Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤ወንድም በረከት ተባረክ።
❤❤❤❤❤በረከትተባረክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ታርኩ መልስ መመለስ አቅቶት እኮ በሳቅ ጊዜዉን የሚያጠፉት 😂😂
ፓስተር ታርኩ 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️
መክብብ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁹ የሰው ልጆችና የእንስሳ እድል ፈንታ አንድ ነው፤ ድርሻቸውም ትክክል ነው፤ አንዱ እንደሚሞት ሌላውም እንዲሁ ይሞታል፤ የሁሉም እስትንፋስ አንድ ነው፤ ሁሉም ከንቱ ነውና ሰው ከእንስሳ ብልጫ የለውም።²⁰ ሁሉ ወደ አንድ ቦታ ይሄዳል፤ ሁሉ ከአፈር ነው ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳል።
1ኛቆ 15+39
@@menta6786 🥰“ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም፥ የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሣም ሥጋ ሌላ ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥39"መፅሐፍ ቅዱስ እርስ በራሱ አይጋጭም " ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም ግን ደግሞ " የሰውም ስጋ ሆነ የእንስሳ ስጋ ከአፈር ነው ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳል"
God blessed
Tbarek beki❤❤❤❤❤❤❤
“ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም፥ የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሣም ሥጋ ሌላ ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥39
ተባረክ ለዉይይቱ ዉሀ ልክ የሆነ መልስ ነዉ
ፓስተር ታሪኩ በዚህ እውቀት እንዴት ፓስተር ሆኑ 😂😂😂
ታሪኩ እኔ ለእርሶ ፀልያለው
ታሪኩ በአግባቡ ተናገር እንደ ትልቅ ሰውና እንዳገልጋይ ተናገር ስድቡን ተወዉ
አይ ፓስተር ታሪኩ የሚታወቅ ነገር አልቀበልም ብለው ለምን እንደ ሚከራከሩ ግልፅ ነው። የሰው ስጋና የእንሰሳት ስጋ አፈር ነው። ፓስተር ታሪኩ ላለመቀበል የሚታገሉት የኢየሱስ ስጋ ከአፈር አይደለም ከሰማይ ነው የሚለውን እውነት ለመካድ ነው።
መቼም ውሸት እውነት አይሆንም ወንድም ወንድሙን አያድንም የኢየሱስ ሥጋ ከሰማይ ነው
ፖስተር ታርኩ እባኮት እንዲህ አይሁኑ ለምን አፈር ከሆኑ ወደ አፈር ምመለሱ ከሆነ እንዴት አንድ አይሆኑም ደግሞ በሳቅ ማጭበበ ጀመሩ እንደ ውሽት ክስ እንዲህ የሚከሽፈው አቤቱ ምህረት ላክ ትልቁ ፖስር በውሸት ክስ ተያዙ እንዴ ስጠየቁ በሳቅ መምጣት ይህማ ይገርማል የፖስተር ታርኩ ሀይ የኧሶ ነገር ጌታ ኢየሱስ ምህረት ይምጣልህ
ሰው ከሆኑ ለምን አያምኑም ፅሁፋን ትልቅ ሰው አይዋሽም
ፓስተር ታርኩ ውዴ አፈር ምመልሰው ምንድናው?????????
Hermenetics blablabla እያላችሁ ሰውን አታስቱ መፅሐፋ በመንፈስ ነውና የሚገለጠው ይልቅ መንፈስ ቅዱስ እንዲገልጥልዎት እሹ “መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥10
Tariku ewunetin edhi be gahad tikidalek Geta Eyesus lante yabiralik.
Pastor tariku ibakot nisha gebtew beyesus sim yitemeku.
ሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 2:31 ስለ ክርስቶስ ትንሳኤ አስቀድሞ አይቶ ነፍ 35:07 ሱ በሲኦል እንዳልቀረች ስጋውም መበስበስን እንዳላየ ተናገረ።እኛ ስንሞት ስጋችን ይበሰብሳል የእንስሳም እንደዛው ክርክር አያስፈልገውም።
ስጋ ወደ አፈር አይሆድም እንዴት ይባላል!ምን አይነት ምርምር ነዉ
ፓሰተር ታርኩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይዞ 😂😂😂😂😂
ሁለትም ከአፈር ከተሰሩ ውዴ አፈር ምመልሰው ሥጋ አይደለም እንዴ 🤷♀️?
ፓስተር ታሪኩ መልስ የለም መሳቅ ምንድነው።
it is all about flesh.
HGL eyalu leshewedun
ወይፓስተር ታሪኩ ኧረ ቃሉ የሚለውን አይካዱ ይሄ ሀሉ ማጭበርበር ኢየሱስን ለማዋረድ እንዲመቾት ነው መቼስ ሌላ አይደለም ኢየሱስ ግን ለዘለአለም የተባረከ አምላክ ነው
አቶ ታሪኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እየሱስ ይባረኮት ፓስተር ታርኩ እያዎቁ እንዴ እየተሳሰቱ ማሆኑን አዎቁ 😂😂😂😂
ፓስተር ታሪኩ ሉቃስ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹-¹¹ ወደ ኢየሩሳሌም ደግሞ ወሰደው፤ በመቅደስም ጫፍ ላይ አቁሞ፦ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፥ እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ከዚህ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።¹² ኢየሱስም መልሶ፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎአል አለው።አንተ የዚህ አይነት ክርክርህን ተው
ፓስተር በረከት እያሳትክ ነዉ😂😂😂😂
ኧረ ታሪኩ አውቀህ አታዝግ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 are paster tebyew mn hono new??? Yhn yahl ewnet mekad mn ametaw??
