🛑 ከንተጋ መለያየት አልቻልኩም አብረን እንሁን ይቅርታ🍫🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @yugu4361
    @yugu4361 2 месяца назад +561

    ቤዛዪ ተመለሰሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ❤ደስ ያለቹ ብቻ👍

    • @user-vd8uz6up6x
      @user-vd8uz6up6x 2 месяца назад +2

      ደምርኒ ውድ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад

      በጣምነው ጀስያለኝ❤❤❤❤❤እኮንም ተመለሽ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад

      ❤❤በጣም ነው ደስ ያለኝ❤

    • @HfGi-z8c
      @HfGi-z8c 2 месяца назад

      በጣምነው ደስያለኝ,ውደ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@user-vd8uz6up6xደምረኛ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 месяца назад +273

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😥
    እርግዝና መዳም ቤት ያስጠላል ባሌ አጠገቤ የለም አምሮቴን ለማን ልንገረው ይህን አማረኝ የምለው ሰው አጠገቤ የለም😥😭

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 месяца назад +3

      😂😂😂😂አብሽሪ

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 2 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 месяца назад

      ❤❤😢

    • @AlmazJeddah
      @AlmazJeddah 2 месяца назад

      Ayizoshe emebete tanchigar thun❤❤❤❤❤❤❤

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 2 месяца назад

      ❤❤❤❤አይዞሽ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 2 месяца назад +236

    የነዚህ ልጆች አለመለያየት ያስደሳው 10 k አስገቡኝ በላይክ ዳይ

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 2 месяца назад +45

    ኧአደራአደራ ቤዚዬ የኔ እንቆ😢😢 ማርኬ እዳጎጅዉ😢❤❤️❤️‍🩹❣️❣️❣️🩷❤️💞💞🫶🫶💪💪🫶

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +295

    አደራ አደራ ቤዚዬ በማርያም ይሁንብሽ ካሁን በሀላ አትራቂዉ ማርኬ ምርጥ ሰዉ ነዉ 😢😢😢እባክሽ ደስታዉን ዳግም እዳትነጥቂዉ የኔ ቅምም😢😢ስለተመለስሽ በጣም ነዉ ደስስ ያለኝ❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад +4

      በጣም እኔማ ሳየው ያሳዝነኛል ሚስኪን የዋክ ሰው ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@meደምረኛkiyatube2063

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 2 месяца назад +24

    የነዚህ ልጆች አለመለያየት ያስደሳው 200k አስገቡኝ በላይክ

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 2 месяца назад +173

    ማርክየ ታምራላችሁ አይለያችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤❤🎉🎉

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 2 месяца назад +32

    ኢሳይ ዛሬ ሁልም ቤት ደስታ ተመለስ 🥰🥰🥰የኔ ዉድ መጣሽ ❤️ሩታዬ እና በዛየ እንኩዋን ደና መጣች ❤️❤️❤️

  • @Sara-o3o4g
    @Sara-o3o4g 2 месяца назад +153

    እቺ ልጅ ግን ስርኣቷ ደስ ይላል ሰው ሲመጣ ቁማ ነው እምትቀበል በስርኣት ነው ያደገችው የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @ZeynebFesasso
    @ZeynebFesasso 2 месяца назад +23

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማርኬ ኮንግራ የኔ እናት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 2 месяца назад +168

    ቤዚ በመመለሱዋ ማነው እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NoooRaaa-p2w
      @NoooRaaa-p2w 2 месяца назад +2

      ባጣማ ደስ ይላል ዕልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹💕💕💕💕💖💖💖💖💝💝💝💝🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 месяца назад +24

    ቤዚየ የኔ አደበተ ጣፋጭ መቸም እዳትለያዩ አብሽር እኛም እጠብቅሻለን የነማርክ ፈገግታ ያየነዉ ባንች ነዉ የሁሉ ማሥረሻ አሸናፊ እደምትሆኒ አልጠራጠርም የኔ 🍫🍫🍫🍫🍫🍫አደራአደራ

