🛑ማርክ ተጎዳ ችግር ተፈጠረ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@-haddiszema‬

Комментарии • 785

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 месяцев назад +68

    ማርክ ግን የምሰማው ከሆነ ግን ከ ሄሉ ቤተሰቦች ጋር አትሳፈጥ ቀልድም ይሁን ምንም ይሁን ተከባብረህ ኑሩ ሌሎች ጓደኞችህ ይበቁሀል

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 10 месяцев назад

      ስአጋባት እንቃሉ

    • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
      @ውብዬየሰማዕቷልጅ 10 месяцев назад +3

      በጣም የምር አባትየው ካ 5:22 ካስጠነቀቀው ጀምሮ በጣም ቀበጠች እውነት በጣም ነው ሚለማመጣቸው አይ ማርክ ቆፍጠን በል

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 10 месяцев назад +65

    ኧረ ዊና ፖራክ ትታረግ ብቻነው እዴ ደስ የሚልህ ስትደረግም ለመረጋጋት ሞክር እሱ እናተስታረጉት ፖራክ ነው ስትሉት እሽ ብሎ ቁጭአደል የሚለው እናተም ለመረጋጋት ሞኩሩ ይኸየኔ አስተያየት ነው የተስማማ 👍👍👍👍

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 10 месяцев назад +55

    ኤፍሬም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ፕራክ ከተደረገብሗላ ብዙም አያካብድ ማለቴ አይቆጣም ኖርማን ነው በቃ በጣም የምወድለት ብሀሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sofiyasofiya708
      @sofiyasofiya708 5 месяцев назад

      በድሜም እሱ በሰል ስለሚልነው❤

  • @keibijordan3166
    @keibijordan3166 10 месяцев назад +127

    እንደ ጋሽዬ ልጆች መልካም ነገር መስራት ሞከሩ እንደ አብርሽ እንደ ኤፍ 🙄🙄

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 месяцев назад +1

      ሳህ

    • @Ty23r
      @Ty23r 10 месяцев назад +3

      እሄ ዝም ብሎ መጃጃል እቃቃ ጭዋታ እነአብርሸ ቁምነገር ከጨዋታ ጋርነው

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 месяцев назад

      @@Ty23r እይወላ

    • @finishfinish2407
      @finishfinish2407 10 месяцев назад

      yes❤❤

    • @Aema-pu5pm
      @Aema-pu5pm 6 месяцев назад

      ❤❤🎉 በጣም ነው የምር ምሩት

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 10 месяцев назад +51

    ፕራክ የሚባል ነገር ተዉ ስትባሉ አሰሙም😏ምክንያቱም ሄሉ ለፕራክ አትሆንም ታኮርፋለች ወይ ፕራክ ተደራጊዉ ፕራክ ነዉ ስትባሉ አሰሙ ትኮራረፋላቹ ፕራክ ከጋሽዬ ልጆች ተማሩ

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 10 месяцев назад +31

    ማርያምን ሀላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ግን ሄለን እና ውና እነሱ ፕራክ ሲደርጉ ነው እጅ ስው ሲደርጋቸው ዘራፍ ይካለ በሉ በስፈራችሁት ልክ እደሚስፈርላችሁ አትርሱ ኤፊዬ የኔ ትግስተኛ ያለው እርጋታ በጣም ደስ ይላን❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 10 месяцев назад +64

    ምርጥ ፕራንክ የተሰበረ እጅ ይንቀሳቀሳል 😂😂😂አያልቅብህ ሁሉንም ፕራንክ አደረጋቸዉ😂😂ወይኔ ኤፍሬም አስተያየቱ ያስቀኛል😂😂😂

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 10 месяцев назад +13

    ሲጀመር አቶደውም ትንሽ እንኳን ፍቅር ለሱ ቢኖራት እኔ አደለም ለፍቅርኛዬ ላማላቀውም ያሳዝነኛል ብቻ ማርክ ተማር

  • @RabeyHussen-mw7yb
    @RabeyHussen-mw7yb 10 месяцев назад +11

    ዋይኔኔኔኔ ኤፍሬም እንዴት እደሰቃኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂 ሄሉ ዳሞ ምድናዉ ፍቅር ከሩታ ታማሪ አራ ይደብረል ምድናዉ በያቃኑ ማኩረፍ ኤጭ

