ኒቃብ ለማይለብሱ እህቶችና ብዠታዎች ||Sadatkmal||Abu Abdilah ibnu Keyeru

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 87

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩምሏሁ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኸይራ አላህ ሂዲያ ይሥጠን ለሁላችንም ያረብ በአሁን ሥአት ሥንቶቻችን ነን በሀቅላይያለነው ሥንቱነው ፖራክ ፊልም ዘፈንአዳማጩ ኧረየትነን ያኡመተሙሀመዲ
    ነገእንጠየቃለን አማመሏህ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያዲርገን አልሀምዱሊላህ

  • @ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ

    አላህ በነንቃባችላይ ያፆናን ዱአ አርጉልኝ

  • @ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ
    @ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ 3 года назад +10

    የትናችሑ ያጀመአ የሱና ኡሥታዞችን ማበረታታት እደት ያቅተናል። ፊልምና። ብራክወይም ተራወሬቢሖን። ሚሌዮን ኮመት ይገኝነበር። ያጀመአ ራሣችንን እንፈትሽ

  • @sarahussan5856
    @sarahussan5856 2 года назад +1

    ጀዛከላ ኸይር እኛንም ባለንበት መንገድ አላህ ያፅናን

  • @JrruurJdjdf
    @JrruurJdjdf 5 месяцев назад

    ያረብ☝️ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @ወሎየውነኝእኔ
    @ወሎየውነኝእኔ 2 года назад +2

    ያረብ አላህያፅናን ፅናትንወፍቀን

  • @يرب-ظ2ج
    @يرب-ظ2ج Год назад

    አሚንያረብ

  • @meremam877
    @meremam877 2 года назад +2

    ያረብ አንተው ከክፎ ጠብቀን ።ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን

  • @emu9433
    @emu9433 Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር ባዳመጥነው ተጠቃሚ ያርገን ያረበል አለሚን

  • @habibamohmede9512
    @habibamohmede9512 2 года назад +1

    ማሻአላህ ውስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @khadraa229
    @khadraa229 2 года назад

    ጀዛኩሙሏሑ ኸይር በሀቅላይ ያፅናን

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 года назад

    እንሻአላህ ለመልበስ አስባለው አላህ ያግራልን جزال خير

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 года назад

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ

  • @aasssdar6538
    @aasssdar6538 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 года назад +1

    جزاك الله خيرا አሏህ ሂድያ ይስጠን ሰውን ከማስደሰት አሏህን እንድናስደስት ያድርገን

  • @فاطوممحمد-م8غ
    @فاطوممحمد-م8غ 2 года назад

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @እሙራውዳነኝኢንሸአላህ

    ኡስታዝ ጀዛክላሁ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @منهجالسلفيا
    @منهجالسلفيا 3 года назад +9

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ የሴት ልጂ አንዴኛ ሂጃቧ እቤት ተሰትራ ስትቀመጥ ነዉ አስለን እኛ አንሰማም እንጂ ካለመህር ከቤት መዉጣት አንችልም አዉ ለዴሩራ ብቻ ነዉ የተፈቀዴልን ስንወጣም በሂጃብ ተሰትርን ነዉ ግን ስንቶቻችን እምነላይ እንዳለን እናዉቃለን አሏህ ልቦና ይስጠን ወሏሂ አብዘሀኞወቹ ሀያ የሚባል ነገር የለም አሏህ ይህድና በስ ብዙወቹ ልበሱ ስንል ኢማን በልብ ነዉ ይላሉ የማይመስል ነገር ልብ ከተስተካከለች ሁሉም ነገር ይስተካከል ነበር ወላኪን ልብ ስላልተስተካከለች ነዉ ሂጃባችንን ጥለን ተራቁተን ጭራሽ ሚድያ ወተን የምንገለፍጠዉ እረ ስንቱ አሏህ ለሁላችንም ቀጥተኞዉን መንገድ ይምራን ለኛ ለሴቶች አሏህ ይዘንልን

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ዋአሌኩም ስላም ወራህመቱላሄ ወበረካትሁ አላህ ስምተን እምንጠቀምበት ያድረገን ያረብ

  • @jfddjdfhg
    @jfddjdfhg 10 месяцев назад

    መሻኣሏህ

  • @ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ
    @ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ 3 года назад

    ወአሊኩምሰላም ወራሕመቱሏሒወበረካትሑ ኡሥታዝና ጀዛከሏሕ ኸይር አሏሕ በሰማነው ያስጠቅመን ያረብ

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 2 года назад

    ጀዛካላህ ኸይረን ያረብ አላህ ይሠትረን

  • @fatumanur5895
    @fatumanur5895 2 года назад +1

    አላህይሰትረንበስትሩያረብሰምተውከሚጠቀሙትያድርገን

  • @sadiyaamuhammad5228
    @sadiyaamuhammad5228 2 года назад +1

    አላህወፍቀንለሁላችንም

  • @hayatyimer7112
    @hayatyimer7112 2 года назад

    ያረብ በሒጃቤ አጠክረኝ ያተንትዛዝፈፃሚአዲርገኝ ከዲኔ ከማዘበል ጠብቀኝ

  • @fatumshewa4845
    @fatumshewa4845 3 года назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ሱበሃነ ወተአሏ አስተካክልን የምንለብስ ያድርገን

  • @ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ

    ጀዛኩም አላከይረን

  • @fhhhj8227
    @fhhhj8227 2 года назад

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህይረ

  • @Tነኝየወለጋዋሰለፍይ
    @Tነኝየወለጋዋሰለፍይ 3 года назад

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك
    وفقني الله وإياكم لما يحب ويرضى
    اللهم رزقنا الثبات

