🎈 አስገራሚው የልደታ አዝመራ 🎈ቤተ ቃና በያያ ዘልደታ 🎈

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 265

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 месяцев назад +59

    በጣም በጉጉት ነበር እየጠበቅኩ ነበር እንኳን በሰላም ተገናኘን እግዚአብሔር ይሄንን ቤተሰብ ይጠብቅ ልደታ ማርያም የልጆቻችሁን መጨረሻ ታሳምረው❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад +4

    አቤቱ መመረጥ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በሰላም ለሃገሬ አብቅተህ በስደት የተማርሁት ለልጆቸ እማስተምር አድርገኝ❤❤❤😭⛪🙏

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 10 месяцев назад +18

    ❤❤❤❤እመአምላክ ፀጋውን ታጎናፅፋችሁ ❤❤
    በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀነሁባችሁ ለኛም ለሲንግሎች የተባረከ ትዳርና ልጆች በፍቅር የተሞላ ይስጠን🤲🤲🤲

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 10 месяцев назад +4

    ቱቱቱ ብለናል ስመአቱ ቅዱስ ጊዬርጉስ ክፍ እይን ከኑተ ላይ ይወጋ አባት እናት ልጆች ተባረኩ አማኑኤል ከነናቱ ሽፍን ያርጋችሁ የምታሳሱ ናችሁ 🙏🙏🙏❤️

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያክብርልን ❤ አሜን ብለናል ❤

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው እድሜና ጤና ከነ ቤተሰባችሁ ይስጣችሁ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 10 месяцев назад +3

    እስኪም ለኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን ደስ ትላላችሁ መምህር ተስፋየንም እንግዳ አድርጉልን የኛ እንቁ❤🎉

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 10 месяцев назад +16

    ድንቅ የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 10 месяцев назад +1

    አቤት መታደል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ልደትየ የኛንም ህይወት በወረቃማው እጆችሽ በዘርፋፋው ቀሚስሺ በሩሩህ አደበትሽ የተስተካከለ ህይወት ስጭን 😢😢😢😢😢😢

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 10 месяцев назад +6

    የቅዱሳን ኣምላክ የመንግስቱ ወራሾች ያርጋቹ ሌላ ምንም መመረቅ ኣልችልም ቃላት የለኝም እውነት❤❤❤❤❤❤

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን ❤አሜን ❤

  • @Almazwbaye
    @Almazwbaye 7 месяцев назад +2

    ልደታ ማርያም እናቴ ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ የእውነት ታስቀናላችሁ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 9 месяцев назад +1

    ድንቅና የሚገርም ቤተሰብ መድሀኒአለም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 месяцев назад +2

    እግዚዓብሄር ይመስገን መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር በጥበብና በምገስ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክላቹ የጎፋው ቅድስ ገብሬኤል ይጠብቅላቹ አምላከ ቅድሳን በቤቱ ባርኮ አጽንቶ ያሳድግላቹ
    እናትና አባቶቻቸውን በእድሜና በጤና ያኑራቹ ለኛም ምሳሌዎቻችን ናቹ
    ትዳርን ያዘጋጀው አምላክ ትዳራቹን ይባርክው ደስስስ የሚል ቤተስብ
    ያያ ዘልደታ እድአይነት የኢትዮጵ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አጉሎቶ የሚያወጣ ነገር ስለሆነ ቀጥልበት በርታ ጥያቄ ስትጠይቅ ተጠያቅው የተጠየቀውን ተናግሮ እስክጨርስ በትግስት ጠብቅ አትቸኩል ተጠያቅውንም አታጣድ በታውቃቸውም ጓደኛም ብትሆን የሚታውቀው ነገርም ቢኖር ከነሱ በኋላ ተናገር ወይም አወጣጣ እላለሁ
    በተረፈ በርታ ጀግና የተዋህዶ የልደታ ልጅ ያያ

  • @hirutdemise7228
    @hirutdemise7228 10 месяцев назад +6

    እውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ታድላችሁ አምላክ እደዚ አይነት ቤተስብ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saharm119
    @saharm119 10 месяцев назад +5