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 4 месяца назад

      የምር አወ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 10 месяцев назад +14

    ❤ብሩኬ የኔ አባት ትለያለህ ወንድሜ ኤፍሬምማ ዝምተኛ ፀባየ ሰናይ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤f &b

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 10 месяцев назад +36

    ያብርሽ አፍቃሪናት እሩታ ሚሲኪን ያለቀስችለት

    • @פטפט-ט4ש
      @פטפט-ט4ש 10 месяцев назад +2

      እች ደርቅ ናት ከሩታ ከምኗም አደርስ ውይ ሩታ ቆንጆ አብርሀምን ማፍቀሯ ይገባዎል❤❤❤❤❤

    • @እራህማአስንአላህወኪል
      @እራህማአስንአላህወኪል 10 месяцев назад

      @@פטפט-ט4ש እኔም አብረአም ለሩታ የፍቅር ጥያቄ የሚጠይቅበት ቀነው የናፈቀኝ❤️❤️❤️

    • @aamm82AsmaTudeአሰመ
      @aamm82AsmaTudeአሰመ 10 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @lobababa3574
    @lobababa3574 10 месяцев назад +249

    ማነው እደኔ ፕራክ የሚባልነገርየጠላው እሲበላይክ

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 10 месяцев назад +4

      በተለይ እዝህ ቤት ፕራክ እጂ ቁም ነገር ሠውን የሚያሥተምር አይሠሩም

    • @mhretmeri
      @mhretmeri 10 месяцев назад

      Ara inem bedabi new yemi telaw prank

    • @AbbiAbbi-fh1ws
      @AbbiAbbi-fh1ws 10 месяцев назад

      Er. Enm

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት 10 месяцев назад +2

      ፕራንክና ጦርነት ከሀገራችን ይጥፋ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 месяцев назад

      ​@@khadijasharjah3146ዛሬሰበሀገርጨቀትደደኒለሁ
      አልጨንቀምለይቱበሮችበ

  • @chalishanbal6583
    @chalishanbal6583 10 месяцев назад +13

    Hiriyaa Akka burke nama fi haa keennuu gooftaan miskini burke❤❤😢

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 месяцев назад +5

    ❤❤ማርክዬዬዬ❤ደግ አረክላቸው❤❤❤
    ሄሉ አሽቃባጭ ወንድሟ ቢሆን ከላይ እሰከ ታች ትፈጠፈጣለች እዴት እነ ሚያደርጋ ነገር ለምን ታካብዳለች ሄሉ ማፍቀር አትቸልበትም

  • @nextdayriffa4109
    @nextdayriffa4109 10 месяцев назад +8

    ደግ አደረካቸው ግን ዊና እና ሄለን ሥታደርጉ እጂ ሥትደረጉ ዘራፍ የምትሉትን አስተካክሉ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 10 месяцев назад +9

    እውነትኝ ጎድኝ ማለት እነኝ ናችው ለችግር የሚደርሱ በተለይ ቀዩ ልጅ በጣም የደነገጥ❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 месяцев назад +21

    እረ ማርክ በቃህ ሄሉን አታስጨንቃት😢😢 ወላሂ ለሚወዱት ሰው ስሜቱ ከባድ ነው ይህ ፕራንክ ይቅርርርርርርርርርርርርርርር😢😢

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 10 месяцев назад +3

      ሄሉ ሲጃመር ኣልዳናጋጣችም

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 10 месяцев назад +4

      እንኳንልትደነግጥ እቃም የተሠበረባት አትመሥልም ሰገጤናት

    • @የትግስትሸጋእናት
      @የትግስትሸጋእናት 10 месяцев назад +1

      ​@@JamanishMohammad😂😂😂😂በጣም

  • @RahmaMhmood
    @RahmaMhmood 10 месяцев назад +7

    ወይኔ ሩታ ፊቅሪ እስከጥግ❤❤❤ሄሉ ግን ገና ነሽ

    • @DghhCvjj-f3t
      @DghhCvjj-f3t 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤ሳህእሩታ

