አሁን ገበሬ ነኝ!! "መድረክ ያሳብደኛል….ጊታር ጭንቅላቴ ላይ ልሰብር ሞክሬ ፌንት ሰርቻለሁ" ጨዋታ ከቀመር የሱፍ ጋር /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 651

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 года назад +88

    ወይኔ ቀመር በሳቅ ገደልከን እንደ አይነቱን ያብዛልን ዕድሜህ ይርዘም እረጅም ሰዓት ቢሆን ብዬ ተመኝው

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +120

    90ዎቹ ፈርጥ ቀመር የሱፍ በጣም ነው የማደንቅህ❤️❤️ገጠር ተወልጄ ያደኩኝ የገበሬ ልጅ ስለሆንኩ አለምን የዞርክ ድምፃዊ ሆነህ ግብርናን እና ገበሬን አክብረህ ገበሬ ነኝ ስትል ይብለጥ አከበርኩህ 🙏💚 እነ ዩኒ እባካችሁ ዳግማዊ አሊን አቅርቡልን

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 года назад

      ወንድም በቅንነት ደምረኝ

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 2 года назад +27

    ቀመርዬ የድሬ ምርጥዬ አቦ እድሜሀን ያርዜመልህ ❤️🥰❤️bayyee sin jaledha my king 🥰🇪🇹🇪🇹

  • @jakobadem4900
    @jakobadem4900 2 года назад +24

    በጣም ምርጥ ሰው :: ፕሮግራማችሁን ሁሌ እከታተላለው እንደዚህ ግን አዝናንቶኝ አያውቅም በሳቅ ነው የሞትኩት. Thank You በጣም

  • @getachewali3443
    @getachewali3443 2 года назад +18

    ቀመር የሱፍ በጣም የማደንቅህ ሙዚቀኛ ነህ ተጫዋች እና ግልፅ ሰው ነህ በሙዚቃዎችህ በድጋሚ እንድትመጣ እመኛለሁ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 года назад +33

    ቀመር በጣም የምትመች ሰው ነህ። ከአንተ ጋር መጫወት እድለኝነት ነው ተዝናንቼ ቁብ ነገርም ጨብጫለሁ። የሰግብርናና ለስራ ያለህ ትጋት ደስ ይላል በርታ።

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 года назад +60

    ዋው ቀመር የማያረጅ ሰው የማያረጅ ድምፅ 😲😲ደሞ ጨዋታ ያውቃል ይሄ ዘፈን ሲወጣ ፋሽን ነበር በየ ሻይ ቤቱ በየ ፀጉር ቤቱ በየ ቦታው ጭፈራ ቤት ደሞ ናነዌ አንደኛ ነው አዎ ገበሬ ነው አንደኛ የኢትዮጵያ ዋልታ ክብር ለገበሬዎች ሆዳችንን ለሚሞሉ

  • @mahiletabera5715
    @mahiletabera5715 2 года назад +21

    ቀመርን ከምሬ የምወደው ዘፋኝ እስከአሁን ትርጉሙ ሳይገባኝ እጅግ በጣም የምወድለት ዘፈን ኦሮሚያ! ኦሮሚያ የሚለው ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 года назад +5

    ቀመር በጣም ደስ የሚል ሰው ነው እንኳን ቋንቋውን የሚናገረው ቀርቶ የማይናገረውንም እንኳን ያስወድድል ለቀመር እድሜና ጤና እመኛለሁ ግን ከግብርናው ጎን ለጎን ይህንን ድምፅህን ብንሰማው ደስ ይለኛል EBS እናመሰግናለን

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 года назад +16

    አቤት ቀመር በሳቅ ነው የጨረስከን ምርጥ አርቲስት በሌላ ክሊፕ እንጠብቅኸለን በርታ ዘመንኸ ይባረክ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 2 года назад +11

