab3310
    @fevovab3310 3 года назад +3

    ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ሰታምሩ ተሙ ደስ በሉኛል ዛሬ ዮኒ ሰላልክ ዮኒ ምርጥ ልጅ ነው በርታ ተሙ እኛ ለመሳቅክክክክክክ የገባችሁ ናችሁ

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 года назад +5

    አሁን ዮቱበር ተሙ አንበል ወይስ
    አርቲስት ተሙ ተዘፈነ ትዝ አለኝማ
    ይበል በለናል ትዝ አለኝ ድሮም
    የምወደው ዘፈን ነበር የበለጠ
    እሮብ ተመቸኝ ወይ ተሙ 🤣🤣
    በራስ መተማመን ይገርማል 👍👍
    ወጄዋለሁ ቀጥል ትዝ አለኝ 💚💛❤️
    ሃንዬ ውቧ አንችንም አናመሠግናለን
    ተሙን እግዳ ስላረግሽልን 💚💛❤️

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Wudoche nu endemamer emelsalehu

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 года назад

      ሳርየ እኔም ግራ ገባኝ ደምሪኝ በሞቴ

  • @hiwet8873
    @hiwet8873 3 года назад +1

    ሃንዬ እና ተሙ የኔ ማሮች

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад

    ሀንዬ የሄ ፈንድሻ... @ ተሙ ያራዳ ልጅ
    ምግባችሁ የተባረከ ይሁን... ተሙ የግድ
    ለ መዝፈን በጣም የገነነ ድምፅ መኖር
    የለበትም ብዚህ ላይ አንተ ከሙዚቃ
    ላለህ ፍቅር እንጂ... ፕሮፊሽናል
    ዘፋኝ አይደለህም::--- የእኛ ስው
    ስታዝለው እግሬ ተንጠለጠለ
    ስትስመው.. ምራቅ ለቀለቀኝ ባዬች
    ነን... ግን እኛ ኢትዮጵያኖች... በተለይ
    በስደት ያለነው ... ምን ሆንን ግን
    ሁሌ ስድብ .. ምቀኝነት.., ተንኮል
    በ ስው ሂወት መግባት... ስራ ቦታ
    ምቀኝነት.... አቦ ምኑን ስጠን
    እረ እንስክን .... ሺ አመት አንኖር
    ወይ ተሙ አስቀናሀኝ ... ፈጣሪ
    እኛንም... ለ ሀገራችን ያብቃን
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️....💚💛❤️👈

  • @selamawt8885
    @selamawt8885 3 года назад +7

    እንች ደግሞ መዝሙር አውጭ እና ዳቢሎስ ይቃጠል የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 года назад

      በሀሳብሺ እሰማማለሁ ደምሪኝ ሰላምየ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 3 года назад +7

    ተሙዬ የአራዳ ልጅ ምርጥኢትዮጵያዊ 💚💛❤

  • @lubabatube7374
    @lubabatube7374 3 года назад +1

    ሀኒ የኔ ልዪ ከስደት ስመለስ ባገኝሺ ደስታወን አልቺለዉም አዲናቂሺ Lነኝ ከዱባይ
    ሠላማቺሁ ይብዛ ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ

  • @vshs7162
    @vshs7162 3 года назад +1

    ተሙም ምርጥ ሰው

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 3 года назад +11

    ሲጀመር ስንት ድምፅ ያላቸው የድሀ ልጆች አሉ ገንዘብ አተው የሚያውቁት ሰው አተው እቤታቸው የተቀመጡ እውነት እንነጋገር ከተባለ ተሙ በጭራሽ ድምፅ የለውም መዝፈንም አይችልም ያው እኛ ሀገር ብር ያለው ታዋቂ ሰው ካወክ የማችለው ነገር ውስጥ ትገባለህ ስራም ትቀጠራለህ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 года назад

    ተሙ. አለህልኝ. እድሜን ጤነ. ይስጥህ. ከመላው ቤተስብህ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +1

    እሚገርመኝ እኮ ስንት ቆርቆሮ የሆኑ ዘፋኞችን እየሰማን ዶሯችን እስኪደማ ተሙን ማጣጣል ፌር አይደለም ❤️❤️በርታ ብሮ ሁሌም ትችላለህ ቀጥሎ አልበም 😘

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 года назад +1

    የተባረከ ይሁን ሀኒ እህቴ ተሙ የኔ ወንድም ኑሩልኝ

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 3 года назад +1

    በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 года назад +1

    ይመችህ ተሙ👍 ሰው ብዙ ግዜ በጣም የሚያውቀውን ሰው ይንቃል 👎ግን ባያቁህ አሪፍ ነው ምናምን እያለ ያካብዳሉ እና ተዋቸው😏 "ምቀኝነት ከእውቀት ማነስ የሚመጣ በሽታ ነው" ስለዚህ እርሳቸው የሚቀጥለውን አልበም እንጠብቃለን በርታ 👍👍

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +12

    ሥጋ ማነቅ ስለጀመረ ቀስ ብላችሁ በተረፈ አብሺሩ❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 года назад