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 10 месяцев назад +12

    ወይኔ እኔ ፍቅረኝየ ቢሆን አልቅሺ ነበር የምሞተው ሂለንን እዋት .ብቻ አቤት

    • @medina5508
      @medina5508 8 месяцев назад

      ፕራክ መሆኑን አቃ ይሆናል መቸም እዉነቱና ዉሸቱ አላስታወቀም ለዛነዉ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 10 месяцев назад +5

    እረ ወንድሜ ተዉ እዘንልን 😥

    • @ahmsahmd2212
      @ahmsahmd2212 10 месяцев назад

      ሽምግልናው ሰለቸን ንገረው ሄሉ እንደሁ ውሀም የተደፍ ያህል አልደነገጠች አትንኩኝ የሹምዶሮ ሆነችኮ ይቺ ጢባራም ኮተት ማርቆሽ አትሽለጥለጥ ኮፍጠንበል

  • @ወሎየነኝየወልዲያልጀ
    @ወሎየነኝየወልዲያልጀ 10 месяцев назад +7

    እነ ሄለን ፕራንክ ሲደረጉ ይቆጣሉ እኛም ሽምግልና ደከመን ጎበዝ

  • @ebrhemsumtale4078
    @ebrhemsumtale4078 10 месяцев назад +87

    ማፍቃርም መፋቃርም ከሪታ ታማሪ በሉወት ሄላንን

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 10 месяцев назад

      እውነት ነው ወድሞ የዋህ ነው ሂለን ግን አይይዊው

    • @umu267
      @umu267 10 месяцев назад +3

      ሰማይና ምድር ነው አረ

    • @ኪያTube-h1z
      @ኪያTube-h1z 10 месяцев назад +1

      ደገጥኳ አላለችም😢

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 10 месяцев назад

      ተው ተው

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 10 месяцев назад

      💯

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 10 месяцев назад +2

    ዉይነ የዋህ ነዉ 🥰🥰🥰በጣም ሥለሚወድህ ደንግጧል ለዛ ነዉ የተናደደብህ ኤፍሬም የኔ ሚሥኪን በድንጋጤ እዛዉ አለበት ቁጭ ብሎ ቀር አቤት ትግሥት ማርክ እራሥህን ጠብቅ ቆፍጠን በል ልብህን ጨርሠህ እንዳሠጥ ሄለን ፍቅር ምን እንደሁ አታቂም ልበል ወይሥ አትወጅዉም በጣም አቅራራሽ የሆንሽ እቃ (ከሩታ )ፍልቅልቋ 🥰🥰 ፍቅር ምን እንደሆ ተማሪ

  • @fikerteshome2872
    @fikerteshome2872 10 месяцев назад +19

    ቱ ወንድም ና እህት ስርዓት ይኑራችሁ prank ነው ስትባሉ ለምን ታኮርፋላችሁ የእናተ ሲሆን ግን አፍ ቂጣችሁ ይስቃል ዊና እወድህ ነበር እንዳልጠላህ ሄለን ተብዬዋ አትንጨርጨሪ ዶሮ mark ከአማች ጋ አትሳፈጥ በተርፈ ይመቻችሁ😂😂😂

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 10 месяцев назад +16

    ስታስጠሉ ወላሂ 😢😢😢😢ያረብ እደት እደደነገጥኩ 😢😢😢😢በጣም አስጠላህ 🙄🙄🥺🥺🥺🥺

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso 10 месяцев назад +21

    ውድ ቤተሰቦቼ እስቲ ፍራዱ 🤲 የሩታ ፍቅርና የሄሌን ፍቅር አንድነው እንዴ ???? ሰማይና ምድር ነዉ ልዩነታቸው 🤔

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት 10 месяцев назад +3

      እህ ሁሉም ሠው አንድ ነው አላችሁሣ እንደመልካችን አሥተሣሠባቸችንም ሁሉ ነገራችንም ይለያያልኮ

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
    @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ 10 месяцев назад +38