    ኢቢሶች በጣም ነው የምናመስግናቹ b/c የ 90ናዎቹን
    ሙዚቀኞችን እያመጣቹልን ነው ተርስተው ነበር
    ቀመር የሱፍ በጣም የምወደው እና የማከብርው
    በሙዚቃው በጣም ነው ትውስታ ያለብኝ እርዥም
    እድሜ ተመኝው

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +12

    በጣም ትልቅ የመንፈስ ጥንካሬና ለሌሎች አርያ የሚሆን ስራ ነው አሁን እየሰራህው ያለህው በርታልን የሃገራችንን መሬት ከተጠቀምን ድህነት ይጠፋል ኢትዮጵያ ውብ ሃገር ናት

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 2 года назад +78

    ቀመር ዮሱፍ መናገር ይችላል ማሰረዳት ይችላል መሰራት ይችላል ጎበዝ ሞራል ያለው አርቲስት ገበሬ እድሜና ጤና አላህ ይሰጥህ!

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 года назад

      አሚን ወላሂ ትክክል

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @Nati demeregn natiyo

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @@oneethoipan9565 demregn bro

    • @ahmed-ud9su
      @ahmed-ud9su 2 года назад

      @@nejatali7088 ነጃት አሊ ማሻአላህ ትክክል ብለሻል

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog 2 года назад +62

    አንድ ጊዜ በጣም ከፍቶት አይቼው ነበር እንኳንም ደስ ብሎህ አየውህ🙏🙏😘❤ሀሎ ....

    • @solomoncuba5319
      @solomoncuba5319 2 года назад

      ጌታ ይባርክህ አሥተውለከዋል

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 2 года назад

      እኛ ሃገር መች ያሠሩና የተረገምን ነን እኮ

    • @aregashgebr344
      @aregashgebr344 2 года назад +3

      እኔም እንዴት ደስእንዳለኝ አያችሁ እኛም በህይወታችን ምንም ቢፈጠር ተስፋ አንቁረጥ ❤👍

    • @saharsaboqa9909
      @saharsaboqa9909 2 года назад

      ♥️🇪🇹🙏

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +6

    የሚገርም ጥሩ አመለካከት ነው ያለህ ቀመርዬ የኔ ወንድሞ እውነት ነው ሰው ሰርቶ ሳይሆን ሰርቆ መበልፀግ ነው የማፈልገው። ያሳዝናል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +5

    Kemer, the true Ethiopian man ! God bless him ! live life longer !🙏🏾✌🏽🕊
    💚💛❤️🇪🇹

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +12

    ቀመርዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ አንተና አቡሽ ዘለቀን ከልቤ መቸም ማውጣት አልችልም ዘራችሁ የተባረከ ይሁን ሀገሩን የሚወድ ሁሉ ለእኔ ዘመዴ ነው።

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 2 года назад +15

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። Audience በጣም ልጆች ናቸው ትንሸ ከፍ ያሉ ሰዎች ጢጨመሩበት ጥሩ ነው ምክንያቱም የቀረበው ውይይት ምንም አይነት action( ፈገግታ ወይም interst) አይታይባቸውም። አዘጋጆቹ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው።

  • @biniamworku6013
    @biniamworku6013 Год назад +1

    I love the way he speaks. Very well spoken and coherent gentleman 👏🏼

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 2 года назад +10

    ዮኒይ የebc ድምቀት ሁለነገር ሚወደድ😍🙏

  • @meseretmesi1365
    @meseretmesi1365 2 года назад +8

    ቀመር የሱፍ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በትዝታ ወሰድከኝ God bless you

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh6345 2 года назад +3

    ቀመር_በጣም ደስ የሚል አርቲስት ነው። ስለ እውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር። ደቂቃዎችን እየቆጠርኩ ነው የተከታተልኩት። ደስ ይላል።

