ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በአካል ተገናኝቻለሁ ነብይት ትእግስት በቀለ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ወይም በዚህ ሮግራም ላይ እንዲቀርብ የምፈልገው ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 868

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 2 года назад +11

    Wow amazing testimony God bless you prophet 🙏❤የኔ ማር የኣባቴ ልጅ ኑርልኝ ኣነጋገርሽ ሳቅሽ ደስታሽ ደስ ስትይ እወድሽ ኣለሁ ጸጋው ያብዛልሽ ስፍልኝ ለምልምልኝ ። ሶፊየም እግዚኣብሄር ይባርክህ በምታቀርበው ለሰው የሚያንጽ መንፈሳዊ ት/ም🙏❤😘🔥💯⚘🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍇🇪🇷

    • @zetsii7607
      @zetsii7607 2 года назад

      Er sofi teyakeh kenenet ynurew

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 7 месяцев назад

      እነዚህ ችጋራሞች ።በሀይማኖት ይነግዳሉ ። እኔ ስልጣን ቢኖረኝ ጴንጤዎችን አፍሼ አስራቸው ነበር ። ህዝቡን የማንም ችጋራም ቀንመውጫ አደረጉት።

  • @yade716
    @yade716 2 года назад +27

    ሶፊ፣እንደዚህ አይነት ምስክርነት ሲቀር hard talk አታድርገው። ፍሰቱን ጠብቆ እንዲሄድ አድርገው። የሚያምን ይመን፣የማያምንም ካልፈለገ ይተው።ምስክርነቱ ከእግዚአብሐር ይሁን አይሁን የሚገልጽልህ ራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ የአንተ መስቀለኛ ጥያቄ አይደለም። እኛ ከሷ ሰለ መንገስተ ሰማይ መስማት እየፈለግን አንተ ጥንቆላው ላይ ትኩረት ሰጥተህ ቃለ መጠይቁን ጨረስክ። ለመሆኑ ከሰይጣን ምን የሚረባ ነገር ይገኛል?

    • @kefelegnayele8503
      @kefelegnayele8503 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይበርክ ከ Dr Kefelegn Ayele

    • @sunperflowerdecor3028
      @sunperflowerdecor3028 2 года назад +2

      men malet neberebet tadeya dasesekut eyalech eko new yen wendem

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 2 года назад

      I wished this interview be interviewed by Tigist Ejigu or by other .

    • @promeesings6563
      @promeesings6563 2 года назад

      If you want to hear about heaven, read the Bible! God is not in the business of taking people to heaven and bringing them back to earth! This is Satan’s deception!!!

    • @yade716
      @yade716 2 года назад

      @@promeesings6563 If you have trully read the Bible, you wouldn't have said this(Paul).Believing that God wouldn't take the chosen to the heaven and bring back is Satanic deception. Such testemonies are very essential in this particular tme when the secont coming of Jesus is imminent (Acts). Or it is related to the teaching of the Johova Witnesses who follow their cult and deny both the heaven and the hell.

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 года назад +16

    She looks innocent and speaks in her heart NOT in her mind. Sofi often asks logical questions which may not be always valid for spiritual world.

    • @ashenafizemedkun
      @ashenafizemedkun 2 года назад +2

      noticed well.. i felt the same

    • @promeesings6563
      @promeesings6563 2 года назад

      When you don't use your mind you are prone to deception! Not using your mind doesn't make you spiritual. That is a false unbiblical theology!

    • @addisualamirewbiadgie1016
      @addisualamirewbiadgie1016 2 года назад

      @@promeesings6563 I was insisting the importance of inner voice mainly intiated from our heart, am not saying our mind is irrelevant for our spiritual growth. But i would say loudly that you cannot challenge a spiritual person in a secular way, but it is okay and valid to challenge the same with the eternal word of God. Blessings

    • @kingdomgospel
      @kingdomgospel 2 года назад

      Yess

    • @meron1514
      @meron1514 2 года назад

      On point! Exactly 💯

  • @binyegeta2920
    @binyegeta2920 2 года назад +9

    ወንድም ሶፋ ተባረክ በምታቀርብልን እንግዶች የተለያየ ተሞክሮ እና ልምምድ ያለቸው መሆኖ ለኛ አይተን የራሳችንን ግንዝቤ እንደንወስድ ያደርጋል ይህ እንዳለ ሆኖ ግን ለእንግዶችህ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች የሚጠየቁትን ተጠያቂዎች ነጥብ ለማስጣል በሚመስል መልኩ ባይሆን መልካም ነው እደ እግዚአብሔር ቃል ቢሆን ካንተ መላ ምት (ግምት)ወተህ በቃሉ ላይ የተመሰረተ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል ።
    ተባረክ

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 года назад +22

    ሶፊ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ጥበብ ይሰጥህ ዘንድ ምኞቴ ነዉ ። ይህንን ዩ ቲዩብ ለእግዚአብሔር ክብር ለሰዎች መታነፅና መዳን ምከንያት እንዲሆን ብትጠቀምበት ጥሩ ነው ። ስራህን ለብቻህ ሆነህ ገምግም !! ሰዎችንም አማክር ። ጌታ ይርዳህ !!!

    • @henokhagos8505
      @henokhagos8505 2 года назад +2

      Mn aderege Hasetegna sewochn seletegaletu nw lemetechet yechekolkew

    • @mafianatube6344
      @mafianatube6344 2 года назад

      እዉነት ነዉ አሜን ይስጠው እሷ የምታወራው እኮ ግልጽ ነዉ

    • @thomashailu968
      @thomashailu968 2 года назад +3

      ምን እንዲያደርግልህ ነበር ምትፈልገው ሌቦችን እያወጣ ያሰጣልናል፣መልካም አገልጋዮችንም እንደዛው ብርሃናቸው እንዳይደበቅ ያስተዋውቃቸዋል ምንድነው ጥፋቱ?

