አይ ወላድ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል እነኝህ ወላጆች በልጃቸው ናፍቆት ቀን ከሌሊት እያለቀሱ ውለው እያለቀሱ ነው የሚያድሩት 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 263

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 года назад +42

    እባካችሁ በወላድ አንጀት ይሁንባችሁ በ Comment ብቻ ማዘንና ማፅናናት ትርጉም የለውም ማንም የማይከፈልበት የአንዲት ሴኮንድ መልካም ስራ በመበስራት ቭድዮውን ወደተለያዩ የፌስቡክ ግሩፖች SHARE በማድረግ እብተባበር 😢

  • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
    @ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 года назад +48

    እስኪ ማነው እንደኔ ሮሮ መስማት የሰለቸው ውስጡ የተጎዳው 😭😭💔💔

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 года назад +24

    እንደው ብር ፍለጋ ወተን ብር ብለን ቀረንኮ እኧረ አሁንስ በዛ የኛ ስቃይ እፍፍፍፍፍ የኮሮና ቫይረስን ከምድር ያጥፋልን ያረብ🙏

  • @makiyamakiya3201
    @makiyamakiya3201 4 года назад +6

    ከልጆቻቸው የተለዩ ወላጆች ኣላህ ከልጆቻቸው ጋር በሰላም ያገናኛቸው

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 года назад +1

    ብሬክስ እናመስግናለን ሰለ እውነት መልካምነት ለራስ ነው በአለበት ባታ እማምላክ ትጠብቀው ድምፁኑን ያሰማቹሁ የነገው ቅዱስ ገብርኤል በሱ ያመነ ይርዳቸዋል አይዛኝ

  • @josephtesfu109
    @josephtesfu109 4 года назад

    ሁሉን የሚያየው እሱ ግን የማይታየው አምላክ ሁሉን እሱ ያውቃልና የዎላጆችን ስቃይ በቃ ይበል እሱንም ካለበት ሁኔታ ያ ውጣው ከዎላጆቹ ያገናኘው. አሜን.

  • @zinabfiza2574
    @zinabfiza2574 4 года назад +1

    Fetaryy kekifu yitebekeh

  • @rehimetwussen4568
    @rehimetwussen4568 4 года назад

    ብሬክስ ምርጥ ሰው ለሰው አሳቢ ሰላምክ ይብዛ እነሱንም አላህ ያስገኝላቸው ያረብ ያረብ

  • @ሡመያቢንትደረሠወሎየነኝያ

    በጣም ያሣዝናል አላህ ያሥገኝላቸው ያረብ ብሬክስየ የተቸከሩን ባለህ አቅም ሥለመርዳትህ አላህ መልካም ጀዛህን ይክፈልህ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 года назад +1

    አላህ ያስገኘው አላህ ያገናኛችሁ ድምጽኑን አላህ ያሰማችሀ ያረብ ብሬክስ ጥሩ ልጅ ነህ አላህ ሂዳ ይስጥህ

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 4 года назад +11

    ምነው። ዛሬ ውኑ። ቢገኝ። ደስቢላልኝ ያርብ አላህ። እስደሳቸው። ወላጃቸን።

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ

    ወይኔ የኔ ምስኪኖች
    እግዚአብሔር ጥሩ ዜና ያሰማችሁ

  • @zaebaz6878
    @zaebaz6878 4 года назад

    የኔ እናት ኢንሻ አላህ አብሸሪ አላህ አከባሩን ያሰማሸ

  • @ሰኒየድንግልማርያምል-መ8ዐ

    ኣይይይ ወዲ ዓደይ እግዝአብሄር ኣብድነእኻዮ ይሓልኻ 😢😢😢

  • @iloveyoumama7755
    @iloveyoumama7755 4 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳቹ እይይ ስደት ርሳሕ እፍፍፍፍፍ እይዛችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳቹሁ

  • @ዜድነኝየራያዋ-ነ1ኸ
    @ዜድነኝየራያዋ-ነ1ኸ 4 года назад +1

    ንጉስየ ወድ ዓደይ ሓወይ ምስ በተሰብኻ ድትጋነይ ይግበረካ መድህንያአለም።ወድሜ እንደዋዛ ከጠፍህብን ፯ ሞላው እኮ አሎህ ብለህ እንድምትደውል ተስፍ አደርጋሎህ።

