ከታላቁ የቲያትር ሰው ተስፋዬ ሲማ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ | “እኛ ኢትዮጵያውያን ተያይዘን ሳናልቅ ተይዘን እንመርመር” | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

Комментарии • 25

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 21 день назад +6

    ከስሙ፡ በላይ፡ እጅግ፡ ድንቅ፡ ዝግጅት፡ ነበር፤፤ ክበሩልኝ፤፤ ጥበብ፡ ባለቤቷን፡ ስታገኝ፤፤ በጣም፡ ደስ፡ ይላል፤፤

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 21 день назад +4

      በጣም የሚደንቅ የዘመናችን ሰው ነው አቦይባርክህ።

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 21 день назад +5

    ዛሬ በጣም ታላቁን ሰው አቀረብሽልን እናመሰግናለን።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 21 день назад +6

    ዋዉ ገና ዛሬ በደንብ አወቅሁህ ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ሀቢቢ አሜሪካ ትብቃህና ተመለስ ምንም አትሰራልህም ሰዉን ጋርቤጅ ሀገር የእዉቀት ማምከኛ ሀገር ናት በእናትህ ተመለስ 20 ከኖርህባት ያዉ የተወሰነ ጡረታ አለህ ሁሉም ነገር ይቅርብህ ትዉልድ አፍራልን ኢትዮጵያ እየተበዘበዘች ነው።።።።

    • @emu3288
      @emu3288 20 дней назад

      ቲያትር በነፃነት የሚሰሩበት ሀሳባቸውን የሚገልፁበት አገር ያለን ይመስል

  • @Henok1995
    @Henok1995 21 день назад +4

    በጣም ደስ ይላል ዛሬ ትልቅ እንግዳ ይዘሽ መጠሻል እናመሰግናለን። በቃ አንቺ የምታውቂው ነገር ቢኖር አርት እና አርት ብቻ ነው። ህብረተሰቡም የሚያውቅሽ በዚህ ስራሽ ነው። እንደው ሌላውን ነገር ተወት ብታደርጊው ይመከራል ምክር ከተቀበልሽ ማለቴ ነው ሁሉም ቦታ ባትገቢ ፣ባትነካኪ ፣ፈራጅ ባትሆኚ፣አወኩ አወኩ ባትይ ጥሩ ነው። ብዙ ጊዜ ያየሁብሽን ነገር ነው የፃፍኩልሽ።

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 20 дней назад

    ዋው ድንቅ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ተስፍሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን:: አገርህን ለማገልገል ያለህ ተነሳሳሽነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይርዳህ:: ጥበብ በትክክል በአንተ ነው የምትገለፀው

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 20 дней назад

    ዋው ድንቅ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ተስፍሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን:: አገርህን ለማገልገል ያለህ ተነሳሳሽነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @bisratkebede8914
    @bisratkebede8914 21 день назад +2

    ሀገር ትፈልገሀለች ዋዉ//////

  • @gechu71
    @gechu71 21 день назад

    ዛሬ ታላቅ ሰው ይዘሽ ቀርበሻልና ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው፡፡ ከእንደዚህ አይነት ታላላቆች ነው ጥበብን ወደ ትውልዱ ማስተላለፍ የሚቻለው፡፡ መሰል እንግዶችን በጥንቃቄ እየመረጥሽ ብታቀርቢ ከዚህ ወሽከሬ ወሬ ብቻ ዘመን ወጣቱን ትታደጊዋለሽ፡፡ በእውነት ድንቅ እንግዳ ነው፡፡

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 20 дней назад

    ተሰጥቶህ በጣም ይገርማል እውነትም የጥበብ ሰው ነህ ግን እውነት እውነት ለመናገር እንዳው አሁን ወደ ኢትዮጵያ የመጣሀው ከባለፈው ስርአት አሁን ይሻላ ል ብለህ ነው እግዚአብሔር ይይልህ

  • @sinitaraya8659
    @sinitaraya8659 20 дней назад

    Sew new kelibih endeit endewedkuh endante ayinet sew yabzalin...bezina neber yemawkih zare silayewk betam dess bilognal❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 20 дней назад +1

    ምን አይነት መሰጠት ነዉ? እረ ጋሽ ተስፋዬ አንተ እና አንተን የመሰሉ እኮ ሀገር , ህዝብን ታክማላችው ትጠግናላችው: ጥበብ ትናገራለችን ዛሬ ታላቁ ተስፋዬ ሲማ ላይ አየዉ። ክብር ለ ሊቁ ፀጋዬ ገ/መድህን. እናመሰግናለን!