  • @galanyglany7337
    @galanyglany7337 2 года назад +9

    ወይኔ ቀመርዬ ስወድ የኔ ትሁት እናተን በሰማንበት ጆሮ የዘመኖቹ ጆሮዬን አደነቆሩት እናተ ኑልን ድምፃቹ ይናፍቀናል ግን በጣም አሳከኝ ጨዋታ ቀመርዬ ይጫወት በቃ ትችላለ እውነት በጣም ነው የምናከብር ኑርልን ረጅም እድሜ ስለ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ሰጠከን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +13

    ጎበዝ ገበሬ ቀመር
    በርታ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @zewdituznabu8712
    @zewdituznabu8712 2 года назад +1

    ዮኒ እኔም አድናቂህ ነኝ የተሰጠህ ትህትና በጣም ይገርማል ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +4

    እዉነት ነው መዚቃ ስራዉም ማስበድ ነው ስለቀረብ ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ እንመኛለን

  • @ገዳቢሊሱማ
    @ገዳቢሊሱማ 2 года назад +5

    ቀመር ዩሱፍ ጎበዝ ድምፃዊ ነው ከሙዚቃ አለም ባይጠፋ ደሰ ይለኝል

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 2 года назад +46

    Thank you Kemer for touching very important topic. Definitely the culture needs to change when it comes work ethics . I have been coming almost every early to volunteer to Ethiopia , we have biomedical and engineering graduates but they don’t want to fix medical equipments ,because they want to be a manger therefore Ethiopia gets these types of services from South Africa , Keneya etc which is shame . I would like this program real to expand this discussion in the future and will love to participate!

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 2 года назад +9

    ዮኒ ጣፍጭ እኮነህ ኢትዮጵያዊ ትህትና አንተ ላያ ነው የሚታየው እንወድሐለን

  • @endalechkebeda4712
    @endalechkebeda4712 2 года назад +63

    ዮኒ ትህትናህ ልዩ ነዉ ስርአትህ ጭምር

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 года назад +11

    ወይ ቀመር ደስ የሚል ተጫዋች ሰው ነው ፈታ ያለ ሰው ረጅም እድሜ ይስጥክ ❤️‍🔥

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 года назад

      ሰበር አስደንጋጭ መረጃ አፋር ሚስጥሩን አወጡት ከዛው በቀጥታ ኧረ ለአፋር ሼር እናድርግ ወገን ድምጽ እንሁናቸው
      ruclips.net/video/Au9bUv3PcAE/видео.html
      .
      ሰበር አስደንጋጭ መረጃ አፋር ሚስጥሩን አወጡት ከዛው በቀጥታ ኧረ ለአፋር ሼር እናድርግ ወገን ድምጽ እንሁናቸው
      ruclips.net/video/Au9bUv3PcAE/видео.html

  • @ade5677
    @ade5677 2 года назад +8

    I've a great respect for you! Wishing you Long live dear Kemer yager sew!

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 года назад +12

    የሀርርጌ ሰውች እኩ ረሀ ነቸው ፈታ ያለ ከአዋሽ ማዱ አለ ነገር ሰው ሁሉ ፍቅር ሰላም ነው

    • @smret.6783
      @smret.6783 2 года назад

      Dhugaa dha obboleeyti kiyyaa ❤️💚❤️

  • @amenlela8547
    @amenlela8547 2 года назад +27

    ምንም እንኳን ኦሮምኛ ትርጓሜ ባይገባኝም የቀመርን ዘፈኖች በጣም እወዳቸዋለሁ በልጅነቴ የማውቅሽ ኢትዮጵያውያ ናፈቅሽኝ::

  • @MrChacha777
    @MrChacha777 2 года назад +7

    I know Kemer’s songs from the beginning. My friend from DD used to listen to his songs in the 1990s and I started to love his songs since then.