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 4 года назад

    ውይይይይይ እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ እንደው የቤተሰብ እንባ እስከመቸ እፍፍፍፍፍ

  • @Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ

    እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ እሱንም ሰላም ያድርገው ባላበት ባታ ያማል

  • @قادرهلي
    @قادرهلي 4 года назад

    እግዚኣብሔር ከሱጋይሁን በቅርብቀን ድምፁን ያሰማቹህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍወላድ እማምለክ ትርዳቹህ

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 года назад +12

    ያረብ ድምፁን ያሠማችሁ አይዟቹ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 4 года назад

      እንሻአላ ይገኛል አይዞወት አይ ስደት እኛም ጎርቤት የጠፍ አለ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 года назад

    ብራክስ መልካም ሰው በርታ ወንድሜ ብሬክስ ቁጥርህን እንደት ላግኝህ ብፅፍልህ አላገኝክህ የመሲንም አላውቀውም በሚሲጀር ፅፌልህ ነበር አላየከውም ብዙ ግዜ ፈልገህ አላገኘው አልኩ ቁጥርህን ማን ያውቃል ሸር አድርግልኝ ካለ ከሌለም ወንድሜ ጠፍቶብኝ ነው እባክህን ቁጥትህን

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 года назад

    አላህ በሰላም ከልጃችሁ ጋር ያገናኛችሁ ብሬክስ ውለታህን አላህ ይክፈልህ

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    የኔ እናት እናቴን መሰለቺኝ እህህህ እረአሁንስ ስቃይ በዛ።
    እባክህ አምላኬ የምለምንህ? የታመመ ሳይድን የወጣም ይመለስ አይሙት አደራህን?

  • @khadejahahmed5780
    @khadejahahmed5780 4 года назад

    ያረቢ. አሏህ. ያስግኘዉ. ያርቢ. የናትን. የአባት. ጭንቀት. እስከ መች. አለሁ. ይበል. ያረቢ

    • @سانيهال
      @سانيهال 4 года назад

      ያአላህ ያረብህ ያስገኘው አላህ ያረብ የናቴን የአባት ጭንቀት እሰክ መች ነው ያአላህ ይበል ያአላህ የረብ ሆይ 💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭አይዛችህ

  • @ተመስጌንፈጣሪአስፉመስረት

    ኦ ፈጣሪ ሆይ ባለበት ቦታ አተ ጠብቀው በሰላም ከቤተሰብም በሰላም አገናኘው ፈጣሪ እፍፍፍፍ አየ እናት

  • @rrgsrdudrr3857
    @rrgsrdudrr3857 4 года назад +2

    እረ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ምን ይሽለናል 7አመት ሙሉ እረ ፍጣሪ ሆይ ይበቃችሀል ብልን ስው እድት እለውጣለህ ብላን ተሀገራችን ውትን እደዚህ እንቀራለን ውትን ተመቅረት ይስውረን አሜን። በሉ

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርጉልን እንመለስ እንደውጣን ቀረን እኩ እር ስንቱ ቀረ እፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ከስድት አውጣ በቃን የእስራኤል ልጁች ከግብፅ ባርነት ያውጣህ እግዚአብሔር እኛንም ከስደት ባርነት አውጣን የኢትዮጵያ እናቶች አባቶች እንባ መልስልን የኢትዮጵያ ተንሳኤሽን ያሳየኝ

  • @ነፃነኝዝምትኛአራዳ
    @ነፃነኝዝምትኛአራዳ 4 года назад +1

    አይ እናት መከርኛ እስርቤት እንደሆነ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስላም ታግናኛችው

  • @Hana-bh3db
    @Hana-bh3db 4 года назад

    የስት እናት አባቶችን ልብ ነበረው የጠፍውስ አንደ ጠፍቷል ይበልጥ እሚጎዱ ቤተሰብ ናቸው ።

  • @kedichanal856
    @kedichanal856 4 года назад +1

    አላህ ያገናኛችሁ ግን እስርቤት ከገባ አገር ይልኩት ነበር የሆነ ነገር ሰርቶ ታስሮ ይሆናል በተለይ ሀበሾች ሁለም መጠጥ መስራት መጋደል ህገወጥ ነገር በመስራት እኛ ሀበሾች እንታወቃለን አላህ የቤተሰብ አጀት የመልከትና ያገናኛችሁ

