ላመስግነው | EVANGELICAL TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 56

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 3 года назад +1

    አቤት እግዚአብሔር አንዴት ድንቅ ነው፡፡

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣ ለህዝቡ እንድናገር መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ወገኖቼ፣ ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታን በበደልንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷልና አልሰማቸውም አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከራ ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባባ

  • @tigistasfaw5001
    @tigistasfaw5001 3 года назад +1

    ቸር ነዉና ምህረቱ ለዘላለም ነዉና

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 года назад

    አቤትየጌታምህረት፣ቸርነት፣የእግዚአብሔር ፣ጸጋ፣በዝቶልህነው፣እንጂ፣ይህን፣ፈተና፣ያለፍከው።አቤትጌታ፣ማሳረፍ፣ሲያውቅበት፣ጌታ፣እኮ፣በሁሉ፣ነገር፣መልካምነው።

  • @מזלדמסה-כ4ל
    @מזלדמסה-כ4ל 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад +1

    ወገኖቼ፣ የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ ! እግዚአብሐር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!!! እወነተኛ የሆነውን. ድምፁን Speak the Truth ትዩብ ላይ፣ የፓስተር ገነት ሶሪ መልእክት ሁለቱም ጊዜ በተላለፈበት ፣ በኮሜንት መፃፊያው ላይ ሙሉ የእግዚአብሔር ድምፅ ታገኛላችሁና ፣ ሌሎችም ሼር አድርጉት!! እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ምስክሬ ነው። ተባረኩልኝ።

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 года назад

    አሜን

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 2 года назад

    መገረሜ መደነቄ በዚህ ምስክርነት መቼም ነብሴ አረሳውም የእግዚያቤርን አዳኝነት አይቻለው ከዚህ የተነሳ ብዙ መታመን ሆነልኝ ይችላል ፓስተር አሁንም እግ/ዚ ከነ ልጆችህ አብዝቶክ ይባርክህ እጅግ ድንቅ

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችው

  • @yeshiadamukatjikonde6490
    @yeshiadamukatjikonde6490 3 года назад

    ስለማይቆጠረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @nathantamene8285
    @nathantamene8285 3 года назад

    እግዚአብሔር ቸር ነው !

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 3 года назад

    ጊታ ይባርካቹ ፓስተር ጊታ ዘመንህን ይባረከው ምስጋና ይገባዋል ይሄድንቅ ጊታ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +1

    Egziabher yechilal hallelujah 💕🍇🍒 yechilal biyalew hallelujah 💕💕🍇🍇🍒

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 4 года назад +1

    ኣሜን .... የቀረ ዘመናቹ የካሳና የልምላሜ ይሁን ዘራቹ ይባረክ።

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +1

    Abet Eyesus yen Nigus😭😭😭😭😭😭ye Libe wodaj, ❤️💕💕

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 4 года назад +1

    Wow hallelujah thank you father God

  • @jh2500
    @jh2500 3 года назад +1

    Egziyabher yemesgen yihen Beteseb yereda🙏🏾🙏🏾

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 4 года назад +1

    እልልልልልል ኢየሱስ ያድናል🙏🙏

  • @temesgentemesgen5680
    @temesgentemesgen5680 3 года назад

    Love u mikuye sitawera sitzemr, and all of u brukan

  • @botu8999
    @botu8999 3 года назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ እንኳን ያንተ ሆንኩ
    የደስታ ለቅሶ አልቅሼ ማቆም አልቻልኩም
    እውነትም የታምራት ቤት

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @solomonbahertas2379
    @solomonbahertas2379 4 года назад +1

    ህምም ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ

  • @almeakshe4341
    @almeakshe4341 3 года назад

    eysuse geata nawo lzlalme amen halleluya elilllle elilllle elilllle elilllle

  • @ኤዶም11
    @ኤዶም11 4 года назад +3

    ፀልዩልኝ እባካቹ

  • @j723mehirt2
    @j723mehirt2 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሁሉን የምችል አሚለክ ነው አሜሜሜን እግዚአብሔር ይችላል ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @ኤዶም11
    @ኤዶም11 4 года назад +3