  • @emumubarekk
    @emumubarekk 2 года назад +1

    ቀመርዬ እኔ በጣም ነዉ የምወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @queenzelika8269
    @queenzelika8269 2 года назад +15

    I hope all Ethiopian Actors actress and singer will do both work to encourage our farmers just like our Heroo Qamar Yousuf 🌹🌺❤️❤️😘😘 love deep deep Qamar

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 года назад +8

    ጎበዝ ሁላችንም እንደዚህ መልካም ሰው የምናቀውና የምንችለውን ብንሰራ መልካም ነበር አሁን የተቸገርነው እኮ ዶክተሩ ፖለቲከኛ ፖለቲከኛው ምናምን እያለ ነው

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 2 года назад +2

    ደስ የሚል ሰው ነው ሙዚቃውን ቀጥልበት አዳዲስ ልቀቅ እንኩዋን ቁዋንቁዋ የሚችል የማይችል ሲሰማው ደስ የሚል ሙዚቃ ድምፅ ነው ያለህ የፈለገ አዲስ ዘፋኝ ቢመጣ አንተን መሳይ የለም ገራገር ጎበዝ ቅን የስራ ሰው ነህ በርታ ሙዚቃውንም እርሻውም አብረህ ቀጥልበት

  • @fayojaldi4341
    @fayojaldi4341 2 года назад +28

    This is brighten my day this is all we need love respect laughter to bring everybody together to enjoy the life long life to my favorite singer I love to see more of this kind of people who can bring more positivity to the world God bless you all

  • @fikretafese
    @fikretafese 2 года назад +4

    I have never thought Qemer is humerus like this :I am extremely elated by this program>Thank you for inviting him

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    የቀመርና የጆኒ ራጋ ኢንተርቪዉ በጣም አጠረብኝ ደና ሠዉ ሲመጣ ለምን ሠዐቱን አትጨምሩም አቦ 😏

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 2 года назад +10

    ቀመር የሚገርም ሰው ነው የዘር የሀይማኖት ልዩነትን የማይወድ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታ ምርጥ ሰው

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 2 года назад +7

    Qameer was one of the legend. His voice power was still amazing. He was also so funny 😆

  • @esubalewtsehay1100
    @esubalewtsehay1100 2 года назад +3

    ምርጥ ድምፃዊ ቀምር ዩሱፍ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @malicabeauty
    @malicabeauty 2 года назад +3

    ዋዉ ቀመር የአጎቴ ልጅ ኑርልን ሺ አመት ። በጣም እወደሀለው

  • @habibiurbanfarming5740
    @habibiurbanfarming5740 2 года назад +36

    ከስደት ተመልሼ እኔም ገበሬ ሆኜ የተለያዩ የጏሮ አትክልቶችን እያመረትኩኝ ለትውልድ አከባቢዬ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረብኩኝ ለበርካታ ሰዎች የስራ እድል ፈጥሬ ደስተኛ ሆኜ እየኖርኩኝ ነው::
    ቀምር በርታ!

    • @SamSam-mc2ok
      @SamSam-mc2ok 2 года назад +1

      በርታ የኔወድምቻናልህንዛሬነው ያየሁትጎበዝ 👏ገዘብህንምጉልበትህንም በረካ ያድርግል የወሎምርቃንነው

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 2 года назад

      Good job 👌

    • @leyateshome8375
      @leyateshome8375 2 года назад

      Bthme des yelahlli😍

  • @mesganawkifelewwoldie8733
    @mesganawkifelewwoldie8733 2 года назад +1

    Qemer Yesuf, thank you very much for your concern about Ethiopia's agriculture.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +16

    ዬኒዬ የebs. አድማቂ አይጥ ሲባል ስታማትብ አሳቅከኝ እውነቱን ነው ገበሬ ማለት ፋራ ነበር የምንለው አለማወቅ አሁን ሁላችንም ገበሬ በሆንን ቀመር ጎበዝ ስው ነው

