ሳምሶን ማሞ - “ወደ ፖለቲካ የመግባት ዕቅድ አለኝ” (ክፍል 3) - የኢትዮጲካሊንክ ቃለ ምልልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Комментарии • 20

  • @dawitassefa3753
    @dawitassefa3753 5 месяцев назад +1

    ሳምሶን ፡ ግልጽነቱ ደስ ይላል ፡ ለሙያው ያለው ፍቅር ከጠበኩት በላይ ነው የሆነብኝ ፡ እንደዝህ ወተው እውነተኛ ማንነታቸውን ሳይደብቁ የሚናገሩ ትልክ አክብሮት አልኝ ። ሃሳቦቹም እውነታን መስረት ያደረገ በመኖር ያገኝውን ነው ነጻ ሆኖ ያውራን ፡ ሳሚ የበለጠ ስኬት ከ ጤና ጋር ።

  • @abshaytv.
    @abshaytv. 3 месяца назад

    Sami betam yemadenkew yetbeb sew yemayasmesl yemayashkabt erasun meslo lamenebet yemimot tlk sew❤❤❤

  • @abebebirhane6554
    @abebebirhane6554 5 месяцев назад +1

    ሳሚ ላመነበት ጉዳይ ወደ ኃላ እንደማይል ሁለት ሶስት ነገሮች ላይ ጠንከር ብሎ ሲያወራ ሰምቸዋለሁ ብዙ ነገር ሊያሳጣዉ እንደሚችል እንኳ እያወቀ!!! ሌሎቹ የህይወት ፍልስፍናዋች ፣በራስ የመተማመን ብቃቱ አንደኛ ነዉ!!!❤❤❤

  • @eyoblegesse8273
    @eyoblegesse8273 6 месяцев назад

    Great personality, I appreciate both of you for your time!!

  • @neba1034
    @neba1034 6 месяцев назад +1

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @ferhte
    @ferhte 6 месяцев назад +3

    ሳሚዬ ስወድህ ድምጽህ መድረክ ስትመራ ግርማ ሞገስህ አቤት

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 5 месяцев назад

    እኔ በምትሰራው ስራ በጣም አደንቅሀለው የምር ጎበዝ ነህ የሰራሀቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ስለምወዳቸ አይቻቸዋለሁ ግን የኔ ጥያቄ ባለቤትህ ዜድ በአክብሮት ሰላም ስትለኞ ተነጥለህ ፊትህን ታዞራለሁ.....በጣም ይገርመኝ ነበር ለምን?

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 6 месяцев назад +1

    King Sami

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 6 месяцев назад +1

    ስትለቁት ቅድመ ተከተሉን ብታዛቡትም ቆይታችሁ ግን ጥሩ ነበር። ጠያቂውንም ተጠያቂውንም እናመሠግናለን!
    ሳሚ ግን ስታወራ "በነገራችን ላይ" ህን ግን ቀንስ😊

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 5 месяцев назад

    ሳሚ አፉን ምን ሆኖ ነውወደ አንድ በኩል ተጣሟል ህመም ከሆነ እግዛብሄር ይማርህ

  • @efremsa
    @efremsa 5 месяцев назад

    ምንድነው የምትሉት ሳምሶን አድቨርታይዚንግ በወያኔ ጊዜ ሲያሽቋልጥ እንደነበር እናውቃለን። ያን ያክል እንደሚሉት አሪፍና ደፋር አልነበረም። አስቂኙ ፓርት መብቴን በነፃነት ኤክሰርሳይስ ሳረግ የነበርኩኝ ነኝ የሚለው ነው፣ ዱሮስ የወያኔ ምንጣፍ የሚያነጥፍ ካድሬን ማን ሊናገረው ነው። ሲቀጥል ህዝብ ሲበደል ከህዝብ ጋር ያልወገነ፣ ባላየ ሲቀየስ የነበረ ሰው፣ ከወያኔ ሹማምንት ገር አብሮ በቴሌቶኑ በምኑ ሲሞዳሞድ የነበረ ካድሬ ጋዜጠኛ በዚህን ያክል ምርጥ ጋዜጠኛ አርገው ሲያነሱት ይገርመኛል 😀😀 ከዚያ በተረፈ እንደ በጥሩ የማስታወቂያ ባለሙያነት ቢጠራ ልክ ይሆናል። ከዚያ በተረፈ ጆካ ነው።

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 6 месяцев назад +1

    መጀመሪያው ክፍል 2ትል ልቀቁልና

  • @billya5000
    @billya5000 5 месяцев назад

    Sami ye arada lij

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 6 месяцев назад +3

    ቁጥር አልተማራችሁም እንዴ? ክፍል ሁለት በለው

    • @Be2u16
      @Be2u16 6 месяцев назад

      Part 2 was released before this episode check it out

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 6 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያ እኮ ጋዜጠኛነት የአልተማሩ ሠወች ስራ ነው።

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 6 месяцев назад

    ፖለቲካ ውስጥ የምትገባ ከሆነ የትግራይ ወያኔን ወክለህ ተወዳደር። የወያኔዎች ውለታ አለብህ።