      😋😜😜😜😜

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад +24

    ለሀጥያት ሥራማ ማንም ይችላል ይሠራል የፅድቅ ሥራ ነውጂ ለመቻል ከባዱ

  • @user-up9uc4jz3c
    @user-up9uc4jz3c 3 года назад +1

    ሀኒ ተሙ ውድድድድ❤

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +2

    ተሙዬ ምርጥ ወድማችን እንወድሀለን

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +9

    ሀንየ አይዞሺ ጠንክሪ

  • @gigi849
    @gigi849 3 года назад +1

    ተሙ & ሀንዬ የኔ ፍቅር እወድሻለሁ ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b 3 года назад +3

    ሰላማቹህ ይብዛ😍😍

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад +1

    ድምፃዊ እና አትሌት ተሙ🙌🙌🙌🙌ሀኒዬ የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞

  • @gosaalem7298
    @gosaalem7298 3 года назад +1

    መልካም ወድም ነህ አደበትህን ዘምርበት

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +1

    አትሌት ድምፃዊ በሁለቱም ይሁንለት ሃንዬ 💋💋💋

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 3 года назад +10

    ሀኒየ የኔ ፈልቅልቅ ሁሌም ሳቂልን

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 3 года назад +1

    ሰወድህ መልካሙ ኢትዮጵያዊ ሀንየ ሰወድሺ

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j 3 года назад +1

    በርታ ተሙ ሀኒቾዬ ቁርጡን ሳይ ሆዴ ተንቦጫቦጨ🥺

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g 3 года назад +3

    ሙዚቃ ባላዳምጥም የተሜን ኮንፊደስ ሣላደንቅ አላልፈም ሀንየ የእኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +2

    ተሙ ና ሐና ምርጦች ስወዳችሁ ጨዋታቹ በጣም ደስይላል

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 года назад +2

    ዘንድሮ ያልዘፈነ የለም ሰለዚህ አንተስ ለምን ይቅርብህ እንኳንም አፈነዳኸው 🎤🎤👏
    ለማንኞውም ምራቄን ነው ያስዋጣችሁኝ😋

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l 2 года назад

      የልዘፈነ የለም አሳቅሽ 😁😁😂😂

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад +5

    እኔም ቡቅርቡ ጠብቁ የመዳም ቅመሞች
    ሀኒየና ተሙ እንኳን ደና መጣቹ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +1

    ሐኖቾ ስውድሽ የእኔ ኩር ኢትዮጵያዋ ታዱለህ ታሙ ሐናን አገኘሀት ሀኑዬ በርችልኛ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 года назад +1

    ሀንቾዬዬና ተሙዬዬዬ የምወዳቹ መልካም ሠዎች🙏🙏🙏አዎ ተሙዬዬ ትችላለህ

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 3 года назад +6

    ግን እኮ ሙዚቃው ከድሮ የሚታወቅ ስለሆነ ነው እጂ ሙዚቃው አዲስ ቢሆ ን አሪፍ ነበር በአዲስ ሙዚቃ ና

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 3 года назад +1

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እኳን ደህና መጣችሁ ተሙ ወድማችን በርታ ሀሪፍ ስራ ነው

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад +1

    ተሙዬ ልክ ነክ እዚህ ሀገር መተዉ ማንነታቸውን እረስተዉ ሚበጣጠሱ ሀበሾች አሉ የተሙን ምክር ስሙ እዚ ለማይሆን ነገር ገንዘብ ከምትበትኑ ደሀ ቤተሰባችሁን እርዱ። እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏ሀኒዬ ሳቅሽን ስወደዉ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 года назад +9

    አረ ሐንችዬ እንጉድ እየተቁረጠ መልካም ምሳ እየተበላ ደስ ይላል ወግ ጨዋታ ሁሉም በሀገር ያምራል አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-fj9qq2mq7l
    @user-fj9qq2mq7l 3 года назад +1

    የኔ ምርጦች

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +6

    ሀንየ የኔ ፈድሻ በል ተሙ በቀጠይ አልመም እንጠብቃለን 😎😁

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 года назад +1

    Hannity always smiles we Love you God bless you amen 🙏🙏💚💛❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 года назад +2

    የተዋጣለት ዘፈን ነው እናመሰግናለን

  • @user-sz9ks1fc6c
    @user-sz9ks1fc6c 3 года назад

    ምርጥ ኢቲዮጵያዊያን ተሙ & ሀኒቾ እንወዳችሀለን ኑሩልን ተሙ በሙዚቃው ቀጥልበት

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k 3 года назад +1

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
    ፈጣሪ በያልንበት ይጠብቀን

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 3 года назад +2

    አዝናናቹህኝ! Thank you

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 3 года назад +4

    ወይኔ ሀንዬ ተሙ የሀገሬ ልጅ ስጋው አሳዘኝ ጨክናቹ አኘካቹቱ አላሳዘናቹም

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 года назад

    ትክክል. ከሀገር. አይበልጥም. ቅድሚያ. ለሀራችን.

