ለጾም ግዜ የሚሆን የሰሊጥ (ቅቤ) ቲሂኒ አሰራር / How to make tahini with sesame seed

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 30

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 3 месяца назад

    መልካም ሰው ነሽ በርቺ❤

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝነሽ በተረጋጋ መንገድነው የምታስረጂው እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @habtehunde12
    @habtehunde12 5 месяцев назад

    ማመስ ይባላል ።

  • @znabugebreslassie5745
    @znabugebreslassie5745 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 2 года назад

    Yene kojo enamesegnalen🥰 eski yemiwefr neger video sirilgi betam Kechin negi 😥 mewefer efelgalew

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ ሜሉ ተባረኪ

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 7 месяцев назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AkberetAbadi
    @AkberetAbadi 5 месяцев назад

    ሰላም እህቴ እኔ በጣም እወዳለው እና ለ እርጉዝ ሴት ይመከራል??🙏🙏🙏መልሽልኝ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 года назад

    እናመሰግናለን የሚጠቅም ነገር ስላሳየሽኝ መልካም ፋሲካ 👍

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ ማር በርች

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 15 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 3 года назад +1

    አናመሰግናለን ሜሉየ የሰሊጥ ዘይት አሰራር ብታሳይንና

  • @muluberhanabera3082
    @muluberhanabera3082 Год назад

    ዳቦ ቀብተሽ ቢላውን መልስሽ ብልቃጥ ውስጥ ባታስገቢው ወይም ሌላ ማንኪያ ብትጠቀሚ

  • @diboradibora7260
    @diboradibora7260 4 года назад +1

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 года назад

    ከኤርትራ ሰላም ለመላው East afrika ይሁን 👍

  • @aishaahmed7070
    @aishaahmed7070 Год назад

    ያወፍራል እንደ መልሽልኝ

  • @ferehiwotmekonnen9745
    @ferehiwotmekonnen9745 4 года назад +1

    Leseqare beshetejich yehonal wey?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Ferehiwot Mekonnen
      ሰሊጥ በደም ውስጥ ያለውን የስካር መጠን ( blood sugar). በማስተካከል በጣም ይረዳል ነገር ግን የስካር በሽታ መድሀኒት ለሚወስድ ሰው ስካሩን በጣም ሊያወርደው ስለሚችል በመጀመሪያ ሀኪሙን ቢያማክር ጥሩ ነው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +1

    አሪፍ ነው! 👍

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 2 года назад

    ጥሩ ኑው ግን በተቻለሽ መጠን የገደለውን ቶሎ ቶሎ ብትይ ምን ይመስልሽል

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 3 года назад

    የኔ ውብ እግዜር እውቀቱን ደርቦ ደራርቦ ይስጥሽ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 3 года назад

    Hi dear tnx are u in Ethiopia

  • @orlyashata4976
    @orlyashata4976 3 года назад

    አሪፍ ነው እናመስግናለን ግን በፍሪጅ እስከ ስንት ጌዜ ሳይበላሽ መኖር ይችላል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      በንፁህ ማንኪያ ብቻ ከተጠቀምን እና እጅ ካልነካው ከ 1 ወር በላይ ይቆያል

  • @fevenmitiku5642
    @fevenmitiku5642 4 года назад +1

    አሪፍ ነው ግን የአትክልት ዘይት መሆን አይችልም ወይ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      feven Mitiku
      ይችላል ለጤናማነቱ የወይራ ዘይት የበለጠ ስለሚመረጥ ነው እንጂ ይሆናል ግን የአትክልት ዘይት ከተጠቀምሽ እኔ በሰራሁት አይነት በጁስ መፍጫ ሳይሆን ሰሊጡን በቅመም ወይንም በቡና መፍጫ ፍጭውና ዘይቱን ከላይ በትንሹ አድርገሽ ቀላቅይው ( አሁን ባልኩሽ አሰራር በጣም ትንሽ ዘይት ነው የሚያስፈልግሽ )

  • @papi8994
    @papi8994 Год назад

    በቡና መፍጫ አይቻልም