    • @sisaykifle9393
      @sisaykifle9393 2 года назад

      እንፀልይለት

    • @markondagi8399
      @markondagi8399 2 года назад +1

      እና ምን ይሁንልህ ሶፊ ?
      እሱም ሰማይ ቤት እ/ር አብን ጨበጥኪት አቤት እጁ ሲለሰልስ ይበለን እንዴ?
      ሶፊ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነው ይልቅ ላንተ ቢፀለይልህ ጥሩ ነው

  • @tilahunshiferaw5566
    @tilahunshiferaw5566 2 года назад +1

    she is wonderful and has truth in her conversation
    God Bless you prophet
    do not worry you are prophet !!
    Fail as much as you can because your failarity is bases for your success.!!!
    Great Respect prophet

  • @abenezerjemberuofficial4691
    @abenezerjemberuofficial4691 2 года назад +5

    ትክክል ነሽ ኢየሱስን እንዲህ ይመስላል ብሎ መግለጥ ይከብዳል እኔም እንዳንቺው ነው የገጠመኝ ተባረኪ

  • @berekettesfaye3707
    @berekettesfaye3707 2 года назад +19

    “እኔና አብ አንድ ነን።”
    - ዮሐንስ 10፥30

    • @holymountainzion7413
      @holymountainzion7413 2 года назад

      Are you referring to yourself?

    • @jemalebrahim5773
      @jemalebrahim5773 2 года назад

      ዮሃንስ 14:28 እየሱስ ክርስቶስ ከእኔ አብ ይበልጣል ይላልኮ

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Год назад

      😢😢😢😢 እስኪ ኣእምሮኣቹህን ተጠቀሙበት 2 ት የተምታታ ነገር ወይም የተለያየ ትርጉም ያለውን ይዛቹህ በየትኛው ማስረጃ ነው እየሱስ ጌታ ነው የምትሉት?

    • @meseretkefyalew2888
      @meseretkefyalew2888 11 месяцев назад

      እኔን ያየ አብን አየ

  • @selamawitzewdie120
    @selamawitzewdie120 2 года назад +1

    Thank you, pastor. I love your show and because of this type of person we can not tell about Jesus Christ. She is talking about kids' stories.

  • @ኬቢኪያ
    @ኬቢኪያ Год назад +1

    እዉነትም እየሱስን ያየ ጥያቄ ሲቀርብ አይደናበርም የሌለ ተኮላተፈች እኮ ሶፍ ካየች እንደ እየሱስ ሌላ ጥያቄ እንዳይጠየቅ ጥያቄ አሳጥታ ነበር መመለስ የነበረባት

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px 2 года назад +21

    አኔ ግን እየሱስን በሰው አይን ማየት በጣም ከባድ እንደሆነ ሁሌ ልቤ ይነግረኛል እኔ ድምጱን እንኮን ብሰማ በቃ አንደሞተ ሰው ነው የምሆነው ።ክብሩን መቆቆም አልችልም !!!እፈራለው !!!

    • @jenetzippert1441
      @jenetzippert1441 2 года назад

      Alayoutem

    • @2000abush
      @2000abush 2 года назад +1

      በስጋ ዓይኔ አየሁ አላለችም እኮ

    • @eyeruskebede9756
      @eyeruskebede9756 2 года назад +2

      በመንፈስ ተወሰድኩ አለች እንጂ በስጋ አይኔ አየሁ አላለችም ከኮሜንት በፊት በደንብ አዳምጡ

    • @yirgalemgebremariam5983
      @yirgalemgebremariam5983 2 года назад

      Denk Derama

    • @abebegezahegn6345
      @abebegezahegn6345 2 года назад

      አይዞን! ለተቀበሉት በስሙ ላመኑት የልጅነት ስልጣን ተሰጣቸው። አባት ይከበራል ይወደዳል እንጂ አይፈራም። ቅረበዉ ትወደዋለህ

  • @kassahunkibret8963
    @kassahunkibret8963 2 года назад +3

    እየሱስ በ ፔንጤ ዉስጥ እጅግ የተሾፈበት የተሳለቁበት የናቁበት.......ዘመን ነዉ ነገር ግን በመፀሀፍ እንደተፃፈዉ በመጨረሻዉ ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት እንደሚፈጠር በዚህ መልኩ እያየን ነዉ ቃሉም ይፈፀም ዘንድ እግዚሀብሔር እንደፍቃዱ ይሆናል እንደ ህእታችን የትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳንሆን ተግተን እንፀልይ

    • @aboneshayalnesh8408
      @aboneshayalnesh8408 2 года назад

      Haha eyesuse geta new tebarek neger gene eyesuse demeko mitayew besemu lamenu ena ledanute new

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።

  • @getachewmebrate7055
    @getachewmebrate7055 Год назад

    ሰውየው ልክ አልነበረም አጠያየቁ ስለዚህ የሷን ፍፁም እውነተኛ ከንፁህ ልቧ ያየችውን ለመረዳት አልታደለም።
    Because for example psychologist says when someone talk, they can tell based on their movement or body languages if they tell the truth or false which is in general they has a certain character when they talk, but based on my analysis when this women talk she is completely honest & pure hearted person.