    ሄሎ ምን ነካት ፍቅር እንደዚህ አይደለም ጭንቀትሸ ማሰብሸ ታየልሸ ፍቅረኛሸ ማርክ እንጅ ወንድምሸ አይደለም ከወንድምሸ በላይ ለነገው ባልሸ ጭንቀትሸ አየነው የሆንሸ ሰገጤ ነሸ

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 10 месяцев назад +5

      እውነቱ ነው

    • @NuraAhmed-ul2xd
      @NuraAhmed-ul2xd 10 месяцев назад +12

      አሁን አሁን ፍቅሩ ሰይጠፈበት አይቀርም ወንድሟ ተሞወል የተበለች ቀን እንዴት እንደሆነች ዘሬ ግን ምንም የደነገጠች አትመስልም

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 10 месяцев назад +1

      Yes.በትክክል. sejamr lesu ምንም ስሜት ያላትም 😏😏

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 7 месяцев назад

      ቱቱ

    • @AebebaMolla
      @AebebaMolla 6 месяцев назад +2

      አረ ውጭ ባል ባል ነው ወድም ግን ወድም ነው ያውም የማዬ ልጂ ጀዝባ

  • @westdesert55
    @westdesert55 10 месяцев назад

    ተው ግን በመጥፎነገር አታዲርጊ እኔ ወንዲሜን መኪና ተጋጪቶ በት ስሰማ እንዴት እንዴዴነገጥኩኝ ያለ አልመሠለኝም ለቅሶየን ነው የለቀኩት ሰው ይደነግጣል እሰብ

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 10 месяцев назад +7

    ጓደኞቹ እኮ ከልብ ጓደኛ ናቸው ወላሂይ እደት እደደነገጡ 😢

  • @aminabedru468
    @aminabedru468 10 месяцев назад +15

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ ኧረ ይደብራል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +10

    ሣላየው ፕራንክ እንደሆነ አወኩኝ 😂 አይ እናተ በሉ መጨረሻችሁን ያሣምረው 😊

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 10 месяцев назад +5

    እቺ ልጅ ግን በፈጣሪ ባህሪዋ ፈጣሪ ይሁንህ ወንድሜ ማርክ ደሞ ወንድምና እህት ሰገጤ ናችሁ😂ፕራክ ማድረግ እንጂ መደረግ አይወድም

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 10 месяцев назад +3

    ወንድምና እህት ግን ምንድነው መጎራት ፕራክ ነው ከተባላችሁ በቃ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 месяцев назад +3

    ማርቆስ መቼነው ከስተት የምትማረው ለምንድነው በማይቀለድ የምትቀልድ 😢😢😢 ያንተ መዳኒት ዊና ነው ዊና የመልስ ምት አድርግልን ማርኬን

  • @mulu216
    @mulu216 10 месяцев назад +3

    ሄሉግን አትወድህም የምር ፊቷላይ እንኳን የፍቅር ነገርአይታይህም ቆፍጠን በል

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 10 месяцев назад +2

    ይች ልጂ ግን ቆይ አቶደውምደ ግራ ገባኝ ወላሂ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад +3

    ፍቅረኛው ሔሉ ለ ማር ክ ፍቅርም ክብር ም ይኑርሽ ፕራንክ ነው ተባልሽ እኮ በቃ ለ ምቦጭሽን አትጣይ አንቺ ስታ ደርጊ ደስ ይልሻል እሱ ፕራንክ ሲያደር ያናድሻል ደግሞ ወን ድ ምሽን በለው tiያለሽ ዱ ዝ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 10 месяцев назад +6