❤ወንድም በረከት ተባረክ።
❤❤❤❤❤በረከትተባረክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ታርኩ መልስ መመለስ አቅቶት እኮ በሳቅ ጊዜዉን የሚያጠፉት 😂😂
ፓስተር ታርኩ 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️
መክብብ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ የሰው ልጆችና የእንስሳ እድል ፈንታ አንድ ነው፤ ድርሻቸውም ትክክል ነው፤ አንዱ እንደሚሞት ሌላውም እንዲሁ ይሞታል፤ የሁሉም እስትንፋስ አንድ ነው፤ ሁሉም ከንቱ ነውና ሰው ከእንስሳ ብልጫ የለውም።
²⁰ ሁሉ ወደ አንድ ቦታ ይሄዳል፤ ሁሉ ከአፈር ነው ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳል።
1ኛቆ 15+39
@@menta6786 🥰“ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም፥ የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሣም ሥጋ ሌላ ነው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥39
"መፅሐፍ ቅዱስ እርስ በራሱ አይጋጭም " ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም ግን ደግሞ " የሰውም ስጋ ሆነ የእንስሳ ስጋ ከአፈር ነው ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳል"
God blessed
Tbarek beki❤❤❤❤❤❤❤
“ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም፥ የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሣም ሥጋ ሌላ ነው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥39
ተባረክ ለዉይይቱ ዉሀ ልክ የሆነ መልስ ነዉ
ፓስተር ታሪኩ በዚህ እውቀት እንዴት ፓስተር ሆኑ 😂😂😂
ታሪኩ እኔ ለእርሶ ፀልያለው
ታሪኩ በአግባቡ ተናገር እንደ ትልቅ ሰውና እንዳገልጋይ ተናገር ስድቡን ተወዉ
አይ ፓስተር ታሪኩ የሚታወቅ ነገር አልቀበልም ብለው ለምን እንደ ሚከራከሩ ግልፅ ነው። የሰው ስጋና የእንሰሳት ስጋ አፈር ነው። ፓስተር ታሪኩ ላለመቀበል የሚታገሉት የኢየሱስ ስጋ ከአፈር አይደለም ከሰማይ ነው የሚለውን እውነት ለመካድ ነው።
መቼም ውሸት እውነት አይሆንም ወንድም ወንድሙን አያድንም የኢየሱስ ሥጋ ከሰማይ ነው
ፖስተር ታርኩ እባኮት እንዲህ አይሁኑ ለምን አፈር ከሆኑ ወደ አፈር ምመለሱ ከሆነ እንዴት አንድ አይሆኑም ደግሞ በሳቅ ማጭበበ ጀመሩ እንደ ውሽት ክስ እንዲህ የሚከሽፈው አቤቱ ምህረት ላክ ትልቁ ፖስር በውሸት ክስ ተያዙ እንዴ ስጠየቁ በሳቅ መምጣት ይህማ ይገርማል የፖስተር ታርኩ ሀይ የኧሶ ነገር ጌታ ኢየሱስ ምህረት ይምጣልህ
ሰው ከሆኑ ለምን አያምኑም ፅሁፋን ትልቅ ሰው አይዋሽም
ፓስተር ታርኩ ውዴ አፈር ምመልሰው ምንድናው?????????
Hermenetics blablabla እያላችሁ ሰውን አታስቱ መፅሐፋ በመንፈስ ነውና የሚገለጠው ይልቅ መንፈስ ቅዱስ እንዲገልጥልዎት እሹ “መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥10
Tariku ewunetin edhi be gahad tikidalek Geta Eyesus lante yabiralik.
Pastor tariku ibakot nisha gebtew beyesus sim yitemeku.
ሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 2:31
ስለ ክርስቶስ ትንሳኤ አስቀድሞ አይቶ ነፍ 35:07 ሱ በሲኦል እንዳልቀረች ስጋውም መበስበስን እንዳላየ ተናገረ።
እኛ ስንሞት ስጋችን ይበሰብሳል የእንስሳም እንደዛው ክርክር አያስፈልገውም።
ስጋ ወደ አፈር አይሆድም እንዴት ይባላል!
ምን አይነት ምርምር ነዉ
ፓሰተር ታርኩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይዞ 😂😂😂😂😂
ሁለትም ከአፈር ከተሰሩ ውዴ አፈር ምመልሰው ሥጋ አይደለም እንዴ 🤷♀️?
ፓስተር ታሪኩ መልስ የለም መሳቅ ምንድነው።
it is all about flesh.
HGL eyalu leshewedun
ወይፓስተር ታሪኩ ኧረ ቃሉ የሚለውን አይካዱ ይሄ ሀሉ ማጭበርበር ኢየሱስን ለማዋረድ እንዲመቾት ነው መቼስ ሌላ አይደለም ኢየሱስ ግን ለዘለአለም የተባረከ አምላክ ነው
አቶ ታሪኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እየሱስ ይባረኮት ፓስተር ታርኩ እያዎቁ እንዴ እየተሳሰቱ ማሆኑን አዎቁ 😂😂😂😂
ፓስተር ታሪኩ ሉቃስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹-¹¹ ወደ ኢየሩሳሌም ደግሞ ወሰደው፤ በመቅደስም ጫፍ ላይ አቁሞ፦ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፥ እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ከዚህ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
¹² ኢየሱስም መልሶ፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎአል አለው።
አንተ የዚህ አይነት ክርክርህን ተው
ፓስተር በረከት እያሳትክ ነዉ😂😂😂😂
ኧረ ታሪኩ አውቀህ አታዝግ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 are paster tebyew mn hono new??? Yhn yahl ewnet mekad mn ametaw??