  • @seyfutesfayohannes5795
    @seyfutesfayohannes5795 2 года назад +13

    በነጋችን ላይ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ ትክክለኛዉን ክርስቶስ ለመከተል ደግሞ ኦርቶዶክስ ኃይማኖትን መርጫለዉ!! ክዳነምህረት ፣ ገብሪኤል ኦርቶዶክስ አምልኩ ብላም አታቅም እኛም አናመልክም ፡፡ ምናመልከዉ ኢየሱስ ክርስቶስን ግን ክዳነምህረት ፣ ገብሪኤልን እናከብራለን፡፡፡፡

    • @mulukenabera5002
      @mulukenabera5002 2 года назад +1

      መቼ ይሰማሉ

    • @yade716
      @yade716 2 года назад +1

      አምልኳቸው አይሏችሁም። ነገር ግን እንድታመልኳቸው ያደርጋሉ። ለምሳሌ በአምልኮው ስርአት ውስጥ ይሰገድላቸዋል (ስግደት ለአምላክ ብቻ የሚቀርብ መስዋዕት ነው)፣ ይለመናሉ፣ይዘመርላቸዋል፣ይወደሳሉ፣ጠብቀኝ/ቂኝ ይባላሉሉ፣እንደ አምላክ ይመሰገናሉ፣ እንደ ወንንጌል ገድላቸው ይነባል፣ በየ አመቱ ይነግሳሉ። ከዚህ የበለጠ ምን አይነት አምልኮ አለ? ለእነሱ የማይደረግ፣ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚደረግ የአምልኮ ስርአት ካለ ንገረኝ። በአፍህ አላመልክም ትላለህ፤ ነገር ግን በተግባር ድብን አድርገህ ታመልካቸዋለህ።

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 года назад

      @@yade716 የኔ ጌታ እናንተ አይፈረድባችሁም ቤተ መቅደስና ቤተ ጣኦት ተምታቶባችዋል... .....ሁለት አይነት ስግደት አለ የአምልኮ ስግደት ለአምላካችን ብቻ የምንሰግደው ስግደት ነው ....የእክብሮት ስግደት ግን ጌታ እየሱስን ለአለም ለሰበኩ እና ጌታ ላከበራቸው ፃድቃን ሰማዕታት እንዲሁም መላዕክታት ከክብራቸው የተነሳ የአክብሮት ስግደት እንሰግድላቸዋለን......ስለዚህ ቤተ መቅደስና የሴጣን ቤት የሆነው ቤተ ጣኦትን ለይታችሁ እወቁ.

    • @yade716
      @yade716 2 года назад

      @@gashedebele9947 ስግደትን ለሁለትና ለሶስት ከፍሎ ያስተማረውና ለእግዚአብሔር ብቻ የሚገባውን ስግደት እየተቀበለና አለምን እያሳተ ያለው ጠላታችን ሰይጣን ነው። ሰይጣን ከመጀመሪያውኑ የተጣለው ስግደትን በመፈለጉ ነበር። ቤተ መቅደስ ለሚባለው ግኡዝ ህንጻ ፊት መስገድም እግዚአብሔር የሚጠየፈው አምልኮ ነው። እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ ለርሱ ብቻ፣ደግሜ እለዋለሁ ለርሱ ብቻ እንድንሰግድ ይፈልጋል እንጂ በአክብሮት ስም ስግደትን ባህሪያቸው ላልሆነ እንድናቀርብ አይፈልግም። መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ።

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 года назад +1

      @@yade716 ወንድሜ መፅሃፍ ቅዱስን ሁላችንም እናነባለን .....የምታነበውን ግን መኖር አለብህ....ማንበብ ብቻ ዋጋ የለውም በመንፈስ መረዳትም ያስፈልጋል......እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው.....ሀይማኖቴ የሚያስተምረውን መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች ጠንቅቄ አውቃለው.......ማን አምላኬ.....ማን መላዕክት....ማን ፃድቅ....ማን ሰማዕት... ..የቱ ቤተ መቅደስና......የቱ ቤተ ጣኦት.....የቱ የእግዚአብሔርና.....የቱ የሴጣን እንደሆነ ማንን ማምለክ እንዳለብኝና ማንን ማክበር እንዳለብኝ ሀይማኖቴ በሚገባ አስተምራኛለች.......ስለዚህ እታች ወርደን ለቅዱሳን የአክብሮት ይገባል አይገባም የሚለውን ለጊዜው እንተወውና ..ከዋናው እንጀምር.....አንተ አምላክህ ማነው?.....ድነሃል ወይ? መዳን ማለት ምን ማለት ነው???

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад +4

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እየሱስ እርስቶስ አግኝቶሻል

  • @naoetabun8520
    @naoetabun8520 2 года назад +1

    Uff Tebareki! your smile and grace so are adorable. May our Almighty God protect you and give you more wisdom

  • @yade716
    @yade716 2 года назад +2

    ወንድም ሶፊ ጌታ ይባርክህ። ጥቂት ችግሮች ቢኖሩም ሊስተካከል ይችላል። አንቺንምጌታ ይባርክሽ። ብዙዎች ይድኑበታል፣አንዳንዶች ግን ይሰናከሉበታል።

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 года назад +2

    ድንቅ ሴት ተባረኪልን እንወድሻለን 🙏

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 2 года назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏 በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያላት ደሞ እንዴት ደስ ምትል ተጫዋች አስተማሪ ወጣቶች ምትንከራተቱ ወደ ጌታ ኑ እረፍት በጌታ ብቻ ነው

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 2 года назад +1

      ክክክክክክክክክክክክክ
      ማን እና ማንን ነው ያየችው ?????
      ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም

    • @tayegelaw
      @tayegelaw 2 года назад

      aye hana anchim teshwodsh hahaa

    • @hanaengda330
      @hanaengda330 2 года назад

      @@tayegelaw ምን ማለት ነው መሸወድ ማለት?