    ውይ በጉጉት የጠበኩ ነበር🎉እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ዘራችሁ ይለምልም የልደታ ማረያም ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ታስቀናላችሁ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣችሁ እግዚአብሔር ለኛም የተባረከ ቤተሰብ ያድለን 🙏🙏🙏

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 10 месяцев назад +1

    እግዝአብሔርእረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ቸሩ መደሃኒያለም በቤቱ ያፅናችሁ

  • @bbhh211
    @bbhh211 10 месяцев назад +5

    የተቀደሰ ቤተሰብ ደስ ስትሉ ኧረ በማሪያም አትጠቀሙ አሁንም ውለዱ ፈጣሪ በቃችሁ እስኪላችሁ እንደነዚህ አይነት ልጆች ሚሊዮን ይወለዱ

  • @sebsbenisrane7133
    @sebsbenisrane7133 10 месяцев назад +2

    ቆንጆ መርሃ ግብር ነው አስተማሪ ነው

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 10 месяцев назад +5

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እስከ መጨረሻዉ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር በቤቱ በእምነት ያፅናችሁ ሁሉም ቤተሰቦች ልጆቻቸውን እንደዚህ በግብረገብ በሀይማኖት በእምነት ቢያሳድግ ጨካኝ ትውልድ አይኖርም ግብረሰዶም አይኖርም ዘረኝነት አይኖርም ።

  • @merkebetube1342
    @merkebetube1342 10 месяцев назад +5

    እድሜ ማቱሳላን ፅድቅ ቅዱስ ላሊበላን ያድላችሁ በሉልኝ❤❤❤❤❤

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ በቤታችሁ ትኑር መልካም ቤተሰብ❤❤❤

  • @MesertAlemayeu
    @MesertAlemayeu 10 месяцев назад +5

    በረከታችሁን ያድለን ከጎረቤት ጋር እንዲህ ያለ ፍቅር ደስ ይላል ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የተባረከ ቤተሰብ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ።ልዑል እግዚአብሔር ለእናተ ለህፃናት ሲል መልካሙን ግዜ ያምጣልን በጣም ያሳዝናል ልጆች ምን ያህል ተጎድተዋል በዚህ ረብሻ በቃ ይበለን ።

  • @thhghh745
    @thhghh745 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 8 месяцев назад

    በጣም ታምራላችው እዲ ነው መባረክ እግዚያብሄር ይመስገን የናተን መባረክ ለኛም ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад +3

    ተመስገን እድህ በበረከት የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም እድህ ሰላም ያለው ቤተሰብ ለመምራት የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን❤❤❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው ደስ የሚሉ ቤተስቦች❤

  • @asratengida7493
    @asratengida7493 10 месяцев назад +2

    አንተ ትንሹልጅ እግዚአብሔር በሞገስ ጠብቆያሳድግ ሁላችሁንምእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 10 месяцев назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ በእውነት መመረጥ ነዉ ሁሉንም በንፁህ ልብ ማሰብ እግዚአብሔር ይፈፅማል

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 10 месяцев назад +2

    ተባረኩልንከዚህ የበለጠ ከብራችሁ ለማየት
    ለማየት ያብቃን🙏💒💚💛❤😍

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 10 месяцев назад +3

    እመቤቴ ታሳድጋቹ የኛ እቁሆች የታደለ ቤተሰብ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለብዙዋች አርያ የሚሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር በቡዙ ይባርካችሁ🤲✝️🤲

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 10 месяцев назад +2

    አቤት መታደል ደግሞ ሲያማምሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በቤቱ ያኑራችሁ🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ምርጥ ተዋህዶ ሊጅችናችሁ❤❤❤ውድድድድድድ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 10 месяцев назад +1

    አቤት መባረክ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 10 месяцев назад +1

    እፁብ ድንቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 10 месяцев назад +2

    ስታምሩ ውብ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለቁም ነገር ያድርስላችሁ ልጆቻችሁን አሜን❤❤❤

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 10 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይባረካቹህ ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በፀጋ በበረከት ቤታችሁን ሁሌም ይጏብኝ አባትና ናታችሁን በእድሜና በጤና ይጠብቅላችሁ 🙏🏽

