BEREKET TESFAYE አቅጣጫ ቢስ AKITACHA BIS በረከት ተስፋዬ Cover MULUKEN MELESE አቅጣጫ ቢስ
HTML-код
- Опубликовано: 31 окт 2023
- Do not Forget to subscribe to my channel.
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be...
play.google.com/music/listen?...
Subscribe to ruclips.net/channel/UCD7n...
/
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA...
Instagram
/ singerberek. . Видеоклипы
ቤኪዬ እሰከመጨረሻው ተጉዘህ ከጌታ ከዘመርክለት ኢየሱስ እጅ ሽልማትህን የምትቀበል ሁን በከበረው በደሙ ከነ ቤተሰብህ ተሸፈን.እወድሀለው😍😘❤
ቤኪዬ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታልን! የሚገርም አንቂ መልዕክት እንዲሁም ጣፋጭ ዜማ! አንተም ሙሉቀንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ!!
እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር ከብዙ ነገር ጠብቆኛል፣ ገስፆኛል፣ አስተምሮኛል፡፡ በጣም የምወደው መዝሙር ነው፡፡ ጋሽ ሙሉቀን መለሰ እና ቤኪ ተባረኩ
ሙሉቀን በበረከት የሚሰማ የንስሀ መዝሙር ተባረክ 🙏
ኦኦኦ አምላኬ ስምህ ይሻረክ ❤ጌታ ኢየሱስ እርዳን ።ቤኪዬ ወንድሜ ይብዛልክ
ጌታ ሆይ ይቅር በለን፣ እርዳን፣ አግዘን፣ ለዉጠን። አሜን
እየተገረምኩ ነው❤ ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ቤኪዬ ልልሕ ምችለው የዘር ዘር ዘር ዘር ዘር ዘርሕ ይባረክ❤
አንድ ኢንተርቪው ላይ ሙሉቀን መለሰ እኔን የሚተካኝ በረከት ተስፋዬ ነው ብሎ ነበር ❤እንኮን በጌታ ሆኖ አንተም ዘመርከው እግዚአብሔር ይባርክህ
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ።ልብን ይሚመልስ ጌታን ብቻ የሚያስብል ዝማሬ ተባረክ አሁንም ፀጋውን ይደርብልህ ።
የጉራጊኛ መዝሙር ስራ ❤❤❤
I love you bro
በጣም! ደስ የሚል መዝሙር ነው ቤኪ
ቤኪዬ ወድሜ ጌታ ይባርክህ!ልክ ሙሉቀን እንደዘመረው ነው የዘመርከው።ሙሉቀን መለሰ ይሄንን መዝሙሩን ሲሰማ እርግጠኛ ነኝ ሌሎችንም መዝሙሮቼን ስለምን አሰራችውምና ለበረከት አይሆኑም እንደሚልህ ነው።እንደስምህ ለበረከት ሁን።
በረከት እኔ ሙስሊም ነኝ ብሰው አገር አለፍ ብሎ በእረፍት ቀኔ ብችንኝነት ሲውጠኝ ያአንተ ስራዎችህን እያዳምጥኩ እደበቃለሁ በጣም እወድቃለሁ አለህ ሂዳያ ይስጥህ ይስጠን
You are blessed and Amazing gospel singer in 21st century!!❤️✝️✝️✝️✝️✝️
በኪዬ የሙሉ ቀንን መዝሙር ለምን ሙሉ አትሰራቸውም ከዕድሜክ በላይ ጌታ ያፈጠነክ ነክ የትውልዶች አባት ሆን ለምልም
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው። የደረጄን አይነት ቃና ያለው። በጣሙን የሚመክር የሚፈውስ የሚያንጽ ሀይል አለው። እንዲህ ህይወት ያለው ዝማሬ ምንኛ ደስ ይላል።🎉ተባረክ🎉
This song ye Muleken melse song now
Long live Muleken melees !
This is amazing song with deep meaning. What an anointed voice. I love you Beki
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያከብር ህይወት እንድኖር እርዳኝ 🤲
አሜንንንንንን
ምን ሆኖ የደረጀ መዝሙር ላይ ድምፅህ እንደተያዘ አላውቅም እዚህ ኛው ላይ ግሩም አድርገህ ተጫውተኸዋል ተባረክ እንግዲህ እውነት እውነት ነው
አንተ የተባረክ ነህ🎉
በእዉነት በጣም ተባርከናል
ቤኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙌
ተባረክልን በረከታችን ነህ
you reminding me of muluken melese may God bless you abundantly
በኬ በአንተ አልፎ የሚሰራ ጌታ ይባርክ እሰከ መጨርሸ ለእሱ የዘመርክ ዘመንህ ይለቅ ሙሉ ቀን በለበተ ሰላም ፀጋ ይብዛለት❤❤
ሀሀሀሀሀሀ ሚገርሚነው ተበረኪልኝ ቤኪዬ❤❤❤❤
So peaceful and nice! You did it in good way Beky!! More Blessings Bro🙏🏾
Tebarek wendime beki mezmur yene hiwet hono tesemagn kiberlign !