  • @Smera17
    @Smera17 2 месяца назад +103

    ዬኔ ጣፋጭ እንኳን በሰላም መጠሽው እንወድሸሌን❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 2 месяца назад +19

    መርኬ የኔ አስታወይ እንኳን ደስ አለህ❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 2 месяца назад +134

    ማርክየ እንኳን ደስ አለህ መልካም ሰው👍👍👍👍👍የምትሉ በላይክ ውድያገሬ ልጆች የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ

    • @user-vd8uz6up6x
      @user-vd8uz6up6x 2 месяца назад +1

      ደምርኒ ውድ

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 2 месяца назад +1

      አሜን ዜድዬ የኔ ቅመም ስወድሽሽሽሽ

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 2 месяца назад

      አሜን የኔዋ zዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@samerisweet2818ደምረኛ

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 2 месяца назад +6

    ጎበዝ ባዛዬ ሴትልጅ እኮ ሰላለፈዉ ላይፍህ ብዙም እድታወራት አትፈልግምደሰ አላትም እና ማርክየ ተጠቀቅ በተረፍ ደሰ ትላላችሁ

  • @Mediyutube
    @Mediyutube 2 месяца назад +83

    እንኳን ተመለሽ ቸኮሌቷ🎉🎉

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 месяца назад +39

    ቤዚ በመመለሱዋ ማነው እደኔ ደስያለው👍ደምሩኝ ጋይስ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +64

    ዋዉ ቤዛየ ተመለሰች ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ❤

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 2 месяца назад +5

    ቤዚየ እንኳን ተመለሽ ደስብሎኛል ግን አደራሽን ምንምነገር ቢጋጥምሽ ክማርክ አትራቂዉ ፍቅር መሰዋት ያስከፍላል ሀልጋባልጋአይሆንም እና የመጣዉን መጋፈጥእጅ መለያየት መፍትሄ አይሆንም እና ማርክ ልቡ መልሶ እዳይሰበር ተጠቀቂለት እባክሽ ከተመለሽ አደራ ማረክ በጣም የዋህ ልጅነዉ🥰🥰

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 2 месяца назад +48

    ግን አደራሽን ካሁን ቡሀላ እዳታስክፊው ወላሂ ማርክዬ መቸም አይጎዳሽም በጣም የዋህ ነው በሂወት ቡዙ ፈተና አለ ግን ከታገሱ ደሞ የማያልፍ የለም እኛ ሞትን ብቻ ነው ማለፍ የማንችለው በዚች አለም ሌላውን ምንም ቢከብድ እናልፈው አለን

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 месяца назад +39

    ቤዚየ በማርያም እዳደግሚው አደራሽን❤❤❤❤❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 2 месяца назад +58

    ሴትነት ፈተና ነዉ አደራ እንዳትጎዱዋት የኔ ቸኮሌት እኛም ቅር ብሎን ነበር። አንቺም አደራ ሰጥተንሻል ለወንሞቻችን ሲከፋቸዉ አንወድም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 месяца назад +19

    ከመደሠቴ የተነሣ የምከምተው ጠፋኝ ማርክየ እንደት እንዳሣዘነኝኮ ባለፈው ቢዚየ የኔ ውድ ካሁን ቡሀላ እንዳትርቂው ማርክ ምርጥ ልጅ ነው የኔ ቸኮሌት ቤካየ የኔ አዝግ

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 2 месяца назад +72

    ኡኡኡኡኡ ወገኖቼ ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂 ቸኮሌቷ የኒ ቃል አክባሪ ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል😊

  • @uaex2464
    @uaex2464 2 месяца назад +12

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እንኮንም የተመለሽ ማንንም እንዳትሰሚ የኔ ዉድ ልጅ በጣም ቅር ብሎኝ ነበር