    • @hanaengda330
      @hanaengda330 2 года назад

      @@abushzerfe4527 እንደዛ ነው ሚያረገው ስለጌታ ያልገባው ሰው ያስቀዋል መዳን በሌላ የለም እንደድንበት የተሰጠን ስም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው አሜን ማስተዋሉን ይስጠን🙏

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 2 года назад

      @@hanaengda330 ሀኒቾ ቅመሻል እንዴ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 5 месяцев назад

    ልዩ ምስክርነት ነዉ ።እህታችንና ሶፊ ኣንድነትብርክ በሉ ትምህርት ሰጨ እና ሌሎችም በረከት ኣዘል ስለሆነ በጌታ ደስ ይበላችሁ ❤❤

  • @berherussom2343
    @berherussom2343 Год назад

    Thanks Almighty God for using you as His Honorable Envoy-Ambassador and represent Jesus Christ's supernatural Dynamic Mighty Power!!! May Almighty God Blesses you Abundantly and Shields You Prophtess Tigist Bekele and your Blessed family members in So Great Love Forever! In Jesus Christ's Mighty Name!!!

  • @abinetanbese150
    @abinetanbese150 2 года назад +1

    Tebareki! weresh hulu ayiselechim

  • @ShamoShime
    @ShamoShime 5 месяцев назад

    u.have.great favor prophetess.may God enlarge u.

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 2 года назад +2

    Tewedaj set nesh......yeGeta moges yebezalish.......Tebareki!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 года назад

    ሶፊ፣በደንብ አደርገህ፣ያዛቼው ፣ፍሮግራምህ በጣም ደስ የሚል ነው ፣ቡዙ አጭበርባሪዎች በሀገራችን ሰለበዙ፣ለያአንዳዱ፣መጠየቅ መከሰስመገሰጽ አከበት በሰየረ ነኝ።ቀጥልበት።

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 2 года назад +1

    i understand you on your sprit was telling you its Jesus blessings.

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 года назад

    ፓስተር ሶፊ፣ ከነቢይ ትዕግሥት ጋር ያደረከውን ቃለ መጠይቅ ተከታትዬአለሁ። ተባረክ!!!

  • @drasternekatibeb6309
    @drasternekatibeb6309 2 года назад +1

    Yes woman of God you are right be strong

  • @kkdtubeforfun5999
    @kkdtubeforfun5999 2 года назад +3

    Be blessed my sis in christ glory to God for making you the witness

  • @amduabera8940
    @amduabera8940 2 года назад

    በሰማሁት ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ እህታችን ለበረከታችን ሆነሻል ሹመትሽ ሀዋርያ ነው ምክንያቱም እየሱስን አይተሽዋል ትክክለኛ የሀዋርያ እንደ እግዚአብሒር ቃል ታሟያለሽ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይችላል እወነት ነው ተባረኪ
    ደንቅ ምስክርነት ❤❤❤

  • @TasefuD
    @TasefuD Год назад

    ጥሩ ነው እህቴ መሠረታዊ ስተትም ባይሆን ቤተክርስቲያን በሰው ልብ ውስጥ ተተክሎ ይወጣል እንጂ አይከፈትም በተረፈ ተባረኪ በርቺ

  • @leezashow9260
    @leezashow9260 2 года назад

    በቅዱስ ሀያል በእግዚብሔር ፊት የሚቆም ቅዱስ ገብርኤል ላይ እንደዘበትሽ ያአፋሽን ፍሬ ያብለሽ።

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 2 года назад +5

    Pastor, please don't make her trouble, she seems to be genuine person. I am very interested with her testimony

  • @kaccu_fik
    @kaccu_fik 2 года назад +6

    እዉነት ነው ኢየሱስ ሰላም ነዉ።

  • @wondimudebebe6770
    @wondimudebebe6770 2 года назад

    በእግዚአብሔር ባትቀልዱ ጥሩ ነው፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው እግዚአብሔር ማነው

  • @genettesfayegegziabher6690
    @genettesfayegegziabher6690 2 года назад +2

    ፀበል የሚያዝ ጠንቋይ እንዳለ ዛሬ ሰማን መቸስ ዘንድሮ ማንሰማው የለ ለመሆኑ የዘንድሮ ፓስተር እና ነብይት ኦርቶዶክስን ካልሰደባችሁ እምነታችሁና ማዕረጋችሁ አይፀናም ያላችሁ ማነው የተገናኘሽ እየሱስ ነው፡፡

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @dejen1385
    @dejen1385 Год назад

    ልክ ነሽ መጀመሪያ ጌታ ይሰበክ ሌላው ተጨማሪ ነው

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 2 года назад +4

    እስከ ዛሬ ካቀረብካቸው ሰዎች ልቤ የመሰከረልኝ እውነተኛ ሰው ናት :-ይሁንና ችርች መክፈት አለባት የሌባትም እግዚአብሔር ይመሰክርላት ጊዜ ትውሰድ እንደኔ ግን መፅሐፍ መፃፉዋ ትክክል እንደሆነ ግን ልቤ ይመሰክርልኛል

    • @lilifemale
      @lilifemale 2 года назад

      😜😜😜😜😂😂😂😂😱

    • @daemoymesfen1107
      @daemoymesfen1107 2 года назад

      Betam enie raise betam new yewededkuat

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 2 года назад +1

    አንቺ ባለጠጋ ነሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው!! በፋይናንስም ትባረኪያለሽ በዚህም እይንሽ ይብራ!1

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 2 года назад

      🤣🤣😂😂 Ere hode feneda wuy sentu kebet nw GEtan Amaelkalhu Yemilewu

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 года назад +7

    ተገልጾላታል ግን የተገለጸላት አዳል ሞቴ ያሳደጋት ነው ምስኪን
    የብርሀን መላክ እስኪመስል ድረስ ሰይጣን እራሱን ይቀይራል
    ጸበል ብትወስዷት አትሞትም በይ አንቺንም ሳይገልሽ ንቂበት

