መዳም ሺሻ ሀራም አይደለም እያለች ስለምትስብ በአረብኛ መልስላት||በነብዩ ኢሳ ግዜ ሸሀዳ እደት ነበር እሚያዘው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 99

  • @huda._.010
    @huda._.010 День назад +29

    ሁሱ ማሻአላህ አለይክ ። በጣም አንበሳ የሆንክ ልጅ ነህ ። አላህ ይጨምርልህ ልጄ ። እንዳንተ አይነት ልጅ ወልደው ላሳደጉ ወላጆችህ አላህ ወይር ጀዛ ይክፈላቸው ያረብ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru День назад +8

    ማሻአላህ እውቀትህ አላህ ይጨምርልህ ጤናና እድሚም ይጭምርልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @TffggGggt
    @TffggGggt 20 часов назад +8

    ኢንደአንተ,አይነቱ,ይብዘልን

  • @NeimaAsnbet
    @NeimaAsnbet 21 час назад +9

    ውንድሜ አልህ ንግግርህ ይውደድልህ

  • @ندىالجهني-س8ف
    @ندىالجهني-س8ف 9 часов назад +2

    ወላሒ በመጥፎ እሴታዞች መልካም እሴታዞች አይዘደቡ አላሕ ልቦና ይወፍቀን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 19 часов назад +3

    ሁሱ አላህ ይቀበልህ ጀምኢን ዱአ አዴርጉልኝ አላህ ልጅ ሲሰጠኝ እንደ ሁሱ እንድሆንልኝ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 17 часов назад +1

    ሁሱየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም ጀዛክአላህ ኸይር 👏👏💐💐🎉🎉

  • @Mariam-b4s4c
    @Mariam-b4s4c 11 часов назад

    ማሻ አሏህ ተባረከላ አላህ ይጨምርልህ ወድም

  • @temerali
    @temerali 3 часа назад

    ወንዲሜ እዲሜህን አላህ እረጂም ያዲርገዉ ያረብ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 19 часов назад +1

    ማአሻ አላህ ሁሱ የዘመናችን የሚድያ ጠቀሜታ ያሳየህን 🎉

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 21 час назад +6

    ዘንድሮ በሽሻ በኩል ሀበሻቹም ፈሽን አድርገውታል እስኪ ንገርልኝ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 22 часа назад +2

    ማሻአላህ ሁሱወድማችን አላህይጨምርልህ በእውቀትላይ እውቀትን

  • @jemalmuhammed-f1b
    @jemalmuhammed-f1b 12 часов назад

    ማሽአላህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 22 часа назад +2

    መሻአላህ አላሕይጨምርልህ ዉንድሜ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 17 часов назад

    ሁሱ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ماشاءالله🍒🍒🍒🍉🍍🍍

  • @Semira5185
    @Semira5185 День назад +5

    በነገራችን ላይ ትክክል ናት ከሴቶችም አሉ በስረአት የማያቀሩ ወላሂ እኔ. አጋጥሞኛል. ቁጥር እንኳን ስንሳሳት በቁጣ ነው የሚመልሱት አስተማሪ ማለት እዴኔ ስንሳሳት የሚያርም የሚያሳውቅ ነው ብቻ አላህ ይስትርና

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 21 час назад +8

      አወ ይቆጣሉ እኔ አቀራ ነበር ሳርማቸው እንኳን ማማዬ እደዚህ አድርጊ ይቺን ቀስ ብለሽ አስተካክያት እያልኩኝ ነው የማርማቸው እንጂ አልቆጣም ግን በህመም ምክነየት አቆምኩኝ ብቻ አልሃምዱሊላ

    • @Semira5185
      @Semira5185 21 час назад +2

      @عبداللهمحمد-ر4ذ አላህ አፊያ ሺን ይመልስልሽ ውዴ አብሸሪ እኔ መቅረት አቋርጫለሁ በዚሁ ምክነያት አላህ ያሽርሽ እና ተመለሽላቼው

