ወንድሜ ግርማ የማያውቀውን ሚስጥር ነው የምነግርህ.…ተወዳጁ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ መሳይ ተፈራ ካሳ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • የየኛ አባል ነበርኩ "ማንተጋፍቶት" …ተወዳጁ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ መሳይ ተፈራ ካሳ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 147

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 8 месяцев назад +117

    እንደ እኔ የመሳይ ተፈራ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад +2

      Me ❤❤❤❤❤❤❤

    • @deshhtube170
      @deshhtube170 7 месяцев назад

      sile yemin madinek new yemitawora ?zefagnoch eko mengist semayit ayiworisum eyesus bicha yadinal yamalidalim nisa gibu eyesus yiwodachawal

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 8 месяцев назад +7

    የንስር እይንን ጠይቅልን ብዙ ስራ የሚሰራ ለተበደሉ ወገኖቹ የሚደርስ መልካም ወጣት ነው መታመም መጎዳትም የሚገባው እይደለም በኪዳነምህረት ይዥሀለው ጠይቅልን

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 8 месяцев назад +15

    ዋው መሳይ በሙዚቃውም በትወናውም እያስደመምህን ነው አሜዚግ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад +1

      አስገራሚ = [አሜዚንግ]

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 8 месяцев назад +21

    መሳይ ምርጥ ልጅ❤❤❤

    • @Tadelemedia
      @Tadelemedia 8 месяцев назад

      Ymceh wendme mlekak geze

  • @Monkeyiscloned
    @Monkeyiscloned 8 месяцев назад +8

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በትወናም በጣም ጎበዝ ነው❤❤

  • @LdeaKia
    @LdeaKia 8 месяцев назад +2

    ደና ይግጠምሽን ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ ያልኩት ነው ድምፅክ የተለየ ቅላፄ አለው መልካም እድል🎉🎉❤❤

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 8 месяцев назад +9

    መሳዬ የኔ ምርጥ
    በጣም አሪፍ ስራ ነው👌😍💃

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 7 месяцев назад +1

    መሳይ አንደኛ ድምፅ ያለው ልጅ ነው ❤

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 8 месяцев назад +14

    😍😍ዘፈንህ ምርጥ ነው ለምን በአንድ ወር አይሆንም

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn 8 месяцев назад +7

    መሳይ ምርጥ ልጅ በርታ

  • @temesgenzelalem4022
    @temesgenzelalem4022 Месяц назад

    ለእኔ መሳይ አንደኛ በጣም ትችላለህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እወድሀለው

  • @Eyutina19
    @Eyutina19 8 месяцев назад +8

    መሳይ ምርጥዬ❤❤❤

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 8 месяцев назад +7

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው, በእኔ እይታ ግርማ ነው የአባቱን በደንብ የሚጫወተው ከመሳይ ይልቅ

  • @B16MM
    @B16MM 8 месяцев назад +27

    ናትናዬል ግርማቸው በጣም ጎበዝ ደራሲ ነው የልጅነት ጎደኛዬ

    • @Future979
      @Future979 7 месяцев назад

      አጣብሽኝ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 8 месяцев назад

    ፕዘር ሰንት አርቲስቶች እና ሙዚቀኞች ፍሬ አፋሪተዎል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ፕዘር እንወዶታለን

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx 5 месяцев назад

    ሕሊና ላይ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 8 месяцев назад +6

    አለን ወንጂዎች አለን ኢትዮጵያዊያንንንን ነንንንንን

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 8 месяцев назад +1

    የስይፉ ጋጥወጥ ጥያቄ ቢደብረኝም እንዴት ወንድ ልጅ ስንት ጊዜ አማጥክ ብለህ ትጠይቃለህ ሌላ ቃላቶች የለም ላንተ ግን ለሰራሃው ስራ ቁሜ አጨብጭቢያለሁ 👏🎊👏🎊👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 месяцев назад +10

    ሰይፉ ከቻልክ ጀግና የነስራይንን አቅርበዉ ከቻልክም እገዘዉ የደረሰበት😢😢😢

  • @makkiyafayyo
    @makkiyafayyo 7 месяцев назад

    Wow masiyye❤❤

  • @Ama-op4my
    @Ama-op4my 7 месяцев назад

    ጥቅሹን ከሸዋ እናመሠግናለን የሸዋ ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @FrahywetFantahun
    @FrahywetFantahun 8 месяцев назад