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @mahderetibebtheorthodox5673
    @mahderetibebtheorthodox5673 2 года назад +6

    ብዙ እብዶችን ሀገራችን እየተሸከመች ነው በቃ ማለት አይባልም በቃ

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @endaleem
    @endaleem 2 года назад +1

    she is amazing person
    may God bless abundatly

  • @ኤሊም
    @ኤሊም 2 года назад +9

    God bless you Sister.keep talking about Jesus God bless you more and more 🙏

  • @solomonyohannes6687
    @solomonyohannes6687 2 года назад +5

    መጋቢ ሰፎንያስ፣ አንዳንዴ ጥያቄዎችህ ስላንተ እንድናስብ ያደርጉናል። ወደሰማይ የሄደ፣ ሰማይን የገለጠ ከአንዱ በቀር ሌላ የለም አይልም። አብን ያየ የለም ነው የሚለው። ደግሞም ጳውሎስ ወደ ሰማይ ስለ መነጠቁ የፃፈውን አላነበብህም?

    • @tesfayederesse3700
      @tesfayederesse3700 2 года назад

      At the same time ጌታን የወለደች ማርያም አላረገችም ትላለህ! joker!

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      @@tesfayederesse3700አላረገችም መፀሐፍ ቅዱስ ይናገራል። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 года назад +19

    ወይ ፈጣሪ መደፋፈራችን በዛ የመጨረሻው ዘመን እየቀረበ መሆኑን ምልክት ነው አቤቱ ልቦናችሁን ይመልስ የድግል ማርያም ልጅ አንተ ዬቄር በለን

    • @ziongirma7701
      @ziongirma7701 2 года назад +4

      ቀጥታ ኢየሱስ ይቅርበለኝ ማለት ትፈሪያለሽ??? እንድንበት ዘንድ የተሠጠን ከሠማይ በታች ሌላ ሥም የለም ኢ የ ሱ ስ

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 2 года назад

      Brother keratosis mwldena mskel bwhal ymchershaw Ken why you wonder for last days i t is already

    • @bizualemayehu2354
      @bizualemayehu2354 2 года назад

      Amen ewneteken new

    • @tigistdeboch4599
      @tigistdeboch4599 2 года назад

      ጠንቋዩን ፈራሽ እንዴ ሰው ነች እኮ እየሱስን እመኝ ይሄ መንፈስ ይመታል

    • @abe8141
      @abe8141 2 года назад

      @@ziongirma7701 በስሜ ይመጣሉ...

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 года назад

    በነፃነት ነው የምትናግር ነፃ የወጣ አምላክ ይባረክ ተባረክ እንዴ አንቺ ለሉ ሰዎች ምስክርነት ይሆነል

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 Год назад

    ተባረኪ ነብይት

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 года назад +4

    አቤቱ ማረኝ ከንደዚ አይነት የድፍረት ሀጥያት አንተ ጠብቀኝ ወይ ድፍረት አንተ ሶፊ የመትባል ሰውዬ የማታሳየን ጉድ የለም

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 2 года назад

      🤣🤣😂😂 Ere hode feneda wuy sentu kebet nw GEtan Amaelkalhu Yemilewu

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 2 года назад

      Ehete Tetenekeki Menafekan yawu mechereshachuw endeze.

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      @@godismyway7305 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12 ጌታን ተቀበሉ ከገሐነም ያድናችኋል።

  • @mesfinworkneh1093
    @mesfinworkneh1093 2 года назад

    I am catholic but I love this show and I like sofin the way he ask the question…..much love

  • @zewdusima8049
    @zewdusima8049 Год назад

    እህታችን፣ ጌታ ይባርክሽ። መንፈሳዊ መረዳት በሰው እውቀት ለመግለጽ መሞከር አስቸጋሪ ነው። ጥያዌዎቹ ሥጋዊ ሰው የሚጠይቃቸው ዓይነት የሚበዛባቸው ናቸው። እምነት የሚያስፈልገው እዚህ መሐል ነው። እንደዚህ ባለው አጋጣሚ የእግዚአብሔርን ቃል የሚገልጡ (የቃሉን መረዳት የሚጨምሩ) ጥያቄዎች ቢበዙ ጥሩ ነው።

  • @yallewmideksa9623
    @yallewmideksa9623 2 года назад +1

    ZEMARI BETHOGNI TIRU NEW.YOUR VOICE SOUNDS WELL FOR SINGING.

  • @thomashailu968
    @thomashailu968 2 года назад +1

    ጳውሎስን በደማስቆ፣እነ ሲድራቅ ሚሳቅ አብዱነጎ የተጣሉበት እሳት ውስጥ አራተኛ ሆኖ አህዛብ ሳይቀሩ የሱስን አይተውታል።ትልቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @hannamengesha259
    @hannamengesha259 2 года назад +1

    Egzabher yasbachu geta hoy yzbhin adin ersthin bark amen.....

  • @1jos924
    @1jos924 2 года назад +1

    betam new madenqat yeteredachiwun bemexaf melkam letiwuld mastelalef bemechaluwa.berchi

  • @BurikeTv
    @BurikeTv 2 года назад +11

    Jesus Is Lord!!!

