ሰይጣን ተብያለው l ባይኔ ምክንያት ብዙ ተገልያለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #yetenbitube #abtube #famly
    #abtube #famly #yetenbitube#prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    Maraki Weg
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 62

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 22 дня назад +8

    አምላኬ ስራህ እኮ ድንቅ ነው 🙏ደሞ ሲያምር የምር ♥️♥️♥️♥️

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 16 дней назад +2

    እኛ አገር ነው እጅ ውጭ ብትሆኒ የቆጆ ቆጆ ብለው ይሽልሙሽ ነበር ታምሪያለሽ❤❤

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p 21 день назад +1

    ኬወይት የምሰራበት ቤት የአሰሪየ አባት ሰማዋይ ነዉ ሱሪያወች ነበሩ ማዳሜ ስትወልድ አያትየዉ ሰመዋይ ከሆነ 20 ዲናር ሰጥሻለዉ አለትኝ ሲወለድ ሰመዋይ ሆነ ከዛማ ወር ሳይሞላ ተቀየረ 😂😂❤❤❤ በጣም ነዉ ሚያምረዉ ሰመዋይ ሰዉ አርቴፍሻል ያረጋል እንኳን ያቺም እዉነተና ከሆነ ኩሪ ተፈጥሮሽን አድንቂ አመስግኝ አረቦች በጣም ነዉ ሚመኙት የእግዚአብሔር ድቅ ስራ❤❤

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 14 дней назад

    አንች ተፈጥሮ የቸረችሽ በጣም ድንቅ የሆነ አለማችን ላይ ጥቂት ሰዋች ጋ ብቻ የሚገኝ ውብ ተፈጥሮ ነው ያለሽ ተጠቀሚበት I love it ❤

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 9 дней назад

    አይ የኛ ሠው ከባድ ነው ያደጉት ሀገሮች የአይናቸውን ከለር ለመቀየር መከራቸውን ያያሉ አላህ ውብ አድርጎ በሠጣት አይን ሠይጣን መባል ይገርማል

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 22 дня назад +1

    ተፈጥሮአችንን በፀጋ መቀበል ግድ ይላል !👍

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p 9 дней назад

    እግዚአብሔር የሰጠነን እኛ መቀበል ያቅተናል ሰውም ያየውን ለመናገር ቅስም ይሰብራል

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 21 день назад +3

    ውጭ አገር በጣም ቆንጆ ነው ምትባይው

  • @eyouelgetachew6780
    @eyouelgetachew6780 22 дня назад +2

    Denk ye እግዚአብሔር ስራ ቸርነቱ yamralll❤😂❤

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 21 день назад +1

    unique ነሽ በጣም ያምራል።

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 16 дней назад +1

    Wow! it's so cute!

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 11 дней назад

    ውጪ አገር እንደምንም ብለሽ ውጭ በአይንሽ ውበት በጣም ታዋቂ ትሆኛለሽ ፎቶ ልቀቂ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 6 дней назад +1

    ቆንጆ ነሽ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 18 дней назад

    ውጭ ሀገር ሞልቷል እኮ በጣም እኮ ቆንጆ ነው ያምራል ❤❤❤

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 16 дней назад +1

    Konjo ayene new yalate edewm wechi edezih lemareg felagotachew

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 16 дней назад

    የኔ ቆጆ በጣም ነው የሚምር አይን ያለሽ ❤❤❤

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4m 22 дня назад

    The Blue Eyes very Beautiful & unique color ❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 21 день назад

    ነጮችጋ ብቶመጭ ዋው አንደኛ ቆንጆበነሱ አንደኛ የአይን ከለር አርቦቹ አዮወን አዝራግ ማሻላህ ይሉሻንበጣም ተወዳጄ ተፈጥሮ ነው ውደጄው

  • @דגנהישוואס
    @דגנהישוואס 21 день назад +5

    ውጭ ሃገር ቢሆን ትበይበት ነበር
    ብዙ ማስታወቂያ ትሰሪበት ነበር

  • @senugamer500
    @senugamer500 22 дня назад +1

    በዚህ አይን ዙሪያ ጥናት ተደርጓል (Viking eyes)