    የሄለንን ስድብ ሰምቶ የደነገጠ😳😳😳😳ወላሂ ያስጠላል ኢጭ

  • @emtube9470
    @emtube9470 10 месяцев назад +24

    ከሥተቱ አይታረምም ያለችው ሄለን ውናቷ ነው 🤣🤣🤣🤣😂😂😸😸😸😸

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 10 месяцев назад +1

      የምን ስህተት ነው መሸቀያቸው አይደልንዴ አትቀልጂ በሰው እንጀራ ሆሆ

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 10 месяцев назад

      ህዝቤ ለምን አሰሙም ዶራልልልልልልልልልልልልልልልል
      ነው😊

  • @Wachehose-qo3yl
    @Wachehose-qo3yl 10 месяцев назад +3

    እቺ ልጅ ማርክን አትወድም ምንም አልመሰላትም አብርሽ ታመመ ሲላት እሩታ ደም አለቀሰች እቺ አስመሳይ ናት የማርክ ሄለን

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 10 месяцев назад +10

    እኔማ አስቀድሜ ኮሜት ነው እማነበው እዳልደነግጥ😂😂😂

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 10 месяцев назад +10

    በሩታና በአብርሽ ልክ አልመጣልኝ አሉ ሁለየ ከፕራንክ አይወጡም ህፃኖች😂😂😂

    • @sabo8756
      @sabo8756 10 месяцев назад +1

      በጣም😂😂😂

  • @MekdisYeshewerk
    @MekdisYeshewerk 10 месяцев назад +6

    የእውነት ግን ይች ልጅ ፍቅር የያዛት አትመስልም ፍቅር የያዘው እንዲህ ነው እንዴ🤔🙄🙄🙄

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 10 месяцев назад +1

      ልጆቱ ከሶ በላይ ሰው ያለ አይመስላትም

    • @jemi-ye
      @jemi-ye 6 месяцев назад

      እማይመለከታቹን አታውሩ ሴት አደለች ልክ ናት እደሩት ታለቃቅስ ሆ

    • @jemi-ye
      @jemi-ye 6 месяцев назад +1

      ያራዳ ልጅ ናት እሶ የኔ አደኛ ሄሉ

    • @TsegayneshDube
      @TsegayneshDube 3 месяца назад

      እኮ 😂😂

  • @ሀዊነኝእርግባበራሶአለምኖ

    ጥያቄ አለኝ እደምትመልሱልኝ ተስፍ አለኝ የፍሬም እና ማርቆስ ምን እናም ናችሁ ወንድም አንች ወይስ ጎደኛሞች ለምለምስ ምናችሁነች ማውቅ ስለፈለኩነው እኔ እስከዛሬ ያንድ አባት. የእንድ እናት ልጆች ነበር የሚመስሉኝ. ግን ባለፍፈው ማርቆስ እደጠፋ ሲፍልጉ ኤፍሬም እፋሜሌወችላይ ሂዶነው የሚሆ ገጥር አንድ አክስት አለችው ሂዶነው የሚሆን እያለ አዳድ ቃላቶችን ሲጠቀም ጥያቄ ፈጠርብኝ ለምን አክስታችን አላለም ለምንስ ፍሚሌዎቻችን አላለም እደኔ ማወቅ የምትፈልጉ በላይ አሳውቁ ???

    • @yggggg7639
      @yggggg7639 8 месяцев назад

      የትማማች ልጆይ ናቸው

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 10 месяцев назад +10

    ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 10 месяцев назад +3

    ሄሉ ትንሺ እካን አደንግጭም በፈጣሪ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 10 месяцев назад +2

    ወይኔ መጨረሻዉ በድጋይ 😂😂 ዊና እና ሄለን ለናንተ ሲሆን ለምን ትቆጣላቹ እሱ ከዚህም በላዮ ፕራክ አርጋቹት የለም ምንሼ

  • @AaBb-kf3ze
    @AaBb-kf3ze 10 месяцев назад +8

    በሳቅ ሞትኩኝ መጨረሻዉ ❤❤❤ያገሬ ልጆች እወዳቹ አለዉ❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 месяцев назад +8