  • @የኢየሱስባሪያ
    @የኢየሱስባሪያ 2 года назад +2

    ውድ ሶፊ አጠያየቅህ አለማዊ ሰው መንፈሳዊን ሰው የሚጠይ ነው የሚመስለው ።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 года назад

      Hard talk መሆኑ ነው😂😂😂

  • @almimolla4743
    @almimolla4743 2 года назад

    Egziabher hoy mastewalun sten kedfretachin yetenesa newur enkuan anakm abetu yikr Belen

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12 ጌታን ተቀበሉ ከገሐነም ያድናችኋል።

  • @mikijemal2678
    @mikijemal2678 Год назад

    ሶፊ እንደዚህ ያለ ጥያቄ አይጠየቅም ፡፡የመለኮት ነገር ጥልቅ ነው

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 года назад +4

    እውነት በጣም ያሳዝናል እስቲ ኦርቶዶክስን ብቻ ከምትሰብኩ ሙስሊሙን ስበኩ ካገር ነዉ እሚያጠፏችሁ ሙስሊሙ ጴንጤዉ ኦርቶዶክስ ላይ ምነዉ ተነሳችሁ ክርስቶስን ያስተዋወቀችው ፊደል ካላንደር የሰራችዉ ቁጥር የፈጠረችልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ናት አክሱም ላሊበላ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል እናንተ ግን ዉለታዋን ሁሉ እረስታችሁ ትሳደባላችሁ ታንቋሽሻላችሁ
    እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት እናምናለን ማርያም እናቱ ገብርኤል መለአኩ እናከብራቸዋለን
    እስቲ እባክህ ምህረትአብን አቅርብልን ስለ ፈጠረህ አምላክ

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 2 года назад

      ተይዘዉ እኮ ነዉ ሰይጣን ሁሌን የእግዚአብሔርን ነገር መሳደብ ማጣጣል ነዉ ስራዉ

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 года назад

      ዳቢሎስ እሚዘለፈው እውነት የሆነችውን ነው እንጅ የሱ የሆኑትን ለምን ይቃወማል

    • @trueHero495
      @trueHero495 2 года назад

      ተረት አማረሽ?

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 2 года назад

      @@trueHero495 ባለጌ ስድ profetic dance ደንሺ አዳራሽ ውስጥ ጨፍር

    • @trueHero495
      @trueHero495 2 года назад

      @@hannaemeshaw8725 ስድብ የአባትሽ ነው። እኔ ግን እልሻለሁ ተባረኪ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад

    ደረጀ ገራሚ ሰው ነህ. ፓስተር ዳዊት የሰበከውን ትጠይቃለህ አንዳንዴ ደስ ይላል

  • @lazer106
    @lazer106 2 года назад +2

    I do believe this testimony. Some people they can see Jesus christ. I'm one of them. I was attacked by demonic sprit constantly. One particular night Jesus christ appeared & came to me & delivered from devil.

    • @yade716
      @yade716 2 года назад

      God bless you. Arrange to give your testimony in public. Testimony is a powerful tool to be victorious in the Kingdom of God.

    • @davidaddis2525
      @davidaddis2525 2 года назад

      Please try to publish your testimony in the form of video or book.

  • @GetanehDebele-ki7vl
    @GetanehDebele-ki7vl Год назад

    እውነት ለመናገር የትኛውም ነብይ ነኝ ባይ እሄን አደረኩ ያን አደረኩ ሲል አላምነውም ወይም በትክክለኛ መንፈስ አይመስለኝም ፤ ማንንም አምኜ አላውቅም ። እቺ ሴት ግን ስታወራ በተለይ ጌታን አግኝቼዋለሁ ያለችውን ሙሉ በሙሉ ውስጤ ሲያምናት ለኔም ገረመኝ። ቸርች መክፈትና መሪ መሆን ግን እሱን ከጌታ የተቀበለችው አይመስለኝም ሊሆንም አይችልም። she might have a gift of prophecy she might be minister but she can't be a leader and teacher on church.

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 года назад

    ውይ የእኔ ውድ የጌታ ፍቅርንም እያየው በምትናገሬው ነገርም ዘና እያልኩኝ ነው የሰማሁሽ እኔም በጌታ ሳልሁን ፈንድሻ ተቁልቱ ይበተናል እና እንዳትበሎ የአድባሯ ነው ሲባል ስጠብቅ አታነሳውም እያነሳው እበላ ነበር ብቻ የአጋንት ስራ የከፋ ነው ጌታ ይባረክ በጌታ ነፃ ወተናል

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 года назад +1

    ሶፌ ይችን ሴት በጣም የጌታ ቤት ቅናት የበላት ሴት ነች እባክህ በአገኛት በጣም ደስ ይለኛል እራዮዋን ባግዛት እኔ በአውስትራሊያ አገር ያለሁኝ የስፖርት ባለሙያ ነኝ 🙏

    • @prophetshadesabekele9002
      @prophetshadesabekele9002 2 года назад +2

      አመሰግናለው አድራሻዬን ከፈለክ እልክልላው ወንድሜ

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      @@prophetshadesabekele9002 ስለሚያመኝ እንድትፀልይልኝ እፈልግ ነበር

  • @tiruworkwondemunegne9433
    @tiruworkwondemunegne9433 2 года назад +2

    GOD blesses my sweet sister, may He Himself fulfill your dreams!!

  • @lukasabebedeneke8541
    @lukasabebedeneke8541 2 года назад +2

    amazing and educable interview

  • @bekimekdi5997
    @bekimekdi5997 2 года назад

    እኔ ምንም እውቀት የለኝም ነገር ግን አንድ የመጽሀፍ ቅዱሥ ክፍል ላይ ያነበብኩት ትዝ አለኝ , ይህውም ጌታን ማንም ማየት አይችልም ። እርሱ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሀን ውስጥ ይኖራልና ። አሜን ! እሷ መለየት ያቃታት ነገር ያለ ይመስለኛል የሆነ ራእይ አይታ ይሆናል እንበልና ይህም ህልውናውን አይታ እንጂ ጌታን አይታ እምዳልሆነ አምናለሁ ።

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 11 месяцев назад +1

    ዛሬ ሰው ከአዲስ አበባ መውጣት አቅቶታል አንቺ ደግሞ መንግስተ ሰማይ ደርሼ መጣው ትያለሽ የሚገርም ግዜ ......