  • @Nahom_ta
    @Nahom_ta 22 дня назад +1

    😂fkregna yelaten ኸረ😂😂lemayaksh😂

  • @azebmelese8502
    @azebmelese8502 20 дней назад

    She’s so cute ❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 22 дня назад

    She so cute ❤

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 21 день назад

    She’s more than beautiful

  • @abhitubeandmediagreathistory
    @abhitubeandmediagreathistory 12 дней назад

    interviwe yekerebeh derk yala pro welahi bayehon zor zoren serabet

  • @AlferidLukas
    @AlferidLukas 22 дня назад +2

    መነጽር አታረጊም እንዴ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 21 день назад +1

    ቀረፃ big zero 0️⃣

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 22 дня назад +2

    ቀጣይ ማን ይቅረብ🙌

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 22 дня назад

      አብይ አህመድን አቅርበውና ሰው በርአብና በጦርነት እያለቀ ባይክ መንዳትና ኩአስ እየተጫወቱ ሾው ማሳየት ህዝብን መናቅ አይደለም ወይ ብለህ ጠይቅልን ሰውዬው ልክ እንደውጪዎቹ መንግስታት ለመሆን መከራውን በላ be your self በለው

    • @user-gx9ff6qk7o
      @user-gx9ff6qk7o 22 дня назад

      Janiyn gabzat shamarye

    • @easterntravel1760
      @easterntravel1760 17 дней назад

      ya arsun gorbat elbteln😁😁😁😁😁

  • @azebmelese8502
    @azebmelese8502 20 дней назад

    I was in Sudan for one year❤

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 22 дня назад

    የእግዚአብሄር ሰራ

  • @henokyosef5165
    @henokyosef5165 22 дня назад

    አባተር ነው የምትመስለው ጆሮቻእና አፍንጫዋ

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 16 дней назад

    እኔ አዱ ስሊበር አዱ ቡንኝ ነው በጣም የሚወዱት በጣም ያደቁት

  • @mikas6903
    @mikas6903 22 дня назад

    pretty girl.

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 22 дня назад +1

    O my goodness you have a beautiful eye wow 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht 20 дней назад

    yeftare sera

  • @senugamer500
    @senugamer500 22 дня назад +1

    Viking eyes

  • @hikingfan3665
    @hikingfan3665 10 дней назад

    Go jinka there is also one boy as same as her

  • @geez2115
    @geez2115 17 дней назад

    አርሴማ በሞቴ አይንሽን ልዋሰው weekenden አጊጬ ሰኞ ልመልሰው

  • @HelinaTubee
    @HelinaTubee 18 дней назад

    sudan kemeretish ezihh min tseriyalesh

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 22 дня назад

    Wow subhanallah

  • @yilikalsemuniug3067
    @yilikalsemuniug3067 22 дня назад

    Yenam eko endsuw aynt nw

  • @Maranata155
    @Maranata155 4 дня назад

    Yichi liji avatar 3 mesrat alebat

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 22 дня назад

    ሰላም🎉🎉🎉❤🎉🎉

  • @user-uc3ve3fg5j
    @user-uc3ve3fg5j 22 дня назад

    በቃ ላግባት ከቻላችሁ መገኛዋን ጠቍሙኝ ከምር

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c 22 дня назад

    Please marry me ❤❤❤❤

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 21 день назад

    እርግት ያልሽ ቆንጅዬ አንቺን ያገባ ታድሎ የኒክ አሲማ.............

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 21 день назад

    ባንግላዲሽ በብዛት የተለመደ ነው ሰርች አርጉ አታስጨንቋት

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 8 дней назад

    Betam yemigrmw anten sent gize nw eyakerbe yemiyasayeh ye programu alama eswa mnalebet kereb eyaderk betasayat ? selfish

  • @IemlemFlrdawk
    @IemlemFlrdawk 22 дня назад

    Konejo lije nesh

  • @lewoyehutizazu-gh5ig
    @lewoyehutizazu-gh5ig 22 дня назад

    Tebeda bushitiw

  • @henokyosef5165
    @henokyosef5165 22 дня назад

    ጅራትየላትም እንጂ

  • @Nahom_ta
    @Nahom_ta 22 дня назад

    😂fkregna yelaten ኸረ😂😂lemayaksh😂