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 20 часов назад

      @@Semira5185ያመመኝ በጣም አሁን ላይ ተሽሎኛል ወደ ቁርአኑ ደግሞ ኢሻ አላህ እመለሳለሁ አሁን ወቅቱ እርጉዝ ነኝ ከልጂ ጋር ስቀመጥ ስለማይመቸኝ ኢሻ አላህ በሰላም ወልጄ አላህ ከፈቀደልኝ እመለሳለሁ

    • @Semira5185
      @Semira5185 20 часов назад

      @@عبداللهمحمد-ر4ذ ማሻ አላህ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ አላህ ከጎንሽ ይሁን ጋብዥኝ ስትመለሽ መቅራት እፈልጋለሁ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 20 часов назад

      @Semira5185 ኢሻ አላህ አሚንንን ያረብ

  • @TemamKG-mk2oe
    @TemamKG-mk2oe 22 часа назад +2

    መሻአላህ አላ ይጠብቅክ

  • @cgf8399
    @cgf8399 23 часа назад +4

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአሏህ አሏህይጨምረልህ ወንድማችንሁሴን ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉
    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉

    • @Hhfdfg-i9y
      @Hhfdfg-i9y 10 часов назад +1

      صلى الله عاليه وسلم

  • @الحمدالله-ض2ر3ق
    @الحمدالله-ض2ر3ق 22 часа назад +2

    ማሻአለ

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h 15 часов назад

    ማሻአሏህ🎉🎉🎉

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 18 часов назад

    ማሻአላህተባረክእራህንመሰሎችህይብዛልንጀዛክአላሁኸይርን

  • @MekiyaAhmed-n9l
    @MekiyaAhmed-n9l 22 часа назад +2

    መሸ አለህ አለህ ይጨምር

  • @MohammedBeshir-h4u
    @MohammedBeshir-h4u 17 часов назад

    ጀዛኪላህውከይር፣ሁሱ፣ወድሜ፣እዳተያለውንጀግናአላህያብዛልን

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    የኔም ሀራም አይደለም ብላኝ ሸኽ ሷሊህ አልፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ የተናገሩትን ለሰማሺ ሀራምነዉ ብለዋል አልኳት እሱ ሁሉንም ሀራነዉ የሚያደርገዉ አለችኝ እኔ ሀራምነዉ ብየነዉ የማምነዉ አልኳት 2500 ልክፈልሺ አለች ልጀርበኝ መሆን አለበት ሚሊወን ብሰጪኝ ማእሌሺ አልሰራም አልኳት እና አትስሞቸዉ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 18 часов назад

    ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 20 часов назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ይጠብቀው

  • @sikosilo1921
    @sikosilo1921 15 часов назад

    ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @hasbiaallah
    @hasbiaallah 17 часов назад +1

    አላህይጠብቅህወድሜ

  • @RedwanJemal-se2dm
    @RedwanJemal-se2dm 21 час назад +4

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ኡሱ ማሻአለህ ደዋ በጠም ነው ምወደው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉርህ አልተበለለጠም ወይ? ከተበለለጠስ በእስልምና ሀይማኖት ይፈቀደል? ከይቅርታ ጋር ወይስ አይኔ ተመሳስሎብኝ ነው? ከነ መስረጀው ብትመልስልን ጀዘከለህ

  • @HussenSeid-c7k
    @HussenSeid-c7k 14 часов назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሁሴን እኔም ሁሴን እባላለሁ የደሴ ልጅ ነኝ ስለቀዷ ስትናገር ሰምቸ ነበር ምክናታዊ ከሆነች ቀዷ ብቻ ነው የሚወጅብባት እንድሁም ምክናታዊ ካልሆነች ቀዷም ፊድያም ብለህ ነበር ይህንን እኔም እል ነበር ነገር ግን ይህ የፉቀሀወች አመለካከት እንጅ ግልፅ ነስ የለምና ቀዷ ብቻ ነው የሚወጅብባት ብለው ሸይኽ መሀመድ አሊ አደም ራጅህ አድርገዋል

  • @ZahraAli-j2v
    @ZahraAli-j2v 17 часов назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ ግን አሁን ጠለብ ላይ ያለንው ተገደን እንሰራል እና እደት ነው ??

