ሳምሶን ማሞ - “ስህተቴን ሲነግሩኝ እየዳንኩ እንደሆነ ይሰማኛል” (ክፍል 2) - የኢትዮጲካሊንክ ቃለ ምልልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Комментарии • 14

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 2 месяца назад +4

    በጣም ግልጽ ና እውነተኛ ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ArisemaEnate-w7k
    @ArisemaEnate-w7k 2 месяца назад +1

    ጅግና ነህ

  • @millionamare6398
    @millionamare6398 2 месяца назад +2

    ሳሚ እረጅም እድሜ ይስጥኸ አወነተኛ ሰው ነኸ

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 2 месяца назад

    ሳምሶን ማሞ ፈር ቀዳጅ ኢትዮጵያ ያፈራችው ጀግና ነው::ረጅም እድሜና ጤና ከነብተስቡ::

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 2 месяца назад +1

    ሳምሶምን በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ....እሱ የሚያዘጋጃቸውን ፕሮግራም በምንም ታምር አያመልጠኝም እሱ ግን አይወደኝም ባለቤቱ ዜድ በአክብሮት ሰላም ስትለኝ እሱ ግን ፊቱን ያዞር ነበር....እኔ ግን አሁንም በጣም የምወደው ሰው ነው

  • @7kilo853
    @7kilo853 2 месяца назад +6

    ሳምሶን ጥብስቅ ያለ በራስ መተማመን ያለዉ ሰዉ።ያኔ የለዉጡ ዘመን ማንም ተነስቶ መለስና ኢህአዴግን በሚራገምበት ጊዜ እሱ ያመነበት በልበ ሙሉነት ኢህአዴግን የምደግፈዉ የአቶ መለስ አድናቂ ስለሆንኩ ነዉ ብሎ ሲናገር በቃ ይህ ሰዉ ሀቀኛ እና ልበ ሙሉ መሆኑን ነዉ የተገነዘብኩ።ዮኒ እንግዳ ስላረከዉ አመሰግንሀለሁ።

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад +5

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 месяца назад +1

    ሳምሶን እስቲ ስለ አሽከር ስዩም ጣሰው በጋዜጣህ ስታወጣው ስለነበረው ታሪክ እንዴት እንዳገኘኸው ንገረን እስቲ ።

  • @meskisodo7286
    @meskisodo7286 2 месяца назад +3

    በራስ መተማመኑ ተመቸኝ

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 2 месяца назад

    ሳምሶን ማሞ ፈር ቀዳጅ ኢትዮጵያ ያፈራችው ጀግና ነው::

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 месяца назад

    ከሳሚ የማያረሳኝ ማስታወቂያ
    እናፍታለን በትዳሮ ተማረዋል እንግዳውስ እናፍታለን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bestmusicintrosbridges2025
    @bestmusicintrosbridges2025 2 месяца назад

    He is so emotional that any interviewer can fool play him hahaa

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 2 месяца назад

    ሳሚ አፉ ምን ሆነ የተጣመመው ???