    ጌታ ሆይ የኔን ጥያቄ ተመልሶ የምመሰክረው ቀን ናፈቀኝ አረ ኢየሱስ ጎብኘኝ ደከመኝ እባካቹ ቅድሳን

    • @menderinhan8957
      @menderinhan8957 4 года назад +3

      ለእኛ የዘገየ ቢመስለንም እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው።
      ሳራ በስተርጅና ፀነሰች።
      ሀናም በእግዚአብሔር ታሰበች
      ሰው ስራውን ሰርቶ ሲጨርስ እሱ ይጀምራል
      ተስፋ በቆረጥሽበት ባደከመሽ ነገር ነገርሽን ብቻውን ይስራው ።

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling 4 года назад +1

    AMAZING MESSAGE.........................GOD IS GOOD ALL THE TIME!!

  • @admasubogale5159
    @admasubogale5159 3 года назад

    I wish lucky election to all Ethiopian

  • @tsionwmedhin4906
    @tsionwmedhin4906 3 года назад

    Elllllllll I have no word ,jesus is lord

  • @fikirlove2943
    @fikirlove2943 3 года назад

    Uuuuuufffff uuuuuufffff 😭😭😭😭😭😭😭

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 3 года назад

    Great job miki

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 3 года назад

    Kiber hulu le Egziabeher yihun.

  • @meseretamaregebrmedhen4338
    @meseretamaregebrmedhen4338 3 года назад

    በጣም ነው የተባረኩባችሁ ተባረኩ

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 4 года назад +1

    Halalluya grlory to God

  • @obsinemekonnen6183
    @obsinemekonnen6183 3 года назад

    ተፈትኖ በእሳት ውስጥ ያለፈ ህይወት አቤት ክርስትና!

  • @kerentsion4768
    @kerentsion4768 4 года назад +1

    Waw Glory to elshaday God

  • @sabatekeste1648
    @sabatekeste1648 3 года назад

    Uuuuuu amlak ymesgen🙏🇪🇷

  • @mimige8483
    @mimige8483 3 года назад

    Omg dea blonal y egzabeher sera

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 3 года назад

    Hallelujah!Bless you all!

  • @NetsanetDebebe-if7nn
    @NetsanetDebebe-if7nn 27 дней назад

    እልልልልልልልል

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    በፈተና የሚፀና የተባርክ ነው።

  • @bezasweden9966
    @bezasweden9966 4 года назад +2

    Part 1 Yelem?

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 года назад

    Bakih yihenin beteseb kegonachew lemehon ayizowachihu lemalet enifeligalen telefon Nummber asikemitilin please

  • @biniyamtizazu1454
    @biniyamtizazu1454 3 года назад +1

    አቤት አባ አንተ እኮ ታስገርማለህ

  • @tigstbamlak9830
    @tigstbamlak9830 4 года назад

    Geta abezeto yebarkaho

  • @j723mehirt2
    @j723mehirt2 4 года назад +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜን ታበረኩኩኩኩኩኩ

  • @mina-wi6iw
    @mina-wi6iw 3 года назад

    😓😓😓

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 4 года назад +2

    የምትመራው ልጅ መንፈስ ስላለብህ ፕሮግራሙ የጌታ ህልውና አለበት በርታ

    • @sainasaina2388
      @sainasaina2388 3 года назад +1

      Ameeeeeeen awo betikikil teberek 💗💗

  • @tiruwerkadane9612
    @tiruwerkadane9612 3 года назад

    E/r ychilal le sewu yemaychalewu be E/r ychilal

  • @mekonentekle5832
    @mekonentekle5832 4 года назад

    ላመስግ ነው ደሞ ትላል ስራ ሲጠፋ ስራ ፈት አንተ ነህ ደግሞ ስለ ምስጋና ጥያቄ ምታቀርብ ታሳዝናለህ

    • @PowerAndP-g3v
      @PowerAndP-g3v 3 года назад

      Min lemalet new ?

    • @godisgoodallthetimeyelbe1085
      @godisgoodallthetimeyelbe1085 3 года назад

      Egzabre ula yemsgnle dmo egzabrme mamsgne mndnwe teftu egzabrme menmsgnwe sera setfa adlme ula nwe dmo anta ersu selmnorke egzabrne amsgnwe