  • @hayatgumataw6057
    @hayatgumataw6057 4 года назад

    የአማህ አላህ ፈርጃውን ቅርብ ያርግላቸው

  • @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ

    እፍፍፍፍፍ ኣየ ስደት ዓይንኪ ህልም ትበል ኣይዘካቱም ክርከብ እዩ ኣምላክ ዓይኒ ልዓይኒ የራክብኩም

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ብሬክስ። በየግዜው ውስጥ የሚንካ አካባረነው አላህ ያስገኝው

  • @زهراءفنتا
    @زهراءفنتا 4 года назад

    አላህ ልጂሽን ያገናኛቹህ ያረብ በቃ በለን

  • @gfbh4631
    @gfbh4631 4 года назад

    እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ሁና ከቤተሰቦቹ ታገናኚልን አሜን

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 года назад +4

    ብሬክስየ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ የሁል ጊዜ ዱአየ ነው

  • @ዜድየአላህባሪያ-አ5ዸ
    @ዜድየአላህባሪያ-አ5ዸ 4 года назад +1

    አላህ ያገናኛቼው ያማል አላህ ይጠብቀው ልጁንም ያረብ

  • @jamellaabdu6337
    @jamellaabdu6337 4 года назад +3

    ብሬክስይ እዴነህ የስዴት ወዲም ያረብ አላህ ያስገኘው

  • @toibatoibais529
    @toibatoibais529 4 года назад

    በጣም ከባድ ነው ጡሩነገረ ያሰማን

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    አላህ ያስገኘው ያረብ አለሁ ይበላችሁ

  • @fatumamohammed9803
    @fatumamohammed9803 4 года назад

    Yallah anet berahemthe erdachue. Abeshirur igehale lnsah allah bizinilah.

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    አላህ ያገናኛችሁ ያረብ ከመጣው በላም አላህ ይጠብቀን

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 4 года назад

    የኔ ምስኪኖች አላህ ልጃቹን አላህ ያስገኝላችሁ እኔ ልቆዝምላቹ😭 አይዞችሁ ፈጣሪ ያስገኝላችሁ

  • @ዘምዘምኡስማን
    @ዘምዘምኡስማን 4 года назад

    ውይ ሲያሳዝኑ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @muhammedmistr9127
    @muhammedmistr9127 4 года назад +3

    *እባክህ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ችግርና የኮሮና ቫይረስን አጥፋልን ያረብብብብ ብሬክስ እደት ነህ ታድያ እኔምኮ ወንድሜ ከ8 ዓመት በላይ ሆኖታል ከጠፋ ወንድሜ የት ይሆን ያለኸው አይ ሥደት ይብላኝልህ !!!*

  • @rahimahassan5230
    @rahimahassan5230 4 года назад

    አላህ ያግናኝቸሁ ኢሻ አላህ ይገኛል አይዙቸሁ ማማ ባባ

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 4 года назад

    ኢንሻ አላህ ሰሞኑን ከእስር ከሚፈቱት አንዱን ይሆናል አይዞችሁ ከተያዘ ምንም አይሆንም ወይ ታስሮ ወይ ሀገር ገብቶ ይሆናል ምንም አይሆንም

  • @lailakadir3865
    @lailakadir3865 4 года назад +2

    ዉዶቼ ያብሬክስ ስልክ ከለቹ ለኩልኝ አንድ ፎቶ በጉሩፒ ታለቆወል እሄንን ልጂ ይመሰሰለል ያጀመ

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ

    እግዚአብሄር. ድምፅን. ያስማችሁ

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 года назад

    እግዚአብሔር ዲምፃን ያሰማችሁ

  • @mesigalagame743
    @mesigalagame743 4 года назад

    ፈጣሪ ይርዳቹህ እመቤቴ እባቹህ ታብሰው

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይዳችሁ በእውነት ምን ይባላል

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ባለበት ቦታ ይጠብቀው ወድሜ ውይይይይይ እረ አሁንስ ኡፍፍፍፍፍ