    ደነገጥኩኝ ከንደዚ አይነት አደጋ ይጠብቀን

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 10 месяцев назад +3

    ወይኔ የተሣደበችው ስድብ ሢያሥጠላ

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 10 месяцев назад +2

    ሄለን ታበዛዋለች ማኮትፍ አብርሽን እሩታን እያችው እሲ❤❤ማርናችው

  • @rabia647
    @rabia647 10 месяцев назад +4

    ቆይ ብሩኬንስ መቼ ነው ፕራክ የምሰሩለን 😂😂😂

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ 10 месяцев назад +27

    መጨረሻው እንደኔ ያሳቀው ማነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በድጋይ

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp 10 месяцев назад

      ,በጣም.ከከከከ

    • @DghhCvjj-f3t
      @DghhCvjj-f3t 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @DghhCvjj-f3t
      @DghhCvjj-f3t 6 месяцев назад

      አይበሽት ክፉ ዛሬምትቀርፃለህአላለም አይማርክ😂😂😂😂

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 10 месяцев назад +13

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️እግዚአብሔር ይቅር. ይባላችሁ 😢😢

    • @RoziRozi-gd6qh
      @RoziRozi-gd6qh 7 месяцев назад

      😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢

  • @amhara74
    @amhara74 10 месяцев назад +3

    ምርጥ ፕራንክ😂😂 ሄሉ ግን የሆነ ፀባይ የላትም ሙጢ ነገር ናት የወደፊት ባሌ ብለሽ መርጠሽዋል ስለዚህ ክብር ይኑርሽ ለማርክ የምር ዝብለሽ እኔ የበላይ ነኝ አትበይ ሴት ልጅ ነሽ ፍቅረኛሽን አክብሪው😒

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @amhara74
      @amhara74 10 месяцев назад

      @@amenamenselasa9298 ሁሊ ሳያት በቃ እኔ ነኝ የበላይ ትላለች ወድሟን ፍቅረኛዋንም እኩል ማየት አለባት😒

    • @DghhCvjj-f3t
      @DghhCvjj-f3t 6 месяцев назад

      ሳህትክክክል❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx 10 месяцев назад +4

    አይ የሄሉ ፍቅር ቀኑሷል😒🤨☹️

    • @3rtuuuRtyujji
      @3rtuuuRtyujji 9 месяцев назад +1

      አዉ ቀንሡን😢😅

  • @semutub7343
    @semutub7343 10 месяцев назад +5

    የሄ ልጂ እየባሰበት መጣ 😂😂 ሁሌ ሽምግልና ሰለቸንኮ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 10 месяцев назад +3

    ዊና እና ሂሉን ጉድ እዩ ማርያምን ሂለን የምታፈቅረው አይመስለኝም እዲ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 10 месяцев назад

      😅😅😅

  • @ToibaHabasia
    @ToibaHabasia 5 месяцев назад

    ደግ አረጋችሁ ዊና እና ሄለን ግን ፕራክ ሲደረጉ እርይ ቁቁ እሚሉት ነገርስ

  • @meseretwodajo8793
    @meseretwodajo8793 10 месяцев назад +9

    ማርክ እና ቡሩኬ ኤፋ ተባረኩ ወንድሞቼ እንዴት እንደሳክቅሁ እና ደስ እንዳለኝ እራሴን እሞኝ ነበር እንዴት እንደሳቅሁ ተባረኩ ሄሉ ደግሞ የማርን ፕራንክ ልመጂው ምርጥ ፕሪንክ ሌላም እንዲህ ፈታ አርጉን እወዳቸዋለሁ መሲ va ❤❤❤❤❤

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 10 месяцев назад +1

    የተመኙትን ነገር አላህ አያሣጣም እንዳይደርሥብህ አታሟርቱ ባይሠራ ይቅርጂ ቢድዬ

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 10 месяцев назад +3

    ልጅቷ አትወዲህም ምንም አልደነገጠቺም

  • @Kወለየዋ
    @Kወለየዋ 10 месяцев назад +2

    ወይኔ ግፍ ወላሂ ዉነት መስሎኝ ዛሬስ እኔም ሁኛለሁ

  • @ራያራዩማ-ዀ4ገ
    @ራያራዩማ-ዀ4ገ 10 месяцев назад +2

    ውዶቼየ በጣም ነው ምወዳችሁ እንደዝህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ የምፈጠር ነገር አይታወቅም