😍😍😍😍😍😍tebarak yane wandim
ቤካዬ ተባረክ ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለታረደው በግ ይሁን 🙏🙏🙏
አሜንንንንን 🙏
አሜን
It's amazing ቤኪ ተባረክልን::
ድንቅ ነው። 'ስዛክር' የምትለው ቃል ብቻ 'ስዳክር' በሚል ይስተካከል!
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
Tebareki❤❤
ቤክዬ በእዉነት ተባረክልኝ የምገረም መልክት😢😢😢😢
ተባረኩ(ሙሉቀንም ቤኪም) ራሴን አየሁበት።
Can't wai
የኛ በረከት ተባረክልን
Old mezumer nw gin hil alw anta emng yawgl arbga nay Tnx bro we love you GOD bless you
ቤኪ ምን ብዬ ብግለፅ ስለዚ መዝሙር ቃል አጣው እራሴን ቆም ብዬ እንድመለከት አደረገኝ ❤❤😢
Baki you know you are the Gift of God to us,you are so blessed ❤❤❤
God bless and protect you, Brother.,, God used you for Generation…
ወንድሜ በረከት ፀጋ ይብዛልህ!
You are so blessed!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ቤኪ❤❤❤❤❤
wow what amazing voice God bless you bro❤
beki you are our gift from GOD, GOD bless you.
በጣም ደስ ይላል ተባረክ🙏👍❤
Good job! Bereket God bless you!
I just can't stop listening to this song.
This hits me really hard.
Beka tebarkln fetar eskemechereshaw bebetu yanurh❤❤❤❤❤❤
Wow wow ufffffffff😢
Ameeeeeeeeen tabraki wodje ❤️🙏🙏
Woooooooooow you're so blessed.
Amen God blesses you more and more!!!
I Have no words to say just blessed
Muluken melee ❤❤❤❤wow
Your blessd
Be blessed Bekiye
Beakeye you are always blessed,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
❤❤❤❤ bless you!!!!🔥🔥🔥
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke
.......እኔ ነኝ ይሄ ሰው.....
በእንባ አደመጥኩት.... ግን የክረምቱ ወራት አልፎ የድካሙ ዝናብ ሲያባራ ... እንድበረታ አውቃለው; የልጅነቴ አምላክ ፈፅሞ እንደማይጥለኝ አውቃለው.... በማንም አላሳብም ... እግሬ በእግዚአብሔር ቤት ልቤ ግን በአለም ነው: .... መሮጥ ባልችል እራመዳለው ይህም ቢሳነኝ ተንበርክኬ እሄዳለው...... ያማረው ውጭዬን አይቶ ሰው ድካሜን ባያስተውል ግን የተዘረፈው ቤቴ :ባዶው ጓዳዬን..... ይበራ የነበረው የጠፋው መቅረዜ... መስጠሜን እያየ አድነኝ ማለቴ እንዲመለከተኝ; እጄን ይዞ እንዲያወጣኝ አምናለው .... እኔ ውስን እርሱ ሁሉን ቻይ... እኔ አቅም ጥቂት እርሱ ሁሉን እንዲችል አምናለው።
አሜን
wow bless you bekisha my favorite
Blessed you God❤❤
God blessing you bro...
ተባረክ
bekiyeeeeee
Powerful😍
Amen amen geta geta yibarik 🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ
Bless you
ተባረክ እንዲሁም መጀመሪያ ለዘመረው
❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥺🥺🥺 so timely
Tebark 🙏Tebark 😇😇😇
Bless you Beki
geta yebarkeh
beki tebark
Beeki rejim tishert lebisee yezemrikw deretu laye fotwon bedenb ayekawal?
May God bless you
amen❤amen god bels you
ከ7 አመት ነበር የዘመርከው በክህ ❤❤❤❤❤❤
🙌🙌🙌
God bless you and your family
wow❤
❤❤❤❤❤
wowo
Ameni ameni iagzaber yaberki ❤❤❤❤Aemain ❤❤❤❤
Amen
❤❤❤❤
Tebareki bkiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👏🏾👏🏾🤗
❤❤
bek i love you
🙌🙌❤❤🎉🎉
Great song! I have listened to Muluken’s original and the one you remixed years ago. I was wondering if this one is the same remix except for the lyrics added. Could you please make the lyrics complete? Some verses are skipped, I have also noticed wrong words used sometimes. Blessings!!
Please release the concert videos
😢❤
አረ ተባረክ
ተባረኪ🙏🙏
አሜን 🙏
ለምን ዘመርክብኝ እንዳይልህ ብቻ 😊
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቤኪዬ
ወደ ጌታ ሄዷል
Er al tey@@bettyleoul7006
????
Begeta beyesusim lemlim
የ ኮንሰርት ሙሉ video የለም እንደ?