MK TV || ጠበል ጸዲቅ || እንደቀደሙት እንዴት ጠንካራ ልሁን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 68

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 2 месяца назад +3

    ለስንፍናችን የሚያዘናጋን የምንሰራቸዉ የምናስባቸዉ ነገሮች ናቸዉ
    እግዚአብሔር ልቦና ጉልበት ያድለን ለሱ የምንገዛበት እሱን የምናመሰግንበት 🤲
    እኛ ሰዎች ሲጎድልብን ነው ከደጁ የማንጠፋ ሲሞላልንማ እንርቃለን 😥

  • @adu2124
    @adu2124 Месяц назад

    ማኀበረ ቅዱሳን ቃላት ያሰኛል
    ✝️የቤተክርስቲያን አምድ✝️
    👉ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 месяца назад +2

    ✅መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እዉነት ነዉ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ በደብ አድርገዉ አስተምረዉናን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸዉ እነሱንም ግን 👈✅❗ማሀበረ ቅዱሳን ለምድ ነዉ ንስሀ ግቡ በደብ ስገዱ ጸልዩ የማይሉት በተለይ 👈አባ ገብረ ኪዳን መዘገበ ጸሎትን ማን እዳመጣዉ የማይ ታወቅ ሲሎ ነበር 😢😢😢አይ✅👈

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 2 месяца назад +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም በመስማት ብቻ ሳይሆን ሰምተን እንደንተገብር ለስጋችን ብቻ ሳይሆን ለነፍሳችንም እንመግባት ዘድ በቸርነቱ ያበርታን ደካማችንን ያቅልልን❤

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው እንድንጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን 🤲✝️

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጦት በጥሩ መልኩ ነው ያቀረቡት ፀሎት ሂዎት ነው ከተዎረዎረ ከተሰነዘር ይሰዉራል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @samitesfaye3740
    @samitesfaye3740 2 месяца назад +1

    ተባረኩ።እናመሠግናለን ማህበረ ቅዱሳኖች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 месяца назад +3

    ስግደት 3ት ብቻ ነዉ ትልአላቹሁ በድብ መስገድ አለብን ያአምልኮ የፀጋ✅👈

  • @sahj3057
    @sahj3057 2 месяца назад +1

    ቃለ ኅይወትን ያሰማልን መምህር አሜን፫

  • @stc6291
    @stc6291 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambayemaru5482
    @ambayemaru5482 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 месяца назад +1

    በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ላስተማሩን አባታችን

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ ላይ አድሮ የመከረን ያሰተማረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏✝️

  • @ሀይለሚካኤል-ቐ5ከ
    @ሀይለሚካኤል-ቐ5ከ 2 месяца назад +3

    በእውነት ለመምህራን ቃለህይወትን ያሰማልን።Amen!!

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 2 месяца назад +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    የእኔ ህይወት ነበር በእውነቱ

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef 2 месяца назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemstay6217
    @alemstay6217 2 месяца назад +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @ertselam
    @ertselam 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህወት ያሰማልን😊

  • @HbtamBrehn
    @HbtamBrehn 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @drmezgebualex3414
    @drmezgebualex3414 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የንታ።

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 2 месяца назад +1

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 2 месяца назад +1

    አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን ልቦናችንን ይመልስልን 🤲😍🎉❤

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ 2 месяца назад +1

    ቃል ሕይወት ያሠማልን🙌🙏 እግዚአብሔር ያበርታን😔

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 2 месяца назад +3

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ጥሩ ጥያቄ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 месяца назад +22

    በእውነቱ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ አንስ ሰው በሃይማኖት ዙሪያ ብዙ ጥያቄ ይጠይቃን ግን ስበላ ሰለቸኝ እንቅልፍ በዝቶ ሰለቸኝ በስጋዊ ስራ ቦታ ስራ በዝቶ ሰለቸኝ ብሎ እሚታው የለም ለምንድን ነው ታድያ ለነፍስ ዋጋ የሚያሰጠን ነገር ላይ ሰለቸኝ ሰነፍኩኝ እምንለው ማስተዋል ያድለን በእውነቱ

    • @biyadgieaschale5219
      @biyadgieaschale5219 2 месяца назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ውዴ👏👏👏👏

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 2 месяца назад +2

    አቤት የጌታ ሰራ መልሰአገኝሁ በጊዜው

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዛሬስ የኔ ጥያቄ ከች አለ😢 ጌታ ሆይ ርዳኝ

  • @Hlina_zeAmanuel
    @Hlina_zeAmanuel 2 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @a20mas18
    @a20mas18 2 месяца назад +2

    በእውነት ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር ይርዳን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @getnetabawa7846
    @getnetabawa7846 2 месяца назад +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር!

