ነፃ ፍቃድ አለ ? DOES FREE WILL EXIST ? | Philosophized by Elzalmon Getu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 54

  • @girumnigatu4834
    @girumnigatu4834 16 дней назад

    Betam migerem akerareb naw , ateselechem ena wesete yalewen teyakewoch naw eyemelesekelegn yalehee keep up bro

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 28 дней назад

    ድንቅ ነው። ስላወቅሁህ እድለኛት ተሰምቶኛል።🤗🤗🤗💪😍🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  27 дней назад

      አሜን፣እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 месяца назад +2

    በጣም አሪፍ ገለፃ ነው እኔ በዚህ ጉዳይ በመወዛገብ የተሳሳተ አመለካከት በመያዝ ተጎድቼበታለሁ ጌታኢየሱስ ይባርክህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 15 дней назад

    absolutely Amazing! Thank you.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      Glad you enjoyed it!

  • @BekiGhi-md4dx
    @BekiGhi-md4dx 27 дней назад

    😘😘😘

  • @surafelwubalem
    @surafelwubalem 3 дня назад

    errr berta bro temechetognal

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дня назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i Месяц назад

    unique view

  • @yitayewyeshanew8606
    @yitayewyeshanew8606 2 месяца назад +1

    Kebed Aderekew yalikewin lemeredat yikebidal Anyway Txs to ur idea.

  • @YohannisMekuanint
    @YohannisMekuanint 2 месяца назад

    ድንቅ ነው

  • @SelamdestalemDestalem-st1mw
    @SelamdestalemDestalem-st1mw 2 месяца назад

    በጣም ኣመሰግናለው ለብዙ ኣመት ግርታ ፈጥሮብኝ በቅጡ ልለየው ያልቻልኩትን እውነት በፍጥነት እንድረዳው የረዳሀኝ...ተባረክ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እንኳን ረዳሽ እህታለም።

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 Месяц назад

    you are so enlightened

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @solotecture622
    @solotecture622 3 месяца назад

    Interesting topic, Keep it upism😉

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  3 месяца назад

      Thanks 🙂 brother!

  • @brhaneabrha2383
    @brhaneabrha2383 Месяц назад +1

    Dear Elzabon to be honest i like the way you are trying to teach us.... and i would like to say Thank you!!! But my comment is if i understood you ..... i think we are not predetermined ማለቴ አምላካችን እውነት ነው at the same time ሁሉም በኛ ላይ የሚሆነውን ያውቃል ግን አወቀ ማለት ግን ወሰኖ ወይም ፈርዶ አይደለም የፈጠረን እንደ ኔ ግን አምላከችን አስቀድሞ ያወቃል ግን የሚያውቀው ነፃፍቃዳችን ተጠቅመን የምነወስነው ውሳኔያችን ነው እንጂ ያ ውሳኔ እንድንወስን ግን by Design አልተፈጠርንም። so were not predestined !!!!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      ወዳጄ ጉዳዩ የ TIME ባህሪን አለመረዳት ነው። ደግሜ ዘለግ ካለ ማብራሪያ ጋር እመጣበታልሁ።

  • @michaeldemeke8714
    @michaeldemeke8714 2 месяца назад

    ተመቸህኝ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 4 месяца назад

    ወንድሜ በርታልኝ፤ ይዘኸዋል 🤝

  • @fikryasferal7130
    @fikryasferal7130 Месяц назад

    እኛ በማንኛውም አቅጣጫ ሄድን አልሄድን በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይታወቃል ብየ አስባለሁ:: ለእኛ እሚታወቀን የሄድንበት እና experience ያደረግነውን ብቻ እናውቃለን ነገር ግን እኛ ያልሄድንባቸውን ብዙ አማራጮች አሉ:: እነዛን እግዚአብሔር ያውቃቸዋል እኛ ግን experience ያደረግነውን ብቻ እናውቃለን

  • @getasewmolla1920
    @getasewmolla1920 Месяц назад

    ስለ ፈጠረህ ይህንን GOD ተው እግዚአብሔር በል

  • @jonney235
    @jonney235 Месяц назад

    I loved it but I have a question if our life predetermined we don't have to work , we don't have to find our partner...... because everything we will get accordingly to the plan and one. More question what is chance or Luck ( eta kefel) Thank you

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      ወዳጄ፤ እጣፈንታና እድል ላይ በደምብ በቪዲዮ ስለምመጣ STAY TUNED!

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e 2 месяца назад

    ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ በመታጠፍ የሚመጡ እዳ እና በረከትስ በምን ይወሰናሉ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      ወደፊት እመጣበታለሁ ወዳጄ።

  • @filimongysus638
    @filimongysus638 Месяц назад

    ፈጣሪ ያቀደልን የምንኖር ከሆነ? ጥፋትም ወይም መልካም ስናደርግ ያ የሱ ፈቃድ ነው ማለት እንችላለን ?