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 2 месяца назад +57

    የማርክ ደስታ የሚስደስተው ማነው❤❤ቤዝዬ አትጥፊብን የምትሉ❤❤

  • @Ubi-o3x
    @Ubi-o3x 2 месяца назад +4

    ቤዚየ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ከዚህ በኋላ ማርክየን ብታስከፌው ዋዋዋዋ

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 месяца назад +34

    ቸኮሌቴዋ የኔ ጨረቃ ኡፍ እንዴት እንደምወድሽ የወንድሞችየ ጠበቃ ከርታ የቀጠለች የመድረክ ድምቀት❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 месяца назад +12

    አቺ ቸኮሌት ኧኳን ተመለሽ እኔራሱ ደብሮኝ ነበር ሁለተኛ እደዚ አታድርጊ አብረሻቸው ሁኚ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад +44

    ቤዚዬ አደራ ድጋሚ እዳታዝኝው😢😢🎉ማርኬን እዳታስከፍው😢እና ደሞ እባካቹ እዚ ቤት ስለ ሌላ ሠው አታውሩ😢እባካቹ እሷም እንወዳታለን😢ግን ከቁስል ላይ ጨው መነስነስ ጥሩ አደለም🎉😢😢የምትሉ❤❤

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 2 месяца назад

      ትከክክል ነሺ❤❤

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 2 месяца назад +6

    ኡኡአአኡኡ የኔ ቸኮሌቷ እንኳን ደህና መጣሺ አደራሺ ማርኬን እዳይጎዳብን ማር የሆንሺ ልጂ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 2 месяца назад +78

    የኔ ትንሽየ የኔ ቸኮሌት ያለሽ ኣስተሳሰብ ስነ ስርዓት ሁሉም ነገርሽ በጣም ነው ማደንቅልሽ እስኪ የቸኮሌቷ ኣድናቅዎች የት ናችሁ እጃችሁን ኣንሱ👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 2 месяца назад +11

    ደስ ሲል ቤ ማርያም ኡፍፍፍ 😢🙏🙏🙏❤️ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣር አይለያችሁ

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 2 месяца назад +43

    የኔ ጣፋጭ እኮን ድህና መጣሺ❤🎉

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 месяца назад +3

    ብዛዬ እንኳን መጣሽ. ማርክ የዋህ ነው እንዳትጎድው አደራ ,አደራ በእግዚአብሔር ስም የሰው ወሬ አትስሚ ጠብቅ አድርገሽ አዥው አብራቹ ሁናቹ እጀጉ❤❤❤❤

  • @Amirmvp1
    @Amirmvp1 2 месяца назад +28

    እልልል የኔ ቆንጆ❤🎉 ማርክየ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም ለማርክ የተደሰታችሁ ላይክ አርጉ❤🎉❤

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 2 месяца назад +7

    ቤዝየ ስለመጣሽ ደሥ ብሎኛል ማርኮ ተከፍቶ ማየት አልፈልግም ከጎኑ ሁኝለት ቤዚየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NasirVai-vc8tk
    @NasirVai-vc8tk 2 месяца назад +140

    የማርኬቸኮሌት ይቅርታ አድርገንልሻል ግን ተቀይሜነበር ምክንያቱም ማርአንችን ሲያገኚ ነው ፈገግ ያለው እኔደግሞ ማርክን ከፍቶት ማየት አልፈልግም 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💫💫

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 месяца назад +1

      በትክክል በጣምነዉእሚያሣዝነኝማርክወድሜ ቤዚደሞተረርተሽበመመለስሽደስብሎናል

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 2 месяца назад +1

      እኔም ማርያምን እንዳውም ይዟት የመጣቀን ከጉኑ ሆና ያለፈውን ስላስረሳችው ደስብሎኛል ብየኮምቼነበር

    • @MarymFrayy
      @MarymFrayy 2 месяца назад +1

      በትክክል ውዴ ማርክ መቸም ከፍቶት ማየት አንፈልግም

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 2 месяца назад +1

      Yes ❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад +1

      በጣም ማርኬ ሚስኪክ የዋክ ሰው ነው ሁሌም ሲስቅ ነው ማየት የምንፈልገው መቼም ተከፍቶ ማየት አንፈልግ

  • @GENi826
    @GENi826 2 месяца назад +3

    ወይኔ የዛሬዉ ደስታዬ መቆጣጠር ያቃተዉ🥰🥰🙏ማርኬ ደስ ብሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ተመስገን