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 года назад

    ፈጣሪ ወጥተን ከመቅረት ይጠብቀን አደዎይ አይዘኪ ፀሎት ግበሪ ።

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 года назад

    አላህያገናኛችሁያረብአብሽሩ።በህይወትካለይመጣልአላህባለበትይጠብቀው

  • @mimiyamamoali8415
    @mimiyamamoali8415 4 года назад +1

    እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር ያውጣሎት ልጆትን ufffffff

  • @kobo8271
    @kobo8271 4 года назад

    ውይ ሰድት እግዚአብ አምላከ ይድረሰለት

  • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ

    የኔ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ የአላህ አላህ ይድርስለት ያረቢ በዚህ አስጭነቄ ጊዜ እማ አባ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    ምንም አይሆን ባልሰራው ወጂለዉት ነዉ እሚሆነው። አላህ ያስገኝዉ

  • @emurewudi966
    @emurewudi966 4 года назад

    ውይ የራያ ስደት ይበልጣል የእየወጡ የሚቀሩት ፈጣሪ ካለበት ያስገኝላቸው

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ

    አይ ደቅነይ መዓረይ በቃ ብልወፃእኹምዎ ምቕራይ ዋይ ወላድ ጉደኛ ዘይተግንዮ ለይብላ ሓወይ መዓረይ አብዘለኻዮ አምላኽ ይሓልኻ

  • @አሏህበቂዬነው
    @አሏህበቂዬነው 4 года назад

    አሏህ ያገናኛችሁ ያረብ

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 4 года назад

    አላህ ህይር ያሰማችሁ የወላድ ግመዱ አንደ ነው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ብር ብለን በረን ቀረን አምላኬ ሀፃታችን ወጀላችን በዛ እባክህ ይቅር በለን ፈጣሪ ያስገኝላችሁ ወላድ ይፍረድ ከባድ ነው

  • @ያአሏህበኢዚነትህማረኝ

    አይ ደቂ ዓደይ በድወፀእኹም ምቅራይ ኾይኑ በቃ ያረቢ ጓይታይ ሰደት አጥፈአልና ብረክስ ሓወይ ያቀንየልና

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 4 года назад

    የኔ እናት ልጅሽ አላህ ያሥገኚልሽ😭😭😭😭

  • @ertyrttyyu6969
    @ertyrttyyu6969 4 года назад

    እኔንያችን ሀዘን እማ ዳይከፋሺ ኑሪ አዛኝቶ ካችጋርትሁን አይይመኖር አፈር ይብላኝ እፍፍፍ

  • @umtyn8344
    @umtyn8344 4 года назад

    ኣይዛችሁ ሁሉ የአግዛብሔር ነዉ

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ

    አላህ ያስገኝላችሁ ያርብ

  • @ተስፈኛዋ-ነ6መ
    @ተስፈኛዋ-ነ6መ 4 года назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው እፍፍፍፍ ያማል😥😥😥😥

  • @አሚነኝከወሎደሴ
    @አሚነኝከወሎደሴ 4 года назад

    ውይ ውይ አላህ ያስገኘው አሁንስ የኢትዩ እሮሮ መቼነው የሚያልቀው አላህ ራህመትህን አውርድልን ታዳ 7 አመት ሙሉ በሂወት ቢኖር ይደውል ነበር ሙቶ ካልሆነ በስተቀር እህህህ ይከብዳል ብቻ ይችን ምድርና ሰማይ ያቆመ ጌታ ያስገኝላችሁ

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 4 года назад +2

    አይይይ ደቂ ዓደይ ወላዲት አምላክ ብዲነሀኺምዎ ትሓልኹም ብጣዕም ዮኡ ደሕዝን 😭

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ አጀት ነው እሚበሉት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ መልካሙን ያሰማን

  • @fozyamohamed314
    @fozyamohamed314 4 года назад

    ayiye mazerire fetari yidiresilachihu

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 года назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያስደስታችሁ እማዬ😭

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 4 года назад

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያገናኛቸው ከልጃቸው ጋር

  • @mdkhaja1584
    @mdkhaja1584 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ዎይ ስደት ያአለህ ስደትን ዝገልን በገራችን ኖሮ አሸሽልልን

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 4 года назад +4

    ኡፋ እናቴ አይዟችሁ እመቤቴ ድምጹን ታሰማችሁ አይይይ ስደትትትትትትትትትትትትትስንቱ እንደወጣ ቀረ ስንቱ አለቀሰ ስንቱ በሀዘን ልቡ ተሰበረ