  • @user-hr6bi3iu6d
    @user-hr6bi3iu6d 3 года назад +1

    ዝም በላቸው ተሙ እኔ ዘፍን አድናቂ ባልሆንም ግን አንድበትህ ጋድ እሚወጣው ጥሩ ቃል ነው በዛ ላይ ትዝ አለኝ ሀገሪ ከዝህ በላይ ምንይዘፍንላቸው ሀገር የወፌቹ ድምር እወጀዋለሁ

  • @masricall8466
    @masricall8466 3 года назад +2

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ኑሪልኝ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 3 года назад +10

    ድምጰዊ ለመሆን ተሰጦ መኖር አለበት የድምጱ መማረከ የሀገር ፍቅር ያለው የሙዚቃው ንጉሰ ቴዲ አፍሮ የት ነው በድምጱ ቅላጴ በሠው ልቡ ያለው ብላቴናው ቴዲ ሁሌም ልባችን ነው (ቴዎድሮሰ ካሣሁን ብላቴናው ቴዲ አፍሮ ባለህበት ከነቤተሠቦችህ ባለቤትህ ልጆችህ ሠላማችሁ ይብዛ )ፍቅር ያሸንፋል ኢትዪጲያዊነት ከዘር በላይ ነው

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +3

    አረ ተሙ አሁን ግን በራስህ ስራ እንጠብቃለል ሀኒቾ ሰላም😍

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t 3 года назад

    ደስ ትላላችሆ

  • @abebechmoges6718
    @abebechmoges6718 3 года назад

    ሀንዬ ተሙ በጣም ነው የማከብራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 3 года назад +1

    ሐኒዬ ስወድሽ እጊዚአብሔር ዪጠብቅሽ

  • @messihayile4043
    @messihayile4043 3 года назад +1

    የተባረከ ይሁን ሀኒ&ተሙ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 года назад

    ተሙዬ የኔ ጀግና በርታልን የጉራጌ ጀግና የተኝቢ ለምላሰኛ ቦታ አትሰጥ ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣምነዉ የምወድሸ

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 3 года назад +2

    ተሙ ጎበዝ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 3 года назад

    አድናቂ ነኝ ጎበዝ ትክክል ለሚሰራ ቢለቅ ይሻላል ሀኒይ በጣም የምውድሸ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 года назад +4

    እዉነት አታጓጉን እየበላችሁ አትቀረፁ እኔ በበኩሌ ምራቄን ዋጥኩ ስደት እኮ ነው ያለነው አናገኝም

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад

    ተሙዬና ሀኒቾ የኒ ፍቅሮች ስታምቱ ውድድድድ ነው እማረጋችሁ

  • @abesema4572
    @abesema4572 3 года назад

    ተሙዬ በርታልኝ የሠው ልክ ያለህ ሰው አክባሪ አስተዋይ ነህ ዘመንህ ይባርክ

  • @cookies901
    @cookies901 3 года назад +3

    OMG...guys you make my mouse full of miraqe.......yammmmm. Yeserachihun yistachihu🙄. Min arekuwachihu? Anyway, enjoy 🥂💕

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 года назад +7

    ሀኒ ጥበብ እኔን ብቻ ነው አልጠራ ያለችኝ ????

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ ሀኒ😘😘😘

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 года назад +6

    ተሙ &ሀኒ ሰላማችሁ ይብዛ 🌹

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 года назад +1

    ሀኒቾ ና ተራ ስወዳችሁ

  • @user-xl6dk2sv4g
    @user-xl6dk2sv4g 3 года назад

    ውይ ሀኒ & ተሙ በጣም የምወዳችሁ መልካሞች ናችሁ። ቁርጡ ግን ሆዴን አጮሀችሁት

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u 3 года назад

    ሀኒየ ተሙየ በጣም ነው የምወዳቺሁ ተሳዳቢወች ልቦና ይስጣቺሁ

  • @Now2296
    @Now2296 3 года назад +1

    Bravo temu👍👍👍👍

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 3 года назад +1

    ተሙዬ መልካምስው

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 3 года назад +4

    ሀኒዬ በርቺ የኔ ውብ😍

  • @Now2296
    @Now2296 3 года назад +1

    ዬኒዬ የስድብ ዘፈን ይዋጣለታል👌👌👌👌😃😃😃😃

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y 3 года назад +1

    በርታ ትሙየ አንቺየ የኔፍልቅልቅ ስውድሽ

  • @officialmelatnebiyou2347
    @officialmelatnebiyou2347 3 года назад

    egziabher yebarkachehu

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 3 года назад

    እኔ ተሙዝቃው ቦታው በጣም ደስ ነበር ሚለው ደግሞ የመጀመርያህ ነው በርታ የተቀማጭ አፈ ምላጭ ይባል አይድል ስለዚህ የራስህን ብቻ

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 года назад

    ብትዘምር ኖሮ መልካም ነበር ለኔ አንተ ለአንተን መልካም የሆነዉን ስለመረጥክ ይመችህ