Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔደሞ የመኖ አሰራር ልታሳየን መስሎኝ ለምን በግልጽ አውቃለሁ ለመሳብ እደሁ ግን እኔ አገሬ በጣም እሩቅነው የቱንም ያህል ጥሩ ቢሆን ዱከም መጥቶ መሰልጠን አቅም የለኝም አላማህ መልካምነት ከሆነ መኖውን እየሠራህ አሳየን
ጎዶሎ መረጃ
አልሚ ምግብ እና ኖራ ዲንጋይ ከየት ነው ማገኘው?
በርተ በጠም ትክክል ኔህከሀገሬ ውጭ ብሆንም እኔ የድ ቀን ጫጩት ሸርከነው እምሰረው
ጥሩ ነው በጣም እናመሰግናለን። የመኖ አዘገጃጀት ግን የተለየ ስልጠና የሚፈልግ ነው ለጀማሪ ዘው የሚባልበት አይደለም
ዘባዝንኪ በዛበት ቀጥታና ቀመሩን ብትናገር መልካም ነበር በደንብ ያወቅኸው አይመስልም
thanks
Tnx
ስልጠና አንላየን/በቀጥታ እንዴት መውሰድ እችላለሁ ? ክፍያውስ ?
የእንቁላል ጣይ እና የቄብ ዶሮ መኖ ስራልን ሁሉንም በኪሎ ስራልን
ለም በቆሎ ይህን ያክል ስንዴ ወይም ገብስ ከሆነ እሱንም እና አጥንት ይህን ያህል ብትሉን የምያስፈልጉ ግብአት በመልኩ ብታስቀምጡ
የእንቁላል ጣይ በአሁኑ ሠዓት ያለው ሰርተህ ብታቀርብልን ለምተሰጠን ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን
የኔ ወንድም ለምን አትነግረኝም ጫጩት በአሁኑ ሰአት ስንት ብር ነው የአንድ ቀን ጫጩት እናም45 ቀን አሳድገንስ ስንት ነው የምናስረክበው
Ye 1 ken Ke ethio chicken 37 bir nw ye 45 ken 75 -90 bir nw
ለስልጠናው ምን ያስፋልጋል?
Enamesagnalen wendemachn gen doro sega tebalalech ende? Ke qera megaza segana yetefecha axente mendenawu?...betasredan des yelanyal
Incubetor lemasrat termostar keet naw maagenyaw dijitawal tinnishawan
yet ale aseraru?
የኔ ጥታቄ እነዚህ ነገሮች ከደባልቀው አገልግሎታቸውን ወይም ኤክስ ፓይርድ የሚሆኑበትን ጊዜስ እንደት ማወቅ ይቻላል ?በአማካኝ ምን ያህልስ ይቆያል ሳይበከል
እሺወዲማችን
የት አገር ነው ስልጠናው መሰልጠን እፈልጋለሁ
Photo betasayen Teru neber
ይነገረን ማን አሸነፈ
curega new
የቦቫንስ የእንቁላል መኖ ፌዝ 2 ከመች ወር ጀምሮ እንደሚሰጥ እናት ሲሆኑ ነው ብለውኛል ግን አንተ እዚሁ ላይ ወሩን ብቻ አስቀምጥልኝ ይህ መቸም ጊዜ አይወስድም
የሚሸጠውን ኬጅ ብታሳየን ትክክለኛውን ማለትም በናንተ የተሰራውን
አዘባርቅ ዝም ብለህ ርዕሱ ምንድነዉ አንተ ምታዎራዉ ምንድ ነው አዘባርቅ
😂😂😂
እኔደሞ የመኖ አሰራር ልታሳየን መስሎኝ ለምን በግልጽ አውቃለሁ ለመሳብ እደሁ ግን እኔ አገሬ በጣም እሩቅነው የቱንም ያህል ጥሩ ቢሆን ዱከም መጥቶ መሰልጠን አቅም የለኝም አላማህ መልካምነት ከሆነ መኖውን እየሠራህ አሳየን
ጎዶሎ መረጃ
አልሚ ምግብ እና ኖራ ዲንጋይ ከየት ነው ማገኘው?
በርተ በጠም ትክክል ኔህ
ከሀገሬ ውጭ ብሆንም እኔ የድ ቀን ጫጩት ሸርከነው እምሰረው