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 10 месяцев назад

    አይይይይ እኔ ደሞ መደገጤ እሰይ ደግ አደርክ እነሱ ብቻ አድራጊ ጎሽሽሽ ግን ትንሽ በዛ ማርክዬ

  • @asarataman
    @asarataman 3 месяца назад

    ሄሎ ግን አንቺ ምን አነትናሺ ቸታሺ አትዛዝንም በስማም ፍቅርያችአቺን አይደልማችዉ 😳😳😳😳😳

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 10 месяцев назад +1

    ሄለን ተብየዋ ከእሩታ ተማሪ ስለፍቅር ምንም አትዋጪልኝም😂😂😂

  • @mrx7631
    @mrx7631 10 месяцев назад +2

    ደገጥም አትይዴ ለመሆኑ እሩታ ታፍቅር አስተቃቀፋ አሁንም እፊቴ አለ😂😂

  • @Rihanaawel-r4h
    @Rihanaawel-r4h 10 месяцев назад +5

    እረ በቃ ይብቃቹ እረ በጣም ነው ሚደብረው እንዴ 😢😢

  • @ሀያትሙሀመድ-ሸ8ዸ
    @ሀያትሙሀመድ-ሸ8ዸ 10 месяцев назад +4

    ዋዉ ፍቅርቺሁ አንደኛነዉ የኔዉዶች👌👌👌👌👌❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 10 месяцев назад +22

    የእህቴ ልጅ በሞተርነው የሞተው ተው እድህያለሟርትአታሟርቱ😢😢😢

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 10 месяцев назад

      አው የስንት ሰው እድሜ ቀጠፌ 😢😢😢😢 እነሱ ይቀልዳሉ😢

    • @masarat2998
      @masarat2998 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g Месяц назад

    ሲያስጠሉ ብራክነዉ ሲባሉ ያመሻቅራቸዋልሳ ኤጪ😅😅😅

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 10 месяцев назад +3

    😢አይ ፈጣር ሆይ ተው ግን ፈጣርን አትፈታተኑው ምኖ መልካም ነገር ብትመኙ😢

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 10 месяцев назад +2

    ማርክ ግን አይበቃህም እዴ

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 10 месяцев назад +2

    ሲጀመር ሄለን ምንም አል መሰላትም ዊና የዋህ ሚስኪን

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 10 месяцев назад +2

    የሚገርመዉ ይህን አይነት ፖራንክ እንዳደርጋት አቅጀ ነበር ፍቅሯን ማየት ፈልጌ ቱቱቱቱ

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 10 месяцев назад +1

    አየ ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሥን ግድ በሺታ ፍለጋ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 10 месяцев назад +1

    ፕራክ እደሆነ እያወቀ አይመጡም ወይ ብሩኬ😂😂😂😂የዊና የዋህነት እየቀጠለ ነው 😂😂

  • @ኣደጎይታይምስበልኩእንድየ
    @ኣደጎይታይምስበልኩእንድየ 10 месяцев назад

    ዊኒየ ምስኪን ዝፈትወካ

  • @samrilove1772
    @samrilove1772 10 месяцев назад +2

    Ichi helan ye fiqir lezawun iyabelashechi new😂😂rutaye direshi

  • @medina5508
    @medina5508 8 месяцев назад

    በጣምነዉ የምወደዉ እሱ ፕራክበሠራቁጥር አልቅሳ ትሙትእንደ ኸረኮመቴሮች ተረጋጉ ሢደነገጥምእኮ ማልቀስም ይጠፋል

  • @hussenassen-wg1so
    @hussenassen-wg1so 10 месяцев назад

    ወይኔ ማርክ ወላሂ ልሰድብክ ነበር ምንም አልጠቀምም ብቻ እንደዚህ አይቀለድም በጣም ነውር ነወ ግን በአላህ ማነው እንደው ፕራክ ነገር ብሎ ያመጣብን እኔ በጣም ነው ፕራክ የሚያሰጠላኝ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 10 месяцев назад

    ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት አረ ተው prank የምባለው ጫወታ ይብቃችሁ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 10 месяцев назад +2

    ተው እናተ ልጆች ግን ተው በሰው ጾስ አትሁኑ ምን አይነቶች ናቹው ግን አሁን በአስፓልት ላይ መክና ብመታስ ተው እያስተዋላች ዊና እራስህ ጠብቅ መዳ መሰለክ ታስባልት ላይ የምታባረው😢

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ 5 месяцев назад

    ዊናዬ በቃ ለዛሬ ተዋቸዉ ሂለን አታኝከፋት

  • @ARITi01
    @ARITi01 8 месяцев назад +1

    እረ ታዉ እኔንም አበረታቱኝ 😢😢

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ 10 месяцев назад +3

    ዉይ ብሩክ ምርጥ ጓደኛ

  • @emanfentaw
    @emanfentaw 10 месяцев назад +1

    ኤጭ ፕራንክ ጠላሁ ሰው እደትሽበራሱ ያሟርታል ምናለ ጥሩ ነገር ብትሰሩ😢

  • @lidyatesema7987
    @lidyatesema7987 10 месяцев назад +1

    ዋዋዋ ሄለን በማርክ ቀልድ የለም😉

  • @ብሌንTube-z2f
    @ብሌንTube-z2f 8 месяцев назад

    ሄሉ ግን ምጣጣው እረገጤነሸ🙄🤔

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 8 месяцев назад

    ኧር እንዳው ምን ይሻላል ልቤ ቀጥ አለ ኡፍ የሥራችሁን ይሠጣችሁ

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 10 месяцев назад +2

    መጨረሻዬ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂

  • @yani730
    @yani730 10 месяцев назад +1

    ቡሩኬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 10 месяцев назад

    እሷ ግን ደረቅ ነሽ ሄሉ ፕራክ ቢሆንም ምንም አልመሠላትም

  • @rehma5656
    @rehma5656 10 месяцев назад +2

    ማርክ እመነኝ በፕራክ ምክንያት ከዊይና ጋር ትቀያየማላችሁ እሱ ጥሩ ልጅ ነው ፍቅረኛህንም ታጣለህ ፕራክ ይቅርብህ

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o 10 месяцев назад +1

    እኔኮ የገረሙኝ የታመመ እጅና እግር ዉዲህ ወዳ የሚያረጉት ነገር😂😂😂

  • @TsegaAyele-hj5fc
    @TsegaAyele-hj5fc 5 месяцев назад

    Gini imiyastelagn negeri binori fiqiregnawuni tita indeti wundimu gari tiketilalech maletem sewu ke abatumi ke inatumi yileyayini ke andi wondi/seti ga yihonali silezi inatu fiqiregnashi mini biyaderigimi isuni titeshi liteji ayigebashimi memari kefelegishi abirish&irutan ayiteshal liki indezawu kezami belayi ehe liji betami lanchi yihonilishali yeseti liji wubetuwami hone minuwami bizumi alihedibishimi

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 10 месяцев назад

    በጣምነው ያሳቀኝ የሚማታውልጅ😂😂😂😂ይገባቸዎል ሲያስነው ብትር😂

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ጉዴ ሰሞኑ እንደዚ አይነት ኘራህ ስሰሩ በህልሜ ሳይ ነበረ ገረመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 10 месяцев назад

    እኔ እንደራሴ መጀመሪያ ሳያቸዉ ፕራክ እንደሆነ አዉቄአለሁ ዉይይይይ ማርክ ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ይላል የሀገሬ ሠዉ ካሁን በኃላ እንደዚህ አይነት ነገር ይቅርብህ ሲቀጥል ዊናዬዬዬዬ ❤😂ምርጥ ሰዉ እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