Arada daily news:ሟቾቹን የኢራን መሪዎች ምክትሎቻቸው ተኳቸው"የአለም መሪዎች ስለኢራኑ ፕሬዝደንት"የሟቹ ፕሬዝደንት የህይወት ገጽ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 май 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 82

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 24 дня назад +15

    እኔ በበኩሌ የምራባዊያን የመብት ተቆርቋሪ ነት ስሰማዉ ራሱ ሊያስታዉከኝ ይላል እንኳን ሊዋጥል የትኛዉን መብት ነዉ የሚያስከብሩት ህፃናትንና ሴቶችን መጨፍጨፍ ነዉ መብት ተሟጋች አይ ምእራባዊያን አይናችሁን ጨፍኑና እናሙኛችሁ ማለት ነዉ ለኔ

    • @BirhanuWes
      @BirhanuWes 23 дня назад

      ምኑ ነው የምእራባውያን መብት ተቆርቋሪ የሚያስብለው እዚህ ዜና ላይ ምእራባውያንን የተመለከተ ምን አለ

    • @atikaahmed
      @atikaahmed 23 дня назад

      @@BirhanuWes ጆሮህን ፈትሺ

  • @user-wo9ww7es9p
    @user-wo9ww7es9p 24 дня назад +14

    አሁንም ለነ አሜሪካ የማይበረከክ መሪ አላህ ጀግና ያምጣ

  • @suwabirnuru2713
    @suwabirnuru2713 24 дня назад +2

    ኢራን ኢራን የእራኤል መድሀኢት ድል ለኢራን ሞት ለስራኤል

  • @user-so5mh2sk8x
    @user-so5mh2sk8x 24 дня назад +7

    👍አራዳ ደይሊ ይለያል
    ወገንተኝነትን ዘረኝነትን ትተን ከተገፉት ጎን እንሁን የአውሮፓ ተማሪዎች ሙስሊም ሁነው አይደለም ለፍልስጤም ድጋፍ ያደረጉት ለሰብአዊነት ሲሉ እንጂ
    ነፃነት ለተጮኮኑት ለፍልስጤም ይሁን 🇪🇹🇰🇼🇰🇼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼

  • @user-mn4fg8fe5f
    @user-mn4fg8fe5f 24 дня назад +2

    አላአህ ለጀነት ያአርጋአቸው

  • @user-bq3ds2xt7m
    @user-bq3ds2xt7m 24 дня назад +4

    አለሀ,ይዘንልህ,ጀናት,አለሀ,ይወፍቅህ,እንሸ,አለሀ,የሁደ,ይጠፈል

  • @user-wo9ww7es9p
    @user-wo9ww7es9p 24 дня назад +3

    ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሺ ናት አለህ ይዘንላቸዉ ጀግና መሪ ነበሩ

  • @MohamedHoussein-zi8ui
    @MohamedHoussein-zi8ui 24 дня назад +3

    ጀግኖቻችን ናቸሁ አላህ ጀነተል ፍርዶሰን ይወፍቃቸሁ

  • @SherifKedir-lt9vd
    @SherifKedir-lt9vd 24 дня назад +3

    አላህ በጀነት ይፎፊቅ ጀግናችን😢😢

  • @ziyadkemal9666
    @ziyadkemal9666 24 дня назад +3

    ሰርተሀል አለህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ ጀግና

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk 24 дня назад +3

    አላህ፣፣በጀነት፣፣ይፍቅቸው፣፣ጀግኖች

  • @muketarMohamed
    @muketarMohamed 24 дня назад

    ጀገና ይመጣል ...

  • @HusneKamal
    @HusneKamal 24 дня назад +3

    አይጀግናው አላህ የጀነት ያርግህ

  • @MahdiSilty
    @MahdiSilty 24 дня назад

    ኢና ልላህ ወእና ኢለህ ራጅሂን ጂነተል ፍርዱስ ይወፍቃቻው 😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 24 дня назад

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን መሪ ቢሞት መሪ ይተካል ኢራን ብዙ ጀግኖች መሪ አላህ የበለጠዉ ይተካል ትግላቸዉ ይቀጥላል መቼም ለምእራባዉያን አያጎበድዱም ተፅኖ ፈጣሪ ናቸዉ

  • @Musakedir-zl4by
    @Musakedir-zl4by 24 дня назад +1

    ኢና ልሏህ የእና ኢለህ ረጅዑን አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቻው☝️☝️☝️☪️☪️☪️🙏🇪🇹🇪🇹🕋🕋🕋👏👏👏

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 24 дня назад +1

    እረ አአትዬጵያውያን ነውር ነው እንኳን ሞተ አይባልሞ ነብስ ይማር ቤተሰብን እግዚአብሄር ያፅናና ነው የሚባለው፡፡አ/ ዚአ ነብሳቸው ይማር፡፡

  • @user-ie1re6cy6g
    @user-ie1re6cy6g 24 дня назад

    አላህ ጀነተል ፍርዶሰ ይወፍቃቹ አላሁመ አሚን አሚን

  • @SleepyEspressoMachine-pv9gn
    @SleepyEspressoMachine-pv9gn 24 дня назад +1

    አላሃ ጀነቱልፍርዶውስን ያስገኝልዎት ይወፍቅዎት ኣሚን ኣሚን ያረበልኣለሚን

  • @Huseen.Tololee
    @Huseen.Tololee 24 дня назад

    ለሁሉም.የኢራን.ማቾች.አላህ.የጀነት.ያርጋችው.አሚን.ያአላህ.