    ወርቅ ነህ እውነትም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 8 месяцев назад +1

    መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤

  • @wollo4001
    @wollo4001 8 месяцев назад

    በርታ መሳየ አሪፍ ስራ ነው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 8 месяцев назад +1

    መሳይ ምርጥ ሰዉ ስወድህ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 8 месяцев назад +1

    መሳይ አንደኛ በትወናውም በዘፈኑም ትችላለህ ❤❤❤❤❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 8 месяцев назад

    Great man everyone likes you Keep it bro balderas leje k uk

  • @Liyuabraham-ut1uv
    @Liyuabraham-ut1uv 6 месяцев назад

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @ጊዜሚዛንነዉያነሳልይጥላል

    ዘፈንህ ሀሪፍነዉ🎉🎉🎉😍😍😍😍

  • @hbb-pf3sq
    @hbb-pf3sq 6 месяцев назад

    ❤❤❤👌

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 8 месяцев назад +1

    መሳይ❤❤❤❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 8 месяцев назад

    መሳይ የዋህና ምርጥሰው ነህ

  • @lili.123
    @lili.123 8 месяцев назад +2

    መሳይና ራሄል ጌቱ አንድ ላይ ቢሰሩ👌👌👌

  • @YamlakWasie-i3n
    @YamlakWasie-i3n 5 месяцев назад

    መሳይ ተፈራ የአርቲስቶች 1ኛ በእሱ ልክ ምርጥ ሁሉን የሰጠው ጠቢብ አላውቅም ሁልጊዜም ጀረጃውን የጠበቀ ሰራ ከማንም አርቲስት በላይ አደንቅሀለው

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 8 месяцев назад +2

    እቴ ውረጅ ከአናቴ 👌የእኔ መሳይ❤

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 7 месяцев назад

    Unkuwan des alek❤

  • @Anshame-y9r
    @Anshame-y9r 7 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 8 месяцев назад +1

    አበሣ አዲሣባማ ምርጥfቅር ወዳጅሀገርነች

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      አዲስ አበባ ከተማ እንጂ ሀገሪቷማ ኢትዮጵያ ናት። 🤔
      ፍቅር ✅
      fቅር ❌

  • @kirubelmezgebu6601
    @kirubelmezgebu6601 8 месяцев назад +1

    የአራዳ ልጅ ለሌላው ጥሩ እንዲሆን ይመኛል !!

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 8 месяцев назад +2

    nice

  • @zakibire1502
    @zakibire1502 8 месяцев назад +1

    Wowww...mirt album

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዛኪብሬ

  • @zerihunmegersa8894
    @zerihunmegersa8894 8 месяцев назад

    arif album new mesi temechtognal

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዘሪሁንመገርሳ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉ዋውጥሩነው

  • @Fixlix
    @Fixlix 8 месяцев назад +1

    የተለየ አልበም 🤞
    የchelsea 🤞

  • @dawitayalew576
    @dawitayalew576 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤መሳይ ስምህ እራሱ ልዩ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      መሳይ የተለመደ ስም እንጂ ልዩ አይደለም። 🤔

  • @hanankbrom-f2o
    @hanankbrom-f2o 8 месяцев назад +43

    እቴ ዉረጅ ካናቴ ወድጄዋለሁ ግን ለአብይ አህመድ ጋብዙልኝ😂😂

  • @seblewongelmengste210
    @seblewongelmengste210 8 месяцев назад

    Bene

  • @eteneshmegersa4673
    @eteneshmegersa4673 8 месяцев назад

    waw sekoran ke wenji enameseginalen❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @እቴነሽመገርሳ

  • @hayatadela
    @hayatadela 8 месяцев назад +4

    የምር እዚህ እንደሚቀረብ ገምቼ ነበር ወላ😅

  • @Future979
    @Future979 7 месяцев назад

    እንደእኔ የተፈራ ካሳ አድናቂ ላይክ ስጡኝ

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 8 месяцев назад

    Dimtsi ke tiwena bikat yalew lij❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 8 месяцев назад

    መሳይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz 8 месяцев назад +1

    አየሱስ ያድናል

  • @Natiman-p1o
    @Natiman-p1o 7 месяцев назад

    መሳይ ጀግና ሴፍሻ ይመችህ

  • @shewa2008-m6k
    @shewa2008-m6k 8 месяцев назад +5

    ሸንኮራን ከወንጂ … እናመሰግናለን፡፡

  • @woine123
    @woine123 8 месяцев назад

    ሰይፍ አሉባልታ ጀመርክ እንዴ ? ስለ ጎሳይ..