  • @daemoymesfen1107
    @daemoymesfen1107 2 года назад

    Konjye nesh qeliel yalishi des yemitil siet nesh tebareki sister

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 2 года назад +3

    Please we need more of testimony!

  • @alexs5384
    @alexs5384 2 года назад

    ተባረኪ የእ/ር ሴት በጣም ደስ ይላል ሶፊ

  • @ሀሰትንእንዋጋ
    @ሀሰትንእንዋጋ 2 года назад +7

    እረ ፕሮቴስታንቶች አይናችሁን ከፍታችሁ አስተውሉ…በአለም ውስጥ እየኖረች ስንቱን ሀጢያት ስትሰራ እየዋለች እየሱስን አገገኘሁት አዋራሁት ነካሁት እያለች በክርስቶስ ስትቀልድ ዝም መባል አለባ…..ክርስቶስን ጻድቁ ሙሴ እንኩዋን ከብርሃኑ የተነሳ ማየት ስላልቻለ ጀርባውን ነው ያየው…እሱዋ ድፍርቱዋ ጭራሽ አናገርኩት ዳሰስኩት ትላለች …..እቺ ደፋር ባለጌ ደሞ አምላክ ሚጠላውን ልብስቲክ ተቀብታ …ለዝሙት ሚያነሳሳ ከለርድ የሆነ ልብስ ለብሳ…

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 2 года назад

      አረ ይገርማልልል🥱

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 года назад +1

      ትንሿ እስራኤል ዳሳ ናት ይቺ ያነ መልአክቱጋር ቁጭ ብየ አወራሁ ቪድወ ቀርፅኩ ብሏል ይቺ ደሞ 😱😱😎

    • @yade716
      @yade716 2 года назад

      እናንተ ፈሪሳውያን መቼ ይሁን አይናችሁ የሚበራው? ከ2000 አመታት በኋላም የፈሪሳውያንን ጥያቄ ትደግማላችሁ። ከኃጢአተኞችና፣ቀራጮች ጋር ይበላል፤ነቢይ ቢሆን ኖሮ ይህችን ኃጢአተኛ ባልነካት ነበር፤ ስተመነዝር አግኝተናታልና እንግደላት። በማሳሳት ቢሆን መጠጥ ቤቱን የሞላው ማነው? ሌባውና ማጅራት መቺው ማነወ? በየናይት ክለቡ የሚያመነዝረው ማነው። ስታያት በውስጥህ ያለው የዝሙት መንፈስ ካስቸገረህ ጥፋተኛው ራስህ እንጂ እሷ አይደለችም። አግብቻለሁ፤ ልጅ አለኝ ብላሃለች። ይልቁን ከዘላለም ሞት ለመዳን ጌታ ኢየሱስን ተቀበል። ኢየሱስ ይወድሃል።

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @awanotadelewolde2355
    @awanotadelewolde2355 2 года назад

    Im None Protestant.
    I listen some interviews
    Tigist is Best, educated;
    አድስ የሚመጡ ሰዎች በሰባኪው ፣ በእግ/ር በእምነቱና በጌታ ተስፋ እንዳይቆርጡ የማይሆን ተስፋ አለማድረግ፡፡
    የአድስ አማኝ አቀባበል አጨራረሱን የወስናል፡፡
    ትግስት በጣም ትክክለኛ የእምነት መሠረታ እዉቀት አላት፡፡

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @bizutube1
    @bizutube1 2 месяца назад

    what a word my soul was not tuned to the world of our Heavenly Father aka the spirit word we are blinded for generations how can we understand Jesus who came without his glory. My God have mercy on us and open our understanding to tune ur soul...ha Thank God

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 года назад +1

    ሶፊ ነብይ ምንተስኖት በድሉን አቅርብልን። please ከህዝቡ የሚነሳባቸውን ጥያቄዎች ሳይሆን የህይወት ምሥክርነት እንዴት እንደተቀባ እግዚአብሔር ድሮ ሳይቀባ በፊት ምን ሲለው እንደነበር .... የሚያንፁ የሚያበረታቱ ጥያቄዎችን ጠይቅልን። የሚገርም ቅባት ያለበት ልጅ ነው።

  • @bizutube1
    @bizutube1 2 месяца назад

    at 46:00 its experience is defined by the work, not the other way. Moses and all the prophets wrote the bible after experience not before. All people who wttor to us about God is after experience not before. God is so big and love and caring wouldn't let us fail open your eye be spiritual or stip asking stupid question.

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 2 года назад +1

    may God bless this woman

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።l

    • @amanuelelias6979
      @amanuelelias6979 2 года назад

      እንደዚህ አይነት መልዕክት የያዙ ብዙ መልዕክተኛዎች አሉ ግን ለጊዜው ቦታ የሌሉ ፤ስለዚህ ለሁሉም ጊዜ አለ። አንቺ ግን በጌታ እና በሀይሉ በርችት።

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 года назад

      @@amanuelelias6979 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ ህዝ. 33፣ ን. አስተውል።

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከዘለአለም ሞት ከገሐነመ እሳት አምልጡ።

  • @selamgedefaw9658
    @selamgedefaw9658 Год назад

    ፈታሪ ይክር ይበልሽ እናቴ ክድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስትሽሽሽ

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад

      ድንግል ማርያም ምንም መስጠት አትችልም ፈጣሪ ብቻ ነው ሰጪ

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ

    ዋው ተባርክ ጌታ ይባርክሽ

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 2 года назад

    ፍፁም ቅንነትንና የዋህ መንፈስ ያለሽ የተወደድ ሽ ነሽ ቅንነትሽን ጠብቂ ጌታ ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    አጠያየቅህ ተመቸኝ ይመችህ ሰዋችን በጭጯል ወይኔ አርግዘሽ እንደሆነ ሀሀሀ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 2 года назад

    እንኳን አገልጋይ ነኝ የምትል ይቅርና አርቲስትና ዘፋኝ እንኳን እንደዚህ አያስካካም........በምክንያትም ያለምክንያትም ማስካካት በጣም ታበዢያለሽ......