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 2 месяца назад

    እውነትም ኧረረረረረ በአማርኛ አርገው

  • @mafi6799
    @mafi6799 Месяц назад

    እንደሚገባኝ ነፃ ፈቃድ ማለት የገባህ አልመሰለኝም

  • @HaymiQween
    @HaymiQween 2 месяца назад

    "God never dice with universe" እንዳለው አንስታይን

  • @sharepens
    @sharepens 16 дней назад

    ስለዚህ ህይወታችን በፈጣሪ አይን ቅፅበታዊ ነው ማለት ነው?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  13 дней назад

      አዎ ወዳጄ፤ የዘላለማዊነት መልክ ቅጽበት ነው።

  • @atomic_change00
    @atomic_change00 2 месяца назад

    Bedenb letetay yemigebak sew nek tsegawen yabzalh

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 Месяц назад

    ቀድሞ ማወቅና ቀድሞ መወሰን በባይል ዘንድ ..ስለመጠራት፣መመረጥ እና መወሰንን ያብራራሌ ..ቀድሞ ብያኔ ካሰደረብን ዘንድ ታዲያ ፕላኑን ምና አመጣው ...ደግሞስ ነፃ የሚባል ፍቃድስ አለን???ይሄ ጥያቄ እኮ ከሐላፊነትና ከሰው ቀድሞ ከመወሰን ከአምላክ ጋር ያለው ተዛምዶ ምንድ ነው። የምር ነፃ አይደለንማ ።ያንን ለማወቅ በአምላክ ሃሳብ ውስጥ የመገኘት ጥልቀት ይጠይቃል ይሄ ይቻላልን??! አይሆንም።
    ሁሉን አዋቂጠነት የአምላክ እና ቀድሞ በመወሰን አንዴ አድርገህ አታምታታብን??
    ነፃ ፍቃድ አለብለህ ደምድመህ አትነሳ። ይሄ የሃሳብ መነሾህ የተሳሳተ የመስለኛል።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      በድጋሜ ተመልከችው እህታለም፤ በርግጠኝነት አሁን ከምትይው በተቃራኒው ነው የሚገባሽ። ግድየለም እሺ በይኝ።

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 Месяц назад

    ጋቢ: ሳትለብስ: ስላየሁህ: ደ: ብሎኛል:: እንዲህ: ነ: የሚያምርብህ::

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @kirubel3801
    @kirubel3801 3 месяца назад +1

    i think what you are saying is we have free will because we know nothing about gods plan... if so this is similar to saying a character in a video game we designed has a free will...if the perspective matters like you just said it will ultimately make what we have or the character have to be a pseudo freeness'' not a real freeness... we THINK we are free but not really.. so your conclusion should be or becomes FREE WILL IS AN ILLUSION

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  3 месяца назад

      Dear, really thank you for your thoughts!
      I understand that this is a complex and deep philosophical issue, which is difficult to cover in a short video. This video is part one, and I’ll be posting part two today at 12:30 PM. In the second video, I’ll share an example to help explain the concept further. I invite you to watch it, and if it still doesn’t clarify my views on free will and fate, I’ll make another video with clearer examples, perspectives from different scholars, and my own insights.

    • @kirubel3801
      @kirubel3801 3 месяца назад

      @@Elzalmon looking forward to it. Thank you

    • @HamsterKombat-pj4op
      @HamsterKombat-pj4op 2 месяца назад

      Exactly thid is what i believe no real free wiil like you said pseudo freeness.
      At atomic level we are not free

  • @mafi6799
    @mafi6799 Месяц назад

    ወንድሜ እዚህ ጋር ትንሽ ግራ አጋባህኝ ።አንድ ነገር ነገር ልንገርህ የፈጣሪ ሐሳብ ልጠቁምህ።ፈጣሪ ቀድሞ ያንተን ነገር አልፈረደም ከፈረደማ የሰው ልጅ ምን አለፋው።
    ፈጣሪ እኛ ፈጥሮ በሐጥያታችን ምክንያት እራሱን በመሰቀል ላይ ሰውቶ ነፃ አወጣን ከዚህ በኋላ ለእያንዳንዳችን ነፃ ፈቃድ ሰጠን ያን ነፃ ፈቃድ መጠቀም የኛ ምርጫ ነው እንጂ የፈጣሪ ፍርድ ወደዚህ ምድር ተመልሶ ከመጣ በኋላ ነው። አሁን ምንም የተፈረደ ነገር የለም።ነፃ ፈቃዳችንን መጠቀም ደግሞ የኛ ምርጫ ነው።ፈጣሪ የሚያረገው ነገር ቢኖር ፈቃድህን ነው የሚያሟልልህ እንጂ ቀድሞ አልፈረደብህም እነደገና የፈጣሪን አሰራር ደግመህ መርምር

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      ወዳጄ፤ የ TIME ባህሪ ሲገባህ ነው የሚገለጥልህ። ስለ TIME ባህሪ ለመረዳት ሞክር፤ ከልብህ ተመስጥበትና ታየዋለህ።

  • @henimulu8817
    @henimulu8817 2 месяца назад

    ነፃ ፍቃድመ ቀድሞ የተወስነልንን በዚህ መልኩ ከተረዳን ኩነኔ የሰራች ነብስ የፈረድባታል መለት እንችላለን።ለምሳሌ ይሁዳ ባይኖር ክርስቶስ አይሰቀለም የይሁዳ ነብስ .....???

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 2 месяца назад

    ስለ molinism ትንሽ ብትለን ወንድሜ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      Molnism or Monism

  • @TsegayeYeshanew
    @TsegayeYeshanew 3 месяца назад +1

    አረ በአማርኛ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  3 месяца назад

      እሺ ወንድማለም በአማርኛ ብቻ ለማውራት እሞክራለሁ