    • @senaitoufelle9121
      @senaitoufelle9121 2 года назад

      ቀመር ዋው ለኔ አድኛ ነከ በጣም.የዋህ.ሰው.ቀሸት

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +33

    I love ❤️ 90ዎቹ ናፍቀኝ ያደግ ጊዜ😭

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 2 года назад

      Me to

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 года назад

      @@lulalula7120 ደምሪሻ ለው ውዴ😘👍

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @@lulalula7120 demrign Lula

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @@hayatyesuf3896 demrign hayu

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 года назад +14

    ቀመር በጣምነው የምትመቸኝ ስላየሁደስብሎኛል😘😘ቋንቋው ሳይገባኝ አብሬ ከአተእኩል እዘፈፍን ነበር😃😃😃አይዘመን ደስይል ነበር 💚💛❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +5

    ቃማር አንተ ምርጥ ነህ የኛ ጀግና አላህ ይባርክህ ❤💚❤

  • @iiii4093
    @iiii4093 2 года назад +2

    ዬኒ አንድ አንዴ ጣል እምታደርጋቸው የአርብኛ ቃላቶች ይመቹኛል ሰውም አክባሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mesganawkifelewwoldie8733
    @mesganawkifelewwoldie8733 2 года назад +8

    EBS builds Ethiopia. No media matches to EBS's wisdom of building this nation.

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 года назад +2

    የቀመር የሱፍና የሀጫሉን ዘፈን ፋሽን እያለ በጣም እንወደው ነበር እንጨፍርበት ነበር ቋንቋው ሳይገባን እናብድበት ነበር እንዳሁኑ ጥላቻ ሳይመጣ ዘርና ቋንቋ አይገድበንም ነበር ለአርሶአደር ያለው ክብር ደግሞ በጣም ደስ ይላል ቀመር ጥሩ ሰው ነው።

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 2 года назад +2

    ወይ ቀመርዬ ስወድህ ሄሎ እንደወጣ ካሴቱን አስመጥቼ ቀላል አልቀወጥንበትም በጣም የምወደው አርቲስት ነህ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +9

    ዮኒና እፀገነት ደስ እምትሉ በሳል ጋዜጠኞች ስወዳችሁ🥰

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 2 года назад +3

    የኔ ጀግና እንድህ ያለሰው ደስ አይልም በሰፊው እሚያስብ

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 2 года назад +3

    Good job kemer. I am proud of you and your job inspired a lot of people!!

  • @khadujamal2059
    @khadujamal2059 2 года назад +6

    Wow qemer rabbi umuri dhera siif haa kennu 💕💕🕊🕊🕊

  • @elsiabera9405
    @elsiabera9405 2 года назад +1

    በጣም ነዉ ምወድህ ማከብርህ

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 2 года назад +3

    ቀመርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቋንቋውን ሳልችል ሙዚቃህን ግን ካንተ እኩል ነው ማዜመው…………………በእርሻውም ወንጂዬን ስትጠራ ደስ ብሎኛል የእኔ ለምለም💞

  • @johannaboulle8839
    @johannaboulle8839 2 года назад +27

    What an intelligent and visionary man. He has a very good vision of agriculture. We are a civilization with more than 3000 years of history. It make me sick to thing that ETHIOPIA is still not able de feed its own people in these dats, in 21 century, its monstrous. We are capable of much better. Our priority for the developpement of ETHIOPIA must be industralization. Please, please God helps us to change our beautiful country. May Jesus bless ETHIOPIA and ETHIOPIANS FOREVER. Much Love my people

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 2 года назад +3

    Appreciate your point on Agriculture. so intellectual

  • @dawitmulugeta5053
    @dawitmulugeta5053 2 года назад +1

    Kemer Big respect to you.