  • @Heyb21
    @Heyb21 8 месяцев назад +1

    Keber le fersay lijoch 💚💛❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ህያብ፳፩

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤mesayachen

  • @YohannisAbiraraw-th5el
    @YohannisAbiraraw-th5el 8 месяцев назад +1

    መሳይ ምርጥ አልበም የሰጠህን

  • @RahmaNere
    @RahmaNere 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤👍🏻

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube 8 месяцев назад

    5*

  • @habeshan_view
    @habeshan_view 7 месяцев назад +1

    natin akrbln {nati kare)

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 8 месяцев назад

    Gn መች ነው የሰይፍሻን ውሃ ምቀምሰው 😂😂 መልካም ዕድል መሳይ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ወሬያቸው ሲደርቅ ፦ 😃

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 8 месяцев назад +1

    ፀጉርህ እየገባ ነዉ መሳይየ😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ስሩ ደርቆ ፀጉሩ ከተመለጠ በኋላ እንደገና ወደ ተከላ ከመግባት ፡ የፀጉር ባለሞያዎችን እያማከሩ ፡ አልሚ ቅባቶችን በጊዜ መጠቀም ይመከራል። 🤔

  • @Tadelemedia
    @Tadelemedia 8 месяцев назад

    Mertye yadesaba leje belenye ymelewne khtehaye besan besane kebena tenese bhre

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 8 месяцев назад +3

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝኝ😢😢😢😢

  • @yohannestesfaye7130
    @yohannestesfaye7130 8 месяцев назад

    Tigray Shiro, Amhara mar, ehhhhhhhhhh

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 8 месяцев назад

    አይታይምጂ የፍቅር ቃጠሎ ውስጤ ጨርሶኛ እደሳት ቃጠሎ ትክክል ስለማይታይጂ ከሳት ይበልጣል ላፈቀረ ሰው በዛላይ የምትወደው ሰው ተወደድኩ ብሎ ቲከዳህ

  • @helutube9275
    @helutube9275 8 месяцев назад +1

    መሳይ 2003 አካባቢ ፋዘር ተስፋዬ ጋ አዉቀዋለሁ እኔም ትወና እሞክር ነበር ለፍቷል ይገባዋል 👌

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 8 месяцев назад

      ስሚኝማ ፋዘር ጋ ማንም ሰው ሄዶ መማር ይችላል እዴ እና የት ነው ያለውን ቤቱስ or???

    • @helutube9275
      @helutube9275 8 месяцев назад

      @@meseretrefera2664 አይችልም እኔ ፋዘር ናቸወ እድሉን የሰጡኝ የሰራሁት ፊልም ላይ የክብር እንግዳ ነበሩ ቆይቷል 2003 አካባቢ ተሰጥኦ ካለሸ ኦድሽን ካለፍሽ ነዉ የምትማሪዉ አድራሻ ፒያሳ አትክልት ተራ የሆነት ት/ቤት አለ ስሙ ረሳሁት እዛ ነበር

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад +1

      አባት = [ፋዘር]

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 8 месяцев назад +2

    እባካች ዘፋኞች ዘፈናቾው እዴቶ ነው ስቶባሉ እግዚአብሔር ይመስገን አትበሉ እግዚአብሔር ዘፈንን አይደገፍም 😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ፥
      - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … ፤” ይላል (መዝ.ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🤔

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 8 месяцев назад

    ህሊና ድራማ ላይ ፅጉርአለውያምራል እዚህ ፅጉር።የለህም

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 8 месяцев назад +1

    ኑሮን ውረጂ አትልልንም ነበር

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ኑሮን ለመቀነስ ፡ ምርታማነትን መጨመር እና የውጭ እቃዎችን ግዢና እዳዎችን መቀነስ መፍትሄ ናቸው።