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 2 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ❤

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 месяца назад +1

    አሜን ቃልህውት ያስማልን😢😢😢😢

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 2 месяца назад +2

    ቃል ሕይወት ያሠማል❤❤❤🎉

  • @netsanettadesse3741
    @netsanettadesse3741 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад +1

    ቃለ ሂይወት ያሰምልን አባታችን 🙏🏻

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mulukentiftu4782
    @mulukentiftu4782 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 месяца назад +1

    የሁላችንም ችግር ነው ጥያቄም ነው እኔ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ኤሄ ጉዳይ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Hiwot736
    @Hiwot736 2 месяца назад +2

    Egziabher Yistelen Abatachen.

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 2 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FikertSolomon
    @FikertSolomon 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወት ❤❤❤

  • @meronkidane8661
    @meronkidane8661 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj 2 месяца назад +1

    kalhiwotin yademalin abatachin edme xena yisxlen❤❤🙏🙏

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq 2 месяца назад

    በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድክመቴ ነው የኔም ተምረናል

  • @mulukenmuluken2894
    @mulukenmuluken2894 2 месяца назад +1

    በእግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም እያልኳችሁ የኔ ጥያቄ ሰብከት ሳዳምጥ ፀጉር ማሳደግ ፂም መቆረጥ እደማይቻል ሰማሁ ግን አንዳንድ ቄሶች መምህራንም ፂማቸውን ተቆርጠው ፀጉራቸውንም አሳድገው እናያለን ወይስ ህጉ ለምእመን ብቻ ነው የሚሰራው እባካችሁ አትለፉኝ ምላሽ ስጡኝ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yashica5085
    @yashica5085 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @IoNm-t1c
    @IoNm-t1c 2 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይንጥልን እንዴት አላችሁ ጥያቄ አለኝ እኔ ንስሐ አባቴ አገር እያለሁ ነዉ የማዉቃቸዉ ግን እዚህ ስድት ስመጣ ብር ላኩልኝ አሉን እዚህም ልጆች ነበሯቸዉና ሁላችንም ብሩን ለምንድነዉ ስንላቸዉ አንድ ጊዜ ሌላ አንድ ጊዜ ሌላ ነዉ የሚሉት እኛ ከዛ እርግጠኛ ስንሆን ብር ለመስጠት ከበደን ምክንያቱም ሰዉዬዉ መለኩሴ ናቸዉ ደሞ ብሩን ይዘዉት እሚሔዱት እከተማ ነዉ ያዘዙን ብር ደሞ ትንሽ ከባድ ነዉ ከ250 ሺ ብር በላይ ነዉ እኛ ገንዘቡ ብቻ ይሆን እኚህ አባት በዚህ ገንዘብ ቢፈተኑበት እኛ በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂ ነን ስለዚህ በጣም ግራ ተጋባን ንስሐ እንኳን ለመግባ ፈልገን አልቻልንም እፍረት ያዘን እባካችሁ መላ በሉን ስለምትመልሱልን እናመሰግናለን

  • @meronkidane8661
    @meronkidane8661 2 месяца назад +1

    ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው ምጠይቀው ስልክ የምታውቁ ጠቁምኙ እባካችሁ

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq 2 месяца назад +1

    😢

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ 2 месяца назад +1

    የኔም ጥያቄነው የምር 😭😢

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mulukenmuluken2894
    @mulukenmuluken2894 2 месяца назад +2

    በእግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም እያልኳችሁ የኔ ጥያቄ ሰብከት ሳዳምጥ ፀጉር ማሳደግ ፂም መቆረጥ እደማይቻል ሰማሁ ግን አንዳንድ ቄሶች መምህራንም ፂማቸውን ተቆርጠው ፀጉራቸውንም አሳድገው እናያለን ወይስ ህጉ ለምእመን ብቻ ነው የሚሰራው እባካችሁ አትለፉኝ ምላሽ ስጡኝ

  • @mulukenmuluken2894
    @mulukenmuluken2894 2 месяца назад +2

    በእግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም እያልኳችሁ የኔ ጥያቄ ሰብከት ሳዳምጥ ፀጉር ማሳደግ ፂም መቆረጥ እደማይቻል ሰማሁ ግን አንዳንድ ቄሶች መምህራንም ፂማቸውን ተቆርጠው ፀጉራቸውንም አሳድገው እናያለን ወይስ ህጉ ለምእመን ብቻ ነው የሚሰራው እባካችሁ አትለፉኝ ምላሽ ስጡኝ

  • @mulukenmuluken2894
    @mulukenmuluken2894 2 месяца назад +2

    በእግዚአብሄር ሰላምታ ሰላም እያልኳችሁ የኔ ጥያቄ ሰብከት ሳዳምጥ ፀጉር ማሳደግ ፂም መቆረጥ እደማይቻል ሰማሁ ግን አንዳንድ ቄሶች መምህራንም ፂማቸውን ተቆርጠው ፀጉራቸውንም አሳድገው እናያለን ወይስ ህጉ ለምእመን ብቻ ነው የሚሰራው እባካችሁ አትለፉኝ ምላሽ ስጡኝ