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 19 дней назад

    ጋሽ ስንታየሁ የስፖርት መምህሬ ነበረ ፣ከተሰጠው ምስክርነት በላይ የሆነ ሰው ነው
    እንወደዋለን

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 21 день назад +1

    ❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 21 день назад

    አፄ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አገራቸው እንዲህ ነበር ራሳቸውን የሰዉት ምን ዋጋ አለው ዛሬ ላይ ትግሪ አማራ ኦሮሞ ጉራጌ እያለ በዘር ተከፋፍሎ በጥላቻ ሊያፈርሳት እየታገለ ያለ የትውልድ ዘመን ላይ ደርሰናል😢

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 7 дней назад

    ሠላም አስቴር ስለስራ እንድንነጋገር እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝሽ እቺላልሁ?

  • @john7630
    @john7630 21 день назад

    At that time no choise !!!

  • @negalegesse1784
    @negalegesse1784 20 дней назад

    ወይኔ፣ እንዴ ፣በቃ ሰመጥኩ፣ አርቲስቶቾ፣ ብርክቲ፣ ሰላም ፣ሳሮን፣ አዲስአለም፣ ወዘተ ፣አርቲስት ፣ስሙ፣ ለዚህ አይነቱ፣ ነው፣ የተሰጠው ፣አትጠቀሙት፣ ሰሙን ፣እፈሩ፣

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 20 дней назад +1

    አስቴር እንደዚህ የሚያምርብሽ ልክሽን እወቂ
    ሳታውቂ አትለቅለቂ
    አኚከሽ ዋጪ
    ስለምነት አታውሪ ክብርት ባለ ጊዜ
    ባልገባሽ ጉዳይ አታቡኪ
    ሀሌታ እውነት ሚዲያ ከሆናችሁ ሚዛናዊ ሁኑ
    አስቴር ስላባታችን ያወራሽው የተማርሽው ቲአትር ነው አይፈረድብሽም
    እባክሽ በማገባሽ አትግቢ
    አደቅሽ ነበረ ወረድሽብኝ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ
    የምትናገሪው ሁሉ እውነት ይመስለኝ ነበር
    አጠራጠርሽኝ
    አንድን ነገር ስንተች ግራ ቀኙን አይተን ይሁን ሚዲያው የአንቺ ስለሆነ ስለተመቸሽ ስለእናት ቤተክርስቲያን አታውሪ አውድሽ አይደለም አያገባሽም
    ዛሬ እንዳቀረብሽው አይነት አቅሪቢ ይመጥንሻል

  • @sabri5460
    @sabri5460 21 день назад +1

    ቂቂቂቂቂ መቸም ኢትዮጵያዊ ነኝ ህዝብ ነኝ ሰው ነኝ ባይ ለምን አለጭንቅላት እንደተፈጠረ አይገባኝም!! ጤነኛ የሌለው አውሬ (TALKING ANIMAL!)ልበለው?!! ይሄ ሰው መሳይ ጉድ እስከዛሬ የት ኑሮ ነው ዛሬ ላይ እንደከላ PLANET እንደመጣ እንዳንተላለቅ እያለ የሚዘምረው??መተላለቅ ማለት ከዚህ በላይ ነው ?!!

  • @john7630
    @john7630 21 день назад

    For that mater you run awy to USA !!!how about your motherland???????

  • @negestb4341
    @negestb4341 20 дней назад +1

    ላንቺ👎🏻ለሱ❤

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 21 день назад

    ❤❤❤