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 месяца назад +31

    ቤዝዬ ትንሽዬ የአድስ ልጅ ከወደደ በቃ እንደዚህ ነው ማርክ እወቅበት በትንሹ አትሸነፍ ❤❤❤

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 2 месяца назад +10

    አደራ አደራ ቤዚዬ ልቡን ታከበከብው አደራ አትስበርዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 2 месяца назад +33

    በዚ ስለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ማርክ እዲከፍ አንፈልግም❤❤❤❤

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np 2 месяца назад +9

    ማርኬ❤❤❤❤ስወድህ የሰዉ ክብርና ትህትናህ በጣም ነዉ ሚወድልህ ቸኮላታ ደሞ እንወድሻለን ኣደራ እንዳትለዪዉ ❤😢በጣም ደስተኛ ሁኛለዉ ዛሬ ክፉ ኣይንካቹ❤

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 2 месяца назад +29

    በጣም ደስ ብሎኛል የምር ጥሩ አድርገሻል የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤እኔ እራሱ ከፋኝደስ ብሎኛል አሁን❤❤❤🎉🎉

  • @MahletGirma-ze5nv
    @MahletGirma-ze5nv 2 месяца назад +2

    የኔ ጣፍጭ እኮን ድህና መጣሺ🌹🌹🌹❤💜💜❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 месяца назад +15

    ዋው ማርኬ እንኳንም ደስስስ አላችሁ እንደዚህ አንድነታችሁ ሳቃችሁ ነው እሚያምርባችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ ሁልግዜም ሳቁልን❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 2 месяца назад +4

    እስይ ቤዝዬ አትፍሪ ፀሎት አድርጉ እንኳን ተመለስሽ

  • @senayitdefar302
    @senayitdefar302 2 месяца назад +11

    እንኳን ደስ አለህ ማርክ ቤዚ ከአሁን ብሃላ እንዳታስከፍው አደራ አደራ ሰጥቼሻለሁ ከጌታ ጋር

  • @AsinakechBelil
    @AsinakechBelil 2 месяца назад

    እሳይ እስከ መጨረሻው አብራችሁ ሁኑ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ በተላይ ከማርክ አጠገብ አትለይ የተጎዳውን ልብ አብረሽው ሆነሽ ጠግኘው ከአጠገቡ ሁሌም አትለይ

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 2 месяца назад +16

    ቤዚዬ የኔ ጣፋጭ እንኳንም መጣሽልን ❤❤❤❤❤ማነው እዴኔ ዴስ ያለው😍😍😍😍

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 месяца назад +2

    ማርክ እንኳን ደስ አለህ መየያዬት አይታሰብም በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokebTefera-hl4fi
    @KokebTefera-hl4fi 2 месяца назад +21

    የኔ ውዴ ስለመጣሽ ደስብሎኛ እመቤቴ ማርያምክፉውን ታርቅላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 месяца назад +5

    እንኳን ደስ ኣላቹ ቸኮሌትዋ ኣደራሽን ከዚ ቦሀላ ማርክ የሚጎዳ ቃል እንዳትናገሪው ደሞ ደስ ብሎኛል

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 2 месяца назад +17

    ኡንካን ዳስ ያላክ ማርክ 🥰🥰ባኡናት ዳስ ብሎናል ኡንካን ዳና ማጣሺ እኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አይላያቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 2 месяца назад +2