  • @Madeena-in4cl
    @Madeena-in4cl 4 часа назад

    የኔምሴትዮ ሀረም አደለምብላ ትጠጣለች😢😢ትፍህነዉአለችወላሂ

  • @HassenAbdela-q9b
    @HassenAbdela-q9b Час назад

    الله يبارك

  • @debebelaytefera
    @debebelaytefera 21 час назад +5

    ባለጌ አንችነሽ እዝህ መናገር የለብሽም ለሴትልጅ ሀያአ ሚባል ነገር አለ

  • @MeakaMohammed
    @MeakaMohammed 19 часов назад

    حفظك الله ياخي في الله كتر امثالك

  • @HadyaHusseinYmam
    @HadyaHusseinYmam 23 часа назад +1

    ጥያቂ ነበርኝ

  • @AminaHuian
    @AminaHuian 23 часа назад

    ማሻአላህ

  • @CramCram-vd2ud
    @CramCram-vd2ud Час назад

    ❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @merdiaendris4981
    @merdiaendris4981 4 часа назад

    Aselamalkum endeziehe ayente tera werie be weste mesemer betawerue true newe

  • @khedrkhedr
    @khedrkhedr День назад +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሚዛናዊ ሁን

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 20 часов назад

    مشال❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @حمدعبدالله-ب7ن
    @حمدعبدالله-ب7ن Час назад

    እህ ወላሂ እኔም በጥብጦኛል ሠውዬው
    አሁንማ የሚጠቀምበትን እቃ እጠቢ አለኝ ወላሂ በፊት ሀማም ብቻ ነው ነበር የማጥበው 💦💦💦💦💦💦

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 22 часа назад +1

    😚😚👍🍇🍇🍇

  • @user-iq1wv3gg2t
    @user-iq1wv3gg2t День назад

    ሁለተኛነነኚ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 20 часов назад +1

    እሱዋ ምንም ስንሰራት የላትም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሠለላሁአለይሂወሰለም

  • @رحيمه-ب7ض
    @رحيمه-ب7ض 17 часов назад

    አረ የኔም ጥያቄ ነዉ እኔ ነኝ ማዘጋጅላት ማዘጋጀቴ ሃራም ይሆንብኝ ይሁን???

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 15 часов назад

      አወ ብዙ ኡሥታዞች ሥራ ቀይሩ ይላሉ

    • @sikosilo1921
      @sikosilo1921 15 часов назад

      ሀራም ነዉ አሉ እንግዲህ አላህ ይቅር ይበለን

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 19 часов назад

    ላ አረቦች አውቀው ነውጅ ሀራምና ሀላል ያውቃሉ በደንብ

  • @ሀለሀምዱሊለ
    @ሀለሀምዱሊለ 22 часа назад +1

    አሰለመለይኩም፣ወረመቱለዘበረከቱ፣በሴቶች፣ጉሩብ፣አስገቡን፣ወይም፣ቁጡረቸዉ፣ለከሊኝ፣በረከለ፣ፊኩም🎉

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 20 часов назад

    እኔ እቃዉንም ያሳጥቡኛል ክሰላም አቀጣጥላለሁ እያለቀስኩ እየተራገምኩ በድሌም እያዘንኩ አላህን እየለመንኩ እሰራለሁ ግን በአላህ ወዱእ ያስፈታል????
    ንገሩኝ እትለፉኝ ዱ አም አድርጉልኝ አንድ አመት ቀረኝ

    • @MakkaMakka-c6f
      @MakkaMakka-c6f 17 часов назад

      ግንኮ እድዝህ ያለነገር ላይ መተባበርነዉ አትስሩ ይላሉ አላህ ይገዝሽ😢😢

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 16 часов назад

      @MakkaMakka-c6f ሰወቸ ሁሉም ያጨሳሉ
      ደግሞ ኩንትራት ነኝ ለዛዉም ጆርዳን በጣም ነው
      የሚያሰላዉ

  • @mensurkorma
    @mensurkorma День назад

    አሰለሙ አለይይኩም ዎረመቱለህ ዎበረከቱለህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 23 часа назад