  • @yarsam83
    @yarsam83 2 года назад +9

    Comedian,Economist,businessman and artist Respect...I was dying 😂😂 with the jokes

  • @Ali-ej8ts
    @Ali-ej8ts 2 года назад +1

    thanks QAMARIYE

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 года назад +2

    ቀወጥንበት በዚህ አልበም😘💚💛❤ የቀመር ሥራዎች ከ90ዎቹ ምርጥ አንዱ ነው በጣም ነው የምወደው ሙሉ አልበሙን 😘💚💛❤

  • @MimiMimi-qr1eb
    @MimiMimi-qr1eb 2 года назад +7

    አላህ ጤናውን ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን መጨረሻውን ያሳምረው አለማወቅ ባገር ጠክረን ብንሰራ ዛሬ አረብ አገር ያለው ጭንቀት አላህ ይድረስልን

  • @ethd8561
    @ethd8561 2 года назад +25

    ቀመር እንኳን ደህና መጣህ ! ያ ሌባ ቢያስለቅስህም አሁን ስቀህ ስላየንህ ደስ ይላል

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +63

    ሀይማኖት ቋንቋ ቤሄር የምንላቸው ሁሉ ከሀገር በታች ናቸው ።ኢትዮጵያ ትቅደም ከአለም እስከ ዘላለም አሜን።

    • @robelkahsay4372
      @robelkahsay4372 2 года назад +5

      Haymanot ke hager belay new thank you

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 2 года назад +7

      ሀይማኖት ከሀገር ይበልጣል ከዛ ሀገር ሌላው ትክክል ነው

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @@robelkahsay4372 demregn robi

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @@aasseaassd9914 demregn bro

    • @adhanomtekle6216
      @adhanomtekle6216 2 года назад +1

      ወዳጄ አትሳሳት ሀይማኖት እማ የዋዛ እዳይመስልህ አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት ሃዋርያው ያዕቆብ ብሎናል አሱዋም ተውሀዶ ናት አገራችን በሰማይ ነው ቅዱስ ጳውሎስ ያለህበት ጊዚያዊ ድንኩዋን መሆኑን መረዳት አለብን

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 2 года назад +10

    ዋዉ ቀመር በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ግልጽ ንግግርህ ሁሉ ሙዚቃ ነው!

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +40

    ፍትህ ሳኡድ ላሉት እህት ወድሞቻችን ተሰቃዩ በስርቤት ካለጥፋታቸው አለቁ ወጎኖቻችን

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 2 года назад +5

    በጉጉት ነው የምጠብቅህ የኔ ምርጥቶሎ ልቀቅልን ዘፈኖችህን

  • @zeynebhamid3134
    @zeynebhamid3134 2 года назад +4

    ሙዚቃዎችህን ስሰማ አዝነህ ያየሁትን ነበር የሚያስታውሱኝ አሁን ደግሞ "አልሀምዱሊላህ" ደስ ብሎህ ወደ ስራ ተመልሰህ ስላየሁ እይታየን ቀየርክልኝ ደስ ብሎኛል፡፡

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +15

    ዮኒ ልዩ ስወድሕ ቀመር የ90ፈርጥ ቋቆው አይገባም በጣም ነበር የምወደው ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +18

    ቀመር ትህትናው ደስይላል የሆነጊዜ ከሚሰቱጋ የሆነካፌ አሰተናግጀዋለሁ

  • @ሉሉነኝከወደወሎ
    @ሉሉነኝከወደወሎ 2 года назад +31

    ፍትህ በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @elymen8269
      @elymen8269 2 года назад

      Menaregew new yetaserut menyahl gize hinachew

  • @mershagiron1713
    @mershagiron1713 2 года назад +4

    እኔም በጣም የሚገርመኝ ይህ ነው ።በጥቂት አመታት የቀመርን ፣ፈለግ ለመከተ ያብቃኝ መርሻ ተፈራ (ከፈረሳይ)

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 2 года назад +1

    ቀመር በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሸዋ ላያ ብዙ መሰራት ትችላለህ ቱለማ ሁሌም ከፍቅር ጋራ ይቆማል የሚሰራን ያበረታታል