    ማርክ እንኳን ደስታህ ተመለሰ ቤዝዬ ማንንም አትስሚ ከእዉነተኛ ፍቅረኛ እኮ እዉነተኛ የልብ ጓደኝነት ይበልጣል ::ማንም ሰዉ ሚዲያ ላይ ሲወጣ ሊሰደብም ሊደነቅም ነዉ ስለዚህ ብዙ ቻሌንጆች ሊገጥሟችሁ ይችላ ሁሉንም ግን እንደ ሩታና አብርሽ ጆሮ አትስጡ::

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +8

    ጌታ ይመስገን ማርኬ ደስታህን ነው የምንፈልገው ቤዝዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад

    ማርክ እውነት ቤዚ ተመልሳ ስለመጣችላችሁ ደስ ብሎኛል። ለሌላው ጊዜ ግን እንዳይለመድሽ ያለበዚያ ግን ትቀጫለሽ

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 2 месяца назад +21

    የኔ ቸኮሌትት እንኮንም መጣሽልኝ የኔ ትንሽየ እህት እንዴት እደምወድሽ እኮ❤❤❤❤ ቤዚቲ🍫🍫🍫🍫🍫

  • @Elsa_21-g5g
    @Elsa_21-g5g 2 месяца назад +10

    ቤዚዬ ስለመጣሽ ዴስ ብሎኛል ግን ዴግሞ ቻሌጆችን መቋቃም መቻል ልመጅ እባክሽ ማርክንእዳይጎዳ 🎉🎉🎉

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 2 месяца назад +14

    ቤዝዬ የኛ ቾኮሌት ማርክን አትራቅው ምንም ቢመጣ ለመጋፈት ሞኩሩ ማርክዬ እንኳን ደስስስስስስ አለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eyerus-f8m
    @Eyerus-f8m 2 месяца назад +5

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ጣፋጭ 👸💚

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 2 месяца назад +24

    ቤዛዬ አደራ አደራ ማርክን ልቡን እዳሠብሪዉ ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 месяца назад

    የቤኪ ደስታ እንደት ነው ደስ የሚለው ለማርክ ያለው ፍቅር ኡፍፍፍፍ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ቤዚ ደግሞ የእውነት ይቅር በይ ካሁን በቧላ ማርክን አትጉጀው ደግሞ ዛሬ ተለያዪን ዛሬ ታርቅን አትበሉ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ❤❤❤❤
    ቤካዪ እንኳን ደስ አለህ

  • @Tshynesh-id2pe
    @Tshynesh-id2pe 2 месяца назад +14

    ማርክ ሁሌም ደስታና ሁን ያንተ ደስታ ያስደስናል እናት ❤️❤️❤️❤️

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +2

    ኡፍፍፍ እኳን ደሥአላቺሁ ውዶቼ እናንተ እዲህነውእሚያምርባቺሁ ቤካዬ ኡፍፍፍፍ ደሥብሎኛል ደሥብሎኛል ደሥስላላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 2 месяца назад +15

    ተመስገን መድሃኒአለም ደስ ብሎኛል ማርክየ ስትስቅ ደስ ይለናል

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 2 месяца назад +2

    ወይኔ ደስ ሲል እኳን ተመለስሽ ቤዝየ ❤❤❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 2 месяца назад +6

    ተመልሰሽ እንደ ምትመጭዉ አቃ ነበር
    እንኳን በደህና መጣሽ ማርክዬን አታስከፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 2 месяца назад

    ማነው ደስ ያለው ቤዛ ተመልሳ በማየት እኛ ደግሞ ማርኬ እንዃን ደስ አለክ እባክሽ ቤዛ ከማርኬ አትራቅ ድጋሜ መጎዳት የለበትም በእውነት በጣም የምወድህ ማርኬ አንተ ቅን መልካም ልጅ ነህ ፈጣሪ የልብህን ይስጥህ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @HAYATMame-d7s
    @HAYATMame-d7s 2 месяца назад +19