  • @user-ie1re6cy6g
    @user-ie1re6cy6g 24 дня назад

    አላህ ጀነተል ፍርደውሰ ይወፍቃቹ የኢራኑ ጀግኖች

  • @ConfusedBeaver-ox6pz
    @ConfusedBeaver-ox6pz 23 дня назад

    አሚን

  • @AhmedAlHabeshiy
    @AhmedAlHabeshiy 24 дня назад +1

    አሏህ ይዘንላቸዉ

  • @MahdiSilty
    @MahdiSilty 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @545menel
    @545menel 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤ አራዳ ዴሊ ናው❤❤❤❤❤❤

  • @user-bi1yj1tp5g
    @user-bi1yj1tp5g 24 дня назад +1

    አይ ጀግና ሰው

  • @user-op4iq2ze2y
    @user-op4iq2ze2y 24 дня назад

    አላህ ይዘንላቸው

  • @SelmanAyalew
    @SelmanAyalew 24 дня назад

    ፈሪወች ሁሉ አትፍሩ አሁንም ጀግና ነው የሚመጣው

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 24 дня назад

    Sad😔

  • @gechgech955
    @gechgech955 24 дня назад

    😢😢😢jegna neberu

  • @user-xh1on1jo3i
    @user-xh1on1jo3i 24 дня назад

    I am sore.

  • @woovemaleda4140
    @woovemaleda4140 24 дня назад

    እንኳን ደስ አላቹህ የኢራን ቂጥ ላሾች በሙሉ

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 24 дня назад

      ታሳፍሪአለሽ

    • @user-be2fd9pg7d
      @user-be2fd9pg7d 24 дня назад

      እዉቀት ማነስ ምንያህል አስቀያሚ ነዉ::
      ምዕራባዊያን በአፍሪካ በኤሽያ እንዲሁም በላቲን አሜሪካ መንግስት ጣልቃ በመግባት ለድህነትና እልቂት ማዕቀብ ሲዳርጉን የኛ አገር ፖለቲከኞች ከአገር ዉስጥ እስከ ዲያስፖራ የነሱ ደጋፊዎች ናቸዉ ::
      እግዚአብሄር ሆይ እነዚህ ከሀዲወችን አምበርክከህ ብልሆችንና ጥበበኞችን ወደመአከል አምጣልን:;