  • @eldanahabtamu6123
    @eldanahabtamu6123 2 года назад

    በጣም ነዉ ምወድክ ቀመርዬ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 2 года назад +1

    ቀመር ?ስለ ድንቅ አስተሳሰብህ አደንቅሀለሁ ።ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 2 года назад +1

    ቀመር ካነጋገርህ የዋህ ትመስላለህ ለእናትህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ።
    ዬኒ ምርጥ ሠው ነህ። ፀጊም ደስ ትያለሽ።

  • @amanielaregawi7278
    @amanielaregawi7278 2 года назад

    ቀመር በጣም እምወደዉ እማከብረዉ ምርጥ ኣርቲስት ረጅም እድሜና ጤና እምኝልሃለሁ።

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 2 года назад +3

    በትክክል ለማኝ መሆናችን ያናዳል እኔም የግብርና ህይወትን መቀላቀል በጣም እፈልጋለሁ በምክር የሚረዳኝ ቢኖር 🙏

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад +3

    Wow!!! "እንኳን አሰራር አበላልም አናውቅም" 🧐 very well said. እውነት ብለሃል የተወደድከው ወንድማችን ቀመር:: እስቲ እግዚአብሔር አምላክ ካለብን አዚም ከያዘን አባዜ ያላቀን:: በርታልን ወንድማችን::

  • @assa5805
    @assa5805 2 года назад +1

    ትክክል ቀመር ጎበዝ

  • @fikiretesfahun2604
    @fikiretesfahun2604 2 года назад +1

    Thank you for sharing mind control experience. እንደ ቀመር ያሉ ሰዎችን ያብዛልን፡፡

  • @mulukengemechu3441
    @mulukengemechu3441 2 года назад +2

    Kemer Yusuf Real Great Ethiopian Singer. BelovedArtist.

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 года назад +18

    በሚገርም ሁኔታ ሄሎ እያልኩ እየዘፈንኩ ነበር በምን ትዝ አለኝ እያልኩ የምር የት/ቤት ትዝታዬ

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @balagertube3906
      @balagertube3906 2 года назад

      ሰብስክራይብ እንደራረግ

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад +1

      @@balagertube3906 demregn bro

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 года назад +6

    ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ !

  • @hanannguse4940
    @hanannguse4940 2 года назад +4

    ቀመር ምርጥ አርቲስት ንግግሩ እራሱ ሲጣፍጥ💓💓💓

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад +3

    እውይ ቀመር እንዴት ነህ።ፈጣሪ እንኳን አየንህ እውነት ከፈጣሪ አይደበቅም የእውነት አምላክ እንዲህ ፈታ ብለህ እንድታወራ ብርታት ሰጠህ ወንድሜ በርታ

  • @murshadaadem3610
    @murshadaadem3610 2 года назад +3

    I like ur attitude: u r matured now nice I like ur last album as well

  • @shewabeletetube241
    @shewabeletetube241 2 года назад +1

    Qamer great man 😍😍😍😍😍😍😍😍😍when i back to Ethiopia i will be like You farmers wish🙏 You Long life 🙏❤

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 2 года назад +4

    Love u qumer! ምርጥ ሰው ነው!

  • @ዘሀራዘሀራ-ኀ8ቸ
    @ዘሀራዘሀራ-ኀ8ቸ 2 года назад +4

    የኔ ወንድም ቀመር ዮሱፉ እንኮንም አየንህ።።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 года назад +1

    Endesemek kemer yehonk kemen sew nek. All Ethiopians loved you ❤

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад +4

    ኦሮምኛ አልችልም ግን ነነዌ እና ሀሎ እሚለውዘፈን በጣም ነውእምወደው

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 2 года назад +5

    Wow አገላለፅ ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ....ሰአቱ ግን አነሰብን!!! January 1 የልደት ቀን ያለው ትክክል ነው , እዚ USA 8 አንድ የቤተሰብ አባላት Januray 1 birthday አላቸው።