    ውይ የቤኪ ደስታ❤❤❤ ለወድሙ ሲል

  • @እኩነኝ
    @እኩነኝ 2 месяца назад

    እኳን ደና መጣሽ ማርኬ ተከፍቶ ስናይ በጣም ከፍቶን ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @casosad
    @casosad 2 месяца назад +10

    ቸኮሌታ እንኳን ደናመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 2 месяца назад

    ማርክ ምርጥ ልጅ ነው ስለዚ አታስከፊው ቤዚ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 2 месяца назад +13

    እንኳን ተመለሽ አብራችሁ ስትሆኑ ነው የሚያምር❤❤❤❤

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq 2 месяца назад +4

    ቤዝዬ ማርክ በጣም የዋህ ነው ሰው አክባሪ ነው አትለያቸው የምሬ ነው ምልሽ

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 2 месяца назад +10

    የኔቅመም በነትሽ ማርኬን አትለይው

  • @Shune-s5j
    @Shune-s5j 2 месяца назад +1

    ቤዞተመለሰቾ በበጣም ነው ደስ ይለን ስንወድሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 2 месяца назад +14

    ወንድሞቼ ደሥታችሁ ሥለተመለሠ ደሥ ብሎኛን 🎉ቢዝዬ ደግሞ ሥለመጣሽ በጣም ደሥ ብሎኛን ❤ግን ከዚህ ቡኋላ ምንም ቢፈጠር አትራቃያቸው በጌታ 😢የኔ ቆጆ ❤❤🎉ማርክነቴ❤🎉ሁሌዬም ሣቅልኝ🙏

  • @SameraYemam
    @SameraYemam 2 месяца назад +3

    በጣም ደስ ይላል የኔ ውደ እኳን ተመለሺ

  • @NejatButajira
    @NejatButajira 2 месяца назад +17

    ስለተመለሰች ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 2 месяца назад

    ቤኪ የሰውን ደሥታ ሚያሥደሥተው ሰው ነክ በዕውነት ሥወድህ መልካም ሠው ቅን ልብ ያለክ ቤዚዩ በዚ ምድር እሥካለን ቻሊጆች ግድ ነውና መከራው አትሺሺ ተጋፈጪ ፈተናዎቹ ስታሊፈቸው ነው ሁሉም ነገር ሚሢተካከለው

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 месяца назад +17

    ማርኬ ና ቤካ ሁሌም ሲስቁ ደስ የሚለው እስኪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejituhusen2142
    @tejituhusen2142 2 месяца назад +1

    Inkani dasi alachuu Marke &Bake! I’m so happy both for you!!! Lela gize lawusane atichokiluu…

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 2 месяца назад +20

    የኔ ዉድ እንኮን መጣሽ🍫🍫🍫🍫🎉🎉🎉🎉

  • @ميريميري-س8ث
    @ميريميري-س8ث 2 месяца назад +3

    ድሮም ድራማ ነበር ማርክ አስመሳይ መቼም እንደዚህ ብለህ አትቀጠልም ውሸት በጣም ነው የምትችልበት 🤔🤣🤣🤣

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +116

    የመጀመሪያ ነኝ ስትደናበሩ እንዳረግጡኝ ላይክ ብቻ አድርጉ 😂😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +1

    ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤. እኔ ምለው ሁለቱም ይውዶታል 😂😂😂 ልጁቱ ሲጀመር ፍቅር ናት ❤❤❤😂😂😂😂

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 месяца назад +9

    የኔ ማር እኳንም ተመለስሽ እዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ❤🥰የኔ ሱሶች ዉድድድድ😘👍👍

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Месяц назад +1

    Beziye konjo welcome back we love you ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madina-r5i
    @Madina-r5i 2 месяца назад +11