  • @ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ
    @ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ 3 года назад

    barekallahu fik jezaklla hu hayiran

  • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል

    ጀዝኩምአላሂይሪን

  • @ربياشرحليصدريواسرليامري

    جزاك الله خير 🌹

  • @ዚነትእድሪስ
    @ዚነትእድሪስ 3 года назад

    ሱብሀነአላህያኢላሂአተጠብቀን

  • @مرابحاتالعقارية
    @مرابحاتالعقارية 3 года назад

    جزاك الله خير

  • @eevvvbkkk9318
    @eevvvbkkk9318 2 года назад

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛካላህኸይር ወድም

  • @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ

    ሽኩረንለክ

  • @ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
    @ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ 3 года назад

    ጀዛኩላ ኸይር

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 года назад

    ጀዜክ ም አላህኸይረ

  • @kluoodalsmsi1115
    @kluoodalsmsi1115 3 года назад

    ጀዘኩም።ከዪሪ💯💯💯💯💯💯👍👍👍

  • @jamilakhan4944
    @jamilakhan4944 2 года назад

    ወአለኩይም ሠላም ወራመቱላሂ ወበራካቱሁ ጀዛአካላህ ኸይራን ኢንሻላህ እኔም ለምልበስ አስቤለሁ አላህ የግራልኝ

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  2 года назад

      አሏህ ያግራልሽ

    • @hikmaali6461
      @hikmaali6461 2 года назад

      @@Aliftube1 lenam dua adrgulegn wolahy gezeche gen albskum neg neg eyalhu yareb ageralgn

  • @اللهمانصرفلسطين-م1ظ

    👍👍👍👍👍👍

  • @qmrkhalid9835
    @qmrkhalid9835 2 года назад

    Walyke Aslame werahmtullahi weberkatu
    Jzake Allah Heyr
    Slelahu Alyhi weslme
    Slelahu Alyhi weslme
    Slelahu Alyhi weslme
    Rdiy Alahu Anhma Warda

  • @iloveyourasulailoveyourasu4075
    @iloveyourasulailoveyourasu4075 3 года назад

    Jzk usatazii allah besamanew yeminser yadiregn ya rabbii

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 3 года назад

    Walekumasalhaam wr wb Mashaa Allah

  • @sadiyaamuhammad5228
    @sadiyaamuhammad5228 2 года назад

    የአረብአላህይወፍቀኖ

  • @bintimohemmedyaallhbereya1418
    @bintimohemmedyaallhbereya1418 2 года назад

    Fedak abbii waa ummii yaa rasulalaa 😭😭 salalaha alleeyi waselam 💔💔 salalaha alleeyi waselam 💔💔 salalaha alleeyi waselam 💔💔 salalaha alleeyi waselam 🌹🌹 salalaha alleeyi waselam 🌹🌹 salalaha alleeyi waselam 🌹🌹 salalaha alleeyi waselam 🌹🌹 salalaha alleeyi waselam 🌹🌹 salalaha alleeyi waselam 🌳🌳 salalaha alleeyi waselam 🌹🌹 salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam salalaha alleeyi waselam ☝️😭😭😭

  • @ፍቅርብቻ-ወ3ሐ
    @ፍቅርብቻ-ወ3ሐ 3 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @وهوعلىكلىشيءوكيل
    @وهوعلىكلىشيءوكيل 2 года назад

    አላህ ያግራልን እኔም መልበስ አስቢያለሁ ግን አሁን ስዴት ነኝ አገር ስገባ ቤተሰብ ጋር ስሆን በጣም እቼገራለሁ የሚል ሀሳብ እያወዛገበኝ ነው አላህ ያምቻችልኝ ዘንድ በዱአ አግዙኝ

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  2 года назад

      አሏህ ያግራልሽ

    • @mekiyatube3184
      @mekiyatube3184 2 года назад +2

      ይህ የኢማን ድክመት ምልክት ነው በአላህ ላይ ያለሽ እምነት ጠንካራ ቢሆን የሰወች አሉባልታ አያሳስብሽም ነበር አብሽሪ ለማንኛውም. አላህ ያግራልሽ

    • @hikmaali6461
      @hikmaali6461 2 года назад

      @@Aliftube1 Amine

    • @AsAs-h1x6o
      @AsAs-h1x6o 3 месяца назад

      አብሽሪ ውደ ቀላል ነው ዛሬ ነገ አትበይ አላህ ያበርታሽ

  • @fhhhj8227
    @fhhhj8227 2 года назад

    አላህ ያበረታን ያለበሳችሁም ልበሡ

  • @زينتبنتبابا-ث5ع
    @زينتبنتبابا-ث5ع 3 года назад

    አላህ ሆይ ይቅር በለን እስኪ እንቃ ያበናት

  • @سعده2023
    @سعده2023 3 года назад +6

    وينكوم يابنات

  • @muhammedfawalasalam1824
    @muhammedfawalasalam1824 2 года назад

    አህለን

  • @laila11_laila43
    @laila11_laila43 2 года назад

    አላህ ይፍቀን

  • @سميرةإبراهيم-ص9ه
    @سميرةإبراهيم-ص9ه 3 года назад

    አጭበርባሪ

  • @tinagnewgobeze3825
    @tinagnewgobeze3825 2 года назад +1

    جزاك الله خير

  • @የመስኖዋ
    @የመስኖዋ 3 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @hayahhayah7203
    @hayahhayah7203 2 года назад +1

    جزاك الله خير