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 8 месяцев назад +4

    ዶክተር ጫልቱ ትቅረብ

  • @EtsegiTadese
    @EtsegiTadese 8 месяцев назад

    እረ ናትናኤል ግርማቸውን አምጥተህ ጠይቅልን ያልተዘመረለት ልጅ ነው

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn 7 месяцев назад

      ለምን ይዘመርለታል አምላክ ነው ወይ መልአክ ወይ ቅዱሳን?🤣🤣🤣

  • @liasnuge5180
    @liasnuge5180 8 месяцев назад +1

    Addis Ababa Oromia wesit new mitigegnew yawem Wana ketema Finfine bimerekim watew Oromian metirat enkuan tetseyefik koshasha

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад

    Mesayi yna andega sewdehe ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ፊያሜታላቭ

  • @Befike_React
    @Befike_React 8 месяцев назад +1

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

    • @Ama-op4my
      @Ama-op4my 7 месяцев назад

      የኔም አዲሥ ነኝ አንተጋገዝ

  • @gxhx467
    @gxhx467 8 месяцев назад

    ቺሰር በለህ አታሰቀምጥ ሰይፉ ጠጣ ወይሰ አዲሰ ፋሸን ነዉ ማሰቀመጥ 😆

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ለጤናችን = [ቺርስ]

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 8 месяцев назад

    Ande gize besehetet $35000 yalehone account wist asegebeche yewesedut set neberu seteyekachew mene billu teru newe atechekechekugn lerase chegere lay negn belew eske ahun alagegnem sewu yemigerem new lela agere bijon block madereg yechalal ena keleten keren

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አልጋነሽጊደይ

  • @WudesewHabtie
    @WudesewHabtie 8 месяцев назад

    Etie wurej ke anatie

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @knbdsld

  • @woine123
    @woine123 8 месяцев назад

    መሳይ በሳል ሰው ነው::

  • @mekiyatemam8261
    @mekiyatemam8261 8 месяцев назад

    ሰይፋ ይሄን ልጅ ምነው ቤቱ ከሆፊሱ ጀርባ ነው አልክ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      መሥሪያ ቤቱ = [ከሆፊሱ]

  • @nuronuro6458
    @nuronuro6458 7 месяцев назад

    የተፈራ ነጋሽ ልጅ ነው እንዴ😮😮😮😮

    • @Mami-k3
      @Mami-k3 4 месяца назад

      የተፈራ ካሳ

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 8 месяцев назад +1

    አይ አይ ዘረኛስ ነህ አማራን እንዳታነሳ ጨነቀህ ያሳዝናል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ፍትህ ፡ የዘረኝነትን መድኀኒት ነው ፦

  • @HiwotWalelign-z1n
    @HiwotWalelign-z1n 8 месяцев назад +1

    Btame arfe albm

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @uobpnxl

  • @mulugetahagos-q4s
    @mulugetahagos-q4s 8 месяцев назад

    Ymechih ye London u kurat degafi

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @wymneln

  • @deshhtube170
    @deshhtube170 7 месяцев назад

    zefagnoch eko mengist semayit ayiworisum eyesus bicha yadinal yamalidalim nisa gibu eyesus yiwodachawal

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 8 месяцев назад +1

    Dedab.

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 8 месяцев назад +3

      ayebalem ,sewen dedeb belo yemisadeb erasachehun enedesedebachehu eweku

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ⁠ ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @@YehtZewdie-go9fi

  • @kumsakanae8982
    @kumsakanae8982 8 месяцев назад

    በረጠጠ ነፍጠነኛ ሰይፉን ጨምሮ ቆሻሻና ወራዳ ጊዜ ይፋረዳል;:

  • @NatiNice-w4z
    @NatiNice-w4z 8 месяцев назад

    ሱፉ መላጣ 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      አረ ፦ የሱፍ ዘር ባለ ቁንጮ ነው። 🤔

  • @henokzion800
    @henokzion800 6 месяцев назад

    What about oromo food 😂😂😂

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