    ቸኮሌቷ እባክሽ ማርክ በጣም ጥሩ እና የዋህ ነው ጎደኛነታችሁን ቀሉ ለስው ወሬ ባታ አትስጭ❤❤❤❤❤❤❤❤በትርፍወዳችሁአለሁ❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ይህን ቢያደርግ በእግዚአብሔር የተጠላ ነው😢 ኦሪት ዘዳህም 22-5 ።
    ማርቆስ ካገባህ በስርአት አግባ ንስሀ ገብተህ ከባለፈው ህይወትህ ተምርህ ተፀፀተህ እግዚአብሔር ያልባረከው ትዳር የአህያና የበቆሎ ትዳር ማለት ነው ዝሙት ነው። በቁርባን አግብተህ እግዚአብሔርንም አስደስተው ተው ወንድማለም ይች አለም የከቱ ከቱ ናት.
    ሱሪ ለባሽ ሴት የሲኦል እራት ናት ። ከሱሪ ብሶ የተቀደደ አሁን ተሰልጥኖ ነው እንግዲህ የዳቢሎስ መነሀርያ 😢 መስቀል አስራችሁ እሽኮሌሌ አትበሉ ሀይማኖታችነንም አታስወቅሱ 😢 ልቦናም ይስጣችሁ

  • @JshxgdHdggejw
    @JshxgdHdggejw 2 месяца назад +11

    የኔ ቸኮሌት ስለተመለስሽ ደስስስስስ ብሎናል ማርክየ ቤካየ ወንድሞቼ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 2 месяца назад

    የኔቆጆ ከሠው አይን ያውጣሽ ስታምሪ እኮ በዛላይ ስረአትሽ ማሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 2 месяца назад +12

    አትለየዩ በቃ እንደዉም ታፈቀሩ በቃ😂❤❤❤❤

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 2 месяца назад +2

      ሀቅነዉ😂😂

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 2 месяца назад +2

      ​@@Zነኝወሎየዋ-l5y እዉነት ይጠመሩ ኡፍፍፍ ልፈነደ ነዉ ከልታጠመሩ😂❤❤❤

    • @EeEe-v8n7j
      @EeEe-v8n7j 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቤዚየ እንኳን ተመለሽ በጣም ደስስስስስ ይላል ማርክየ ጉዞ ወደፊት💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +30

    አድ ቀን ተስፋ አላኝ ማቼም ተስፋ አልቆርጥም😢😢።።።።።።።።መነው እዳኔ ታስፋ የልቆራጣው 😢😢😢😢😢

    • @werkineshmeskeleyoutub
      @werkineshmeskeleyoutub 2 месяца назад +1

      የኔ ውድ ተይ ኤኔማ ተስፈ ቆረጥኩኝ

    • @Maaza-w8l
      @Maaza-w8l 2 месяца назад +6

      ገደል ግቢ እንዳታሲቢው

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 месяца назад +3

      ይበቃል ልጁን አታሰቃዩት ይኑርበት

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 2 месяца назад +2

      ​@@Maaza-w8lየማሀይብ ድግሪው ስድብ ነው😢 ደነዝ

    • @werkineshmeskeleyoutub
      @werkineshmeskeleyoutub 2 месяца назад

      @@Maaza-w8l አንቺው ጊቢ ቅሌታም የማይመለከትሽን አትከክ እበት

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 месяца назад

    ዋዉ የኔ ዉድ እንኳን ተመለሽ የዉነት ማርኬ ክፍት ብሎት ነበር ካንቺጋር ከተገናኘ በዋላ ደሰታዉ ተመልሶ ነበር ሰቴጂ ደሞ ተከፋ ሁለተኛ እንዳይለምድሽ ❤❤❤❤

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 2 месяца назад +7

    መርክዬን 200k እናስጋበ🎉🎉🎉

  • @idgshjxhzgha5289
    @idgshjxhzgha5289 2 месяца назад +2

    ቤዚየ እኳን ሰላም ተመለሽ ቤዚየ አደራ አደራ ሁለተኛ ማርኬን አታስከፊው ማርኬ ማለት የዋህ እና ደግ ገራገር የሆነ ልጂ ነው ❤❤❤❤