  • @AsSa-tw4sz
    @AsSa-tw4sz 4 года назад

    አይ ሰደት አይኑ ይጥፊ አይዛቹህ ፈጣሪ ይሪዳቹህ አባታቸ እግዛቤሄሪ ይሪዲቹህ

  • @سمرمحمد-ث9ب
    @سمرمحمد-ث9ب 4 года назад

    ኢንሻአላህ ይገኛል በአላህ ፍቃድ

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እርግጠኛነኝ ይኖራል ወይ በእሥር ቤት ይኖራል ቤተሠቦቹም ፀልዩ ይመጣላቹህ ዘድ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ኡፉፉፉ ፉፉፊ እመብርሐን በሰላም ታገናኛችሁ

  • @seblazewudu5324
    @seblazewudu5324 4 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ሀዊይቢንትእንድሪስ
    @ሀዊይቢንትእንድሪስ 4 года назад

    አላህ ያስገኘው ያረብብብብ

  • @tigiyerayawa9294
    @tigiyerayawa9294 4 года назад

    Egzabher yagenagnachihu lijachihu gar selamh ybzaln beryewa

  • @መብርሂት-ገ8ኰ
    @መብርሂት-ገ8ኰ 4 года назад

    Egzabher Amlak Tru Yasmash Yene Enat Efff Ay Sdet

  • @hayaunknown3594
    @hayaunknown3594 4 года назад

    ኢንሻአላህአላህያሰገኘዋል

  • @ታምረውየማርያምልጅማርያም

    ብሬ ኢትዮጵያ የምመጣበት ቀን ናፈቀኝ ወድሜን እድታስፈልግልኝ

  • @sofiayousif5491
    @sofiayousif5491 4 года назад

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💘 እህህህህ ስደትትትት አረ መቸነው ወላጂ የም ስቁት የኔየናት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 года назад +1

    አለሁ ይበላቸው እደው በልጂ። ሀሳብ ኩርምት አይበሉ የልጂን ነገር የወለደ ያቀዋን

  • @ጋልውቅሮ-ቨ8ፀ
    @ጋልውቅሮ-ቨ8ፀ 4 года назад

    ኣይ ወላድ እ/ር ሞሰ ዉልድኩም ዓይኒ ለዓይኒ የርእኩም ኣምላክ

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 4 года назад

    እግዚአብሔር በቀረብ ቀን ያገናኛችሁ 😢😢😭😭💔💔

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 года назад

    ኡፋ ያአላህ እንዴት ያሳዝናሉ ወሌጆቹ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Месяц назад

    አላህ ያስገኝላቸው ያረብ😢😢

  • @zabeebaamr2478
    @zabeebaamr2478 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀው ይገኛል

  • @aladordanat411
    @aladordanat411 4 года назад

    እረ በጣም ነው ምያሳዝነው ልክ ነህ እስርቤት ሊሆን ይችላል ባለን ኣቕም እንተባበረው

  • @lailakadir3865
    @lailakadir3865 4 года назад

    ውንድመችን ብሬክስ አንድ ውንድመችን ፎቶ ሼር ታደርጎ በኔ ቦታ አሌ ዎለህ እንዴት አርጌ ለስታለልፍ እሄ ፎቶ ከዝ ይመሰሰለል በጠም

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭 ዛሪስ በስንቱ ያረብ አላህ ያሴገኘው ኢሸዓላ ይገኛል እስር ቤት ሆኖ እደሆነ ኧህህህ አላህ ሆይ የቤተሰብ ለቅሶ በቃ በለንን 😭😭😭😭😭

  • @አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ

    የሣውዲ መንግሥት ለኛ ቦታየለውም አንደየ ተወርወር ይርሣናል ምክንያቱም በከኒና ወይም ጮቢ ይዞ ወይንም በሀሸሽ ከተጠርጠር ሊሆንይችላል እኔ በደዚህ አጋጣሚ የተያዙ ብዙልጆች አውቃለሁ

  • @genilove5566
    @genilove5566 4 года назад

    እፍፍፍፍፍ ኣይ ሰደት ክደይ መከራዩ ዘርእየና ዘሎ ፈጣሪ ያጋንይኩም ኣየወላድ