  • @samerausman8244
    @samerausman8244 10 месяцев назад +1

    አማኑኤልዬ. ያሳድግህ እድግበል

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 10 месяцев назад +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EMebetMisawu
    @EMebetMisawu 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርም ይባሪካችሁ ምነኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤❤

  • @nanatena
    @nanatena 10 месяцев назад +1

    Egizabeher Regim edem keten gar yestachu tebareku betam des yemilu betseb 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 10 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ለሁላችኹም አሜን❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 10 месяцев назад +1

    ያያችን ወዱ የተዋህዶ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ የሚያስቀና ከኩፉ ይሰዉራቹ የተባረከ ቤተሰብ

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 10 месяцев назад +1

    ደስ ሰትሉ ምን መታደል ነዉ❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 10 месяцев назад +3

    ደስ የሚል ፍቅር ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @RahalChachi
    @RahalChachi 10 месяцев назад +1

    ኡፍ እመብርአን የባረከችው ቤት ስታስቀኑ በእመብርአን እመቤቴ ቤታቹን በበረከት ትሙላላቸ ልጆቻቹን ትጠብቅላቹ ❤❤❤

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 10 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው በጉጉት ስንጠብቅ ነበር

  • @emushettefera1545
    @emushettefera1545 10 месяцев назад +1

    ወይ መታደላችሁ እግዚአብሄር እድሜናጤናውን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @mimiLeul-s6i
    @mimiLeul-s6i 10 месяцев назад +3

    I knew him long time ago ...he is the most humble and kind person. May God bless you and your family. Melkam sew hulem Fetari kegonu new.

  • @rahelrahel1275
    @rahelrahel1275 10 месяцев назад +1

    Uuuuuuuffff das siyiluu egzaber yebrkachu❤❤❤❤❤

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በበረከት በድሜ በፀጋ ያኑርልን ሊጆቹ እማምላ በሞገስ በጥበብ ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAklilu-be7ub
    @RahelAklilu-be7ub 10 месяцев назад

    ውይኔ በማሪያም ደስ የሚያሰኝ ቤተሰብ የእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ህይወት እንደዚ ቢሆን ደስ ይላል ወላዲተ አምላክ ፋፃሜአቸውን ታሳምርላቸው ያያ ጥሩ ፕሮግራም ነው የጀመርከው እንዳይቋረጥ

  • @WeyniGelana
    @WeyniGelana 10 месяцев назад

    በጣም ደስስስ የሚሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜ ያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Beletu-c8e
    @Beletu-c8e 5 месяцев назад

    አመቤቴ ታዳስግህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 10 месяцев назад +2

    ያያዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን. በጉጉት ስር ብቅ ነበር ደስ ሲሉ. መታደልም. መመርጥም ነው በዚህደርጃ ልጆችን. መስመር እንድይዙ. በእግዚአብሔር ቃል እንይ ማሳደግ. ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @workiegizatie728
    @workiegizatie728 10 месяцев назад

    በእውነት እዴት መመርጥ መታደል ነው ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ እግዚአብሄርአምላክይጠብቃችሁ

  • @abay5630
    @abay5630 10 месяцев назад

    ስለ ሁሉም ነገርግዚአብሔር ይመስገን የእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግልን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እመብርሃን በምልጃዋ አትለያችሁ ያያ ወንድማችን እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል ሰላም ለኢትዮጵያ
    💚💛❤🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 10 месяцев назад +3

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ንመዋእል ይግበረልኩም ይሕዋተይ ከመይ ቀኒኤ ደቅኹም ኣታዓባብያ ቡነት ኢለ ሓደራ ከማኹም ውላድ ዘሎኒ 2ማናቱ ኣወዳት እየሞ ጸልዩለይ ሓደራ ጸሎትኩም ደግፉኒ ብስደት ኮይነ ናትኩም ጸጋ ክካፈል ጸልዩለይ ሓደራ ምእንተ ኪዳነምህረት 🙏🏾😭😭😭😭😭😭😭🤲🏾✝️⛪️🤍🍯🥛💐💐💐💐💐🤍🇪🇷