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @sikosilo1921
    @sikosilo1921 15 часов назад

    እኔም ጥያቄ ነበረኝ ቁጥሩን ስጡኝ

  • @በሽርሁሴን
    @በሽርሁሴን 20 часов назад +1

    እኔሸሻ አልጠቀምም ሻሻሀራም የሚልየለም

    • @MakkaMakka-c6f
      @MakkaMakka-c6f 17 часов назад

      😢😢ኧረ ሀራምነዉ

    • @asqw6481
      @asqw6481 7 часов назад

      እረ ሀራም ነዉ ሺሻም ሲጋራም ህምር አስካሪ መጠጥ ሁሉም ሀራም ነዉ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru День назад

    ሰራው አወቀና ለቀቀ አየ ውርደት

  • @AbduNuru-mm9ol
    @AbduNuru-mm9ol День назад +3

    አረ በ አላህ tik tok አልተዘጋም ንገሩኝ 😢😢

    • @binetEsilam
      @binetEsilam День назад

      Ene ga ayesramm

    • @ToybaMohammed-h4q
      @ToybaMohammed-h4q День назад

      Email leksow men ametaw

    • @nefisasemane
      @nefisasemane День назад

      ዱባይ ይሠራል

    • @nefisasemane
      @nefisasemane День назад

      @@ToybaMohammed-h4q ሡሥ ሆኖባቸዋል

    • @cgf8399
      @cgf8399 23 часа назад

      በዝጉትከመልካሙመጥፎዉበርክቷል በቱክቱክእነሙቱክቱኮችእርማችሁንአዉጡ ከተዘጋባችሁ

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 23 часа назад

    ሁሴን ስለሽሸ ምን አልከ አረብኘው አልገበኝም

    • @makidamoisa450
      @makidamoisa450 22 часа назад +3

      አይፍቀድም ሀራም ነው አለ ማስረጃ አመጣ ከቁርአን እና ከሀዲስ ማንኛውም ሰው ላይ ጉዳት የሚያደርስ ነገር ሀራም ነው አለ

    • @mahlaalmansoori9264
      @mahlaalmansoori9264 18 часов назад +1

      ከነማስረጃዉነዉያስረዳት

  • @zainabmohammad9042
    @zainabmohammad9042 День назад +3

    እኔም ጥያቄ ነው ዩቲዩብ የለኝም ለመግባት በዚ መልስልኝ
    ሴትየዬ ሲጋራ ታጨሳለቺ
    ልደ ልጆቿም ያጨሣሉ
    እኔ ቆሻሻቸዉን እደፋለሁ
    ሀራም ይሆንብኛል
    አደራ መልስልኝ ተቼግሬ ነው

    • @cgf8399
      @cgf8399 23 часа назад

      በዚህአይመልስምበቱክቱክነዉ

    • @TamimYy-xj1xc
      @TamimYy-xj1xc 23 часа назад +1

      ወላሂ እኔም የሲጋራ እቃ አፃደላሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 23 часа назад +1

      @@TamimYy-xj1xc አሏህበመልካምነገርላይተባበሩበመጥፎነገርላይ አትተባበሩነዉያለን ይህመተባበርነዉ እኳ አላጥብምበያት

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 22 часа назад

      እኔም እቃዉንአጥባለሁ እስኪእምታቁ መልሱልን

    • @ليما-ذ7ف
      @ليما-ذ7ف 20 часов назад

      እኔምእቃውን አጣጥባለሁ አዘጋጃሀሁምንተሻለኝ

  • @በሽርሁሴን
    @በሽርሁሴን 20 часов назад

    አንችም ባለጌ ነሽ ስረአት የለሽም

  • @AsbAsb-ff5tx
    @AsbAsb-ff5tx 21 час назад +2

    አተ እራሱ ጡሩ አይዴለም እዴዚህ ልጅቱ ታስታውቃለች ባለጌ ናት ስነስራአት የላትም ዴግሞ ነማማ ቱ አላህ ይህድና

  • @AaAa-cd5ts
    @AaAa-cd5ts 22 часа назад +3

    ማሻአላህ