  • @elaltahajisaed9340
    @elaltahajisaed9340 24 дня назад

    ❤❤❤😭😭

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 24 дня назад

    አሁንም ካላረፉ ይቀጥላል

  • @jeme8148
    @jeme8148 24 дня назад

    አይ ብርሃኑ ምሳድና ሲአኤ ምን ይሰራሉ ከተፈጥሮው ችግር ባሻገር ሴራ አለበት እዳትዘናጋ

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl 23 дня назад

    YAHUNU.YIBELTAL.BEJEGINiNETCHEWU

  • @sulimankassa119
    @sulimankassa119 24 дня назад

    areda delyie gne hawen hawen seide yezo mazegb jemerole

  • @AbduljelilGelan
    @AbduljelilGelan 24 дня назад

    Ahunm kesu yalanese meri endemiagegnu tesfa enadergalen

  • @BettyDegu
    @BettyDegu 24 дня назад +3

    የእስራኤል አምላክ ሀያል ነው🙏

    • @Nesruzerga
      @Nesruzerga 24 дня назад +2

      ،አንተ ብሎ አምላኪ ሲጀመር እስራኤል አምላክ ያቃል ካሀዲ አይደለም ወይ እስቲ አንተው እጠይቅክ የምር እምነት ካለህ

    • @temamlelamda7099
      @temamlelamda7099 24 дня назад +1

      እስራኤል ማላት ምን ማለት ነው ተውቂያለሽ? አሁን የሚመጠው እስራኤልን የሚያጠፈ ጀግና ነው።

    • @nuraabduabdu4852
      @nuraabduabdu4852 24 дня назад

      😂😂አይ እናተ

    • @Miskiya-fj7vv
      @Miskiya-fj7vv 24 дня назад

      ደደብ

    • @Musakedir-zl4by
      @Musakedir-zl4by 24 дня назад

      😢 አንች እስራኤል ለብቻዋ አምለክ ዬለትም አምላክ የአለማት ጌታ ( አለህ ብቻ )☝️☝️☪️🙏🙏🇪🇹🕋 😮

  • @SelmanAyalew
    @SelmanAyalew 24 дня назад

    ፈሪወች ሁሉ ገና ጀግና ይመጣል

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os 24 дня назад +1

    ገላገሉት 😅😅😅😅 አይ እስራኤል አሜሪካ

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 24 дня назад +1

    But Israel’s israel

  • @user-bp3vd6oc7h
    @user-bp3vd6oc7h 23 дня назад

    ወንድሞቸ በሞት የማንም ፍጡር ማነኛው ሰው መደሰት የለበትም ኣንተ እኔ ብንወዶ ብንጠላ ምንም ማርግ ኣንቺል ኣስከሬን ምበላዐ ሰው የለም እስኤል ብትሆን ሌላ ነብሰ ገዳይ ከሆነ ማውገዝ እንጂ መወደስ ኣይገባም ኣንተ ዶሞ መጻሓፋችን በሞት ማነማኛው ሰው ኣትደሰት ኣባቴ

  • @sewlesewyenet4349
    @sewlesewyenet4349 23 дня назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኢራንን እወዳታለሁ በራሷ የቆመች ስለሆነች። የምዕራባውያን አለቅላቂ መሆን የለባትም እኮ።ለህዝባቸው ከተመቸች እኛ ምን አገባን?! አልደረሰኝብንም ።አሜርካና እስራኤል ለኢትዮጵያ ምን ሰሩልን በውስጥ ጉዳያችን እየገቡ አገራቷን እነሱ ለሚፈልጉት ስልጣን እየሰጡ ከመበጥበጥ ውጭ
    ኢራኖች ጨዋ ጥንታዊት ሀይማኖተኛ ኩሩ ህዝብ ናቸው።
    ፕሬዝዳንታቸው በመሞቱም ከልቤ ነው ያዘንኩት።

  • @MessiKali
    @MessiKali 24 дня назад

    Iran 😂😂😂😂😂😂

  • @jeme8148
    @jeme8148 24 дня назад

    ወንድሜ ብርሃኑ ምንም ዝምድና የላቸውም ክነብዩ መሀመድ/ሱ-አ ጋር ሲጀመር እነሱ ሽር እምነት ነው ያላቸው ሌላው ሀገር ደግሞ ስንት ናቸው ስለዚህ ኢራን የእስልምና ቃና የላትም

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 24 дня назад

    Most of the Iranian people celebrate happy by president death but hamas hezbola Houthi & u are crying

  • @user-uv7ii6xz3v
    @user-uv7ii6xz3v 24 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ሞተ እሄ ቀሚስ ለባሽ ቆራጣ ስላም ድል ለእስራኤል ገና እራን ትጠፉለች እስራኤልን የነካ መጨረሻው አያምርም

    • @user-bq3ds2xt7m
      @user-bq3ds2xt7m 24 дня назад

      አን,ራስ,ጥፈ

    • @nejat818
      @nejat818 24 дня назад +2

      Kushasha Hazen betshi ygba

    • @nejat818
      @nejat818 24 дня назад

      GM ayhudi

    • @RehimaYimer-ik6qx
      @RehimaYimer-ik6qx 24 дня назад +1

      አታፍሪም/ርም ለእግዛብሄር ጠላት ለሆነው አይሁድ ስትወግን?

    • @user-kv8cg9yk4v
      @user-kv8cg9yk4v 24 дня назад

      Ihe yamaysdasit nager ayidelam hulum saw ye motin sikay yikamsel hazen bet diras mato anichim fateri yaseyish hulum saw yimotal gin la mot unkan das alachu ayibalim jagna yimotal gin dil yikatilal inshallah 😢😢😢😢

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @jeme8148
    @jeme8148 24 дня назад

    አይ ብርሃኑ ምሳድና ሲአኤ ምን ይሰራሉ ከተፈጥሮው ችግር ባሻገር ሴራ አለበት እዳትዘናጋ

  • @SelmanAyalew
    @SelmanAyalew 24 дня назад

    ፈሪወች ሁሉ ገና ጀግና ይመጣል

  • @jeme8148
    @jeme8148 24 дня назад

    ወንድሜ ብርሃኑ ምንም ዝምድና የላቸውም ክነብዩ መሀመድ/ሱ-አ ጋር ሲጀመር እነሱ ሽር እምነት ነው ያላቸው ሌላው ሀገር ደግሞ ስንት ናቸው ስለዚህ ኢራን የእስልምና ቃና የላትም

  • @SelmanAyalew
    @SelmanAyalew 24 дня назад

    ፈሪወች ሁሉ ገና ጀግና ይመጣል