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ እድሚዉን ያድላችሁ❤❤❤❤መታደል ነዉ እዉነት❤❤❤❤

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብናችሁ❤❤❤❤❤

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M 10 месяцев назад +1

    ሕይወታቸው በክርስቶስ የተባረከ ይሁን።❤

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 8 месяцев назад

    እግዛቤር አብዝቶ ይባርካችሁ እናቴእመብብረሀን ትጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኦቶዶክስ መሆን እንድህ ያምራል

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋላችሁ

  • @ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ
    @ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤አቤት መታደል

  • @doracell2474
    @doracell2474 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 10 месяцев назад +1

    Egziabher yitebikachihu sitamiru❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Abetu wubte wedochi💚💚💚

  • @nattykifle4222
    @nattykifle4222 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!::

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ስታምሩ

  • @AberashChala
    @AberashChala 10 месяцев назад +2

    ምረጥ ቤተስብ አግዚአብሔር ከዝይ የበለጠ ፍቅር ይስጣችሁ ታባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam 10 месяцев назад

    ውብ የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ብርክ ያርጋችሁ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ሁሉን ሰላደረገ ዘመናችሁ ይባረከ በጣም ደስ የሚሉ ብተሰቦች ናቸው

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 10 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፀጋ ያኑራችሁ በቤት ያኑራችሁ

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ 10 месяцев назад

    በጣም ደስ የምል ቤትሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በመጎስ ያሳድጋቹ ከመጀመርታ እስከ መጨረሻ በበቱ ያፅናቹ ❤❤❤

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 10 месяцев назад

    በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ናችሁ

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
    @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት 10 месяцев назад +1

    መታደልነው በውነት ቅድስት ኪዳነምህረት አትለያችሆ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 10 месяцев назад +1

    ፀጋዉ ያብዛላቹ እግዚአብሔር እድግ በሉ እናቴ እሞሆ እድለኛኖት ቤተክርስቲያን ያልሄድኩ አይበሉ በእርጅና ግዜ እቤት ቁጭ ሲባል የቤተክርስትያን ልጆች ያልሆኑ ቢሆኑ ይቆጮት ነበር ግን መዝሙሩ ፀሎቱ እየ ሰሙት ነዉ የርስዎ ፀጋ ነዉ እድሜና ፀጋ ይስጦት እናቴ እሞሆየ

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zanacha236
    @zanacha236 10 месяцев назад +2

    ደስ የሜሉ ቤተሰቦች ታድላቹሁ እኛንም እንደዚእ አይነት ቤተሰብ ያድለን

    • @uguv1234
      @uguv1234 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 10 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለቡዙዎች አስተማርዎች የሚሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 10 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ በቤቱ ያፅናቹሁ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @Mer-d9t
    @Mer-d9t 10 месяцев назад +1

    U guys are so lucky … lijochu endet does yilalu tebarkachuhal …God bless u

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
    @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ 10 месяцев назад

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤እናተን እግዚአብሔር ረችም እድሜ ከጠናጋ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 9 месяцев назад

    እግዚያብህር ይጠብቃቸው አሜን።።

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 10 месяцев назад +2

    አይ ክርስትና ድምቀት መታደል።

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 10 месяцев назад +1

    des yemil batsb tedarku mebark eko new EGZABHAR yakbrln enwdachu aln❤❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 10 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜን🙏💚💛❤🌹

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 10 месяцев назад +1

    ደስዬሚል ቤተሰብ ተባረኩ

  • @GedamManalebih
    @GedamManalebih 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ ያነጋገራቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 10 месяцев назад +2

    አዎ የምትወደድ አባትና እናት ናቹ ልጆጁ በሃይማኖት ኮስኩስ ማሳደግ ትልቅ ፀጋ ነዉ ፍርያቸዉ ያብላቹ

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 10 месяцев назад

    መታደል ነው በውነት በጣም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 10 месяцев назад

    Ere betam Yaya bezu enemaralen Egziabeher betebeb bemogese bebetu yasadegachehu. Amen.