    • @yade716
      @yade716 2 года назад

      ምን ማድረግ ነበረባት? ማዘን? መቆራመድ? መኮሳተር? "ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላች፣አፌን በሳቅ ሞላው፣እግዚአበሔር ሳቅ አደረገኝ" የሚለውን ባታነብም እንኳን ሲናገሩ አልሰማህም? ጌታ ኢየሱስ ከማየት/ከማግኘት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ?

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 года назад

      @@yade716 በናትህ አታስቀኝ እዛው የምታጃጅሉትን አጃጅሉ......መፅሃፍ ቅዱስን እናነባለን ትላላችሁ ምግባራችሁ ግን እንኳን መፅሃፍ ቅዱስን ያነበበ ይቅርና በአጠገቡ የዞራችሁ አይመስልም......ምን ታደርጉ ምንም የማያውቅ የዋህ ህዝብ አገኛችሁ እንደ ቡሽሪ ቀልዱበት

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 года назад

      @@yade716 ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ማለትኮ በምክንያትም ያለምክንያቱም አሽካኩ ማለት አይደለም......አየህ መፅሃፍ ቅዱስን እንዳመጣላችሁ ስለምትተረጉሙት ነው ገደል እየገባችሁ ያላችሁት..

  • @tiringofeleke7043
    @tiringofeleke7043 2 года назад

    ዋው እመገርም ጥያቄ ነው ሶዐፍ ::!!

  • @MAKTUBE7916
    @MAKTUBE7916 2 года назад

    lagebashim enji ahunem esu new mude eyeyazebeshi yalew becha.....becha ewntun yegeltelshi

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 2 года назад

    ከጠንቋዩ ና ቃልቻው ቤት ጥሩ ልመመድን አድርገሽ ስለመጣሽ ነዋ ''ገብርኤል ማርያም ምናምን'' እያልሽ ክብራቸው እግዚአብሔር የሆነን ቅዱሳንን የምታቃልይው። ብታውቂ የቅዱሳንና የመላእክት ክብራቸው እግዚአብሔር ነው። እምነትሽን ሳታውቂ ዘለሽ ጠንቋይ ቤት በመሔድሽ ቀጥተኛዋን ተዋህዶን በመልቀቅሽ አሁንም ይሄው እያቅበዘበዘሽ ነው አውነተኛው ጌታ ይይሽ እመቤቴ በፀሎት ና በምልጃ ትርዳሽ።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад

    ጌታ ይባርክሽ ቅንነትሽ ደስ ይላል እንደዚአይነት ልብን ጌታ የጠቀምበታል 😍🙏። አንተ ግን ጥያቄህ እራሱ ከማያምን እንኳን እንደዚህ አልጠብቅም 😥 ጠማማነትን ነው የማየው ። በትዳርህ እንደምታሾፈው እንደቅምጦችህ ነው ፓስተርነትህን ትርፍ ነገር ነው።

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 2 года назад

    You are matured Prophet. Pastor Sofi What is your problem if some one has this kind experience. It is a personal experience. She is amazingly answered you ???. God bless you Sis

  • @natuelena1427
    @natuelena1427 2 года назад

    She is so sweet.Gbu

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 года назад +2

    Adrashawa Comment Lay Yekemet...

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 года назад +2

    ጌታን ያገኘ ህይወት አገኘ

  • @kidukidu6003
    @kidukidu6003 2 года назад +15

    የሚገርመው በፍቃዳችሁ ትሄዱና ትጠነቁሉና ዞራችሁ ተዋህዶን ለመናገር ትሮጣላችሁ ትገርማላችሁ ሴጣን ሴጣን ነው እይ መጨረሻችሁ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 года назад +1

      ድሮስ የሰይጣን አላማው እኮ ተዋህዶን ማስጠላትና ማድካድ ነው

    • @kidukidu6003
      @kidukidu6003 2 года назад

      እኛ ተዋህዶወች ለሰይጣን ጆሮ የለንም

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 2 года назад

      @@kidukidu6003 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።

  • @hallelujahshawel8414
    @hallelujahshawel8414 2 года назад +5

    Medane yigermegnal!!!! The church should focus heavily on making disciples of Christ. Godspeed, sis!

  • @solomonyoseph2616
    @solomonyoseph2616 2 года назад

    ተባረኪ የኔ እህት ።

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 года назад

    ሶፎንያስ ልጅቷን አስጨነቃት ይሄ እሷ ላይ የሆነው በእንግሊዘኛው trance ይባላል መጽሐፍት ላይ አንብቢያልሁ። በአማርኛ ቃሉ መነጠቅ ሳይሆን ሌላ ነው። እንቅልፍ እንደመተኛትና ከሰውነት መውጣት ነው።

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 года назад +1

    ሶፊ ለመጀመሪያ ጊዜ ድንቅ ሥራ ሠራህ

  • @eliyaseliyastegenu4960
    @eliyaseliyastegenu4960 2 года назад

    እየሱስ ነኝ እያለ በህልማቸው እየመጣ ሰይጣን እኮ ነው የሚጫወትባቸው ።

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 2 года назад +6

    I saw ጡዘትና ነብይነት! የዘመናችን አባዜ፡፡

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 2 года назад +1

    ይህቺ ሴት እዉነት አላት