''በቤት ሰራተኝነት እሰራ ነበር ...10 ብር ያልነበረኝ 2.8 ሚሊዮን ብር አገኘሁ'' በአይነስውራን ጭላንጭል ሩጫ ታሪክ የሰራችው አስደናቂ ወጣት/20-30/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ትዕግስት ገዛኸኝ ትባላለች። የፓራኦሎምፒክ አሸናፊ ወጣት ስትሆን በ1500 ሜትር የአይነስውራን የጭላንጭል ሩጫ በፓራ ኦሎምፒክ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ወርቅ ለአገሯ ያስገኘች እንስት ናት።
    አትሌቷ በተካፈለችባቸው አለም አቀፍ የፓራሊምፒክ ውድድሮች ሁሉ አሸናፊ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ ያጠለቀች ስትሆን በተፈጥሮ ዝቅተኛ የማየት ችሎታ ያላት ወጣት ናት። ከዚህች ወጣት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል።
    Tigist Gezahegn follows the inspiring journey of a remarkable young athlete who made history as the first Paralympic gold medalist in the 1500m blind race. She has a track record of gold medals at international competitions and has incredible determination and resilience. Join us as we celebrate her achievements and the powerful message of perseverance in facing challenges.
    የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 36

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 4 дня назад +14

    የዚህች ልጅ ታሪክ በዶክመንተሪ ቢሰራ ብዙ ወጣቶች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ
    ጀግና ናት አላህ ይጠብቃት አፊያዋን አላህ ይመልስላት

  • @MekdesAddis-go7nk
    @MekdesAddis-go7nk 4 дня назад +10

    ዋው ጀግናነሽ ፈጣሪ ይማርሽ ፍፍ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለብረሀን መስቀሉ. አደረሳችው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 дня назад +8

    ሴት ልጅ እንዲህ ጠንክራ ሳይ እንዴት እንደምኮራ ጎበዝ በርቺ ጀግኒት።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 дня назад +7

    ጀግና ነሽ አይዞሽ ሁሌም ፈጣሪን ተደግፎ መታገል ታሪክን ይቀይራል ጠካራና ወደፊትም ትልቅ ነገር ይጠብቅሻል ❤

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 дня назад +5

    የኔ ጀግና አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ገና ከዚህ በላይ ብዙ ትሰሪያለሽ በርች እህቴ❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 4 дня назад +7

    አይዞሽ እህት አለም❤❤❤❤

  • @HermelaEyob-o4i
    @HermelaEyob-o4i 4 дня назад +4

    ጎበዝ ❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 дня назад +5

    የኛ ጀግና ሴት በርችልኝ❤❤❤

  • @mylady9674
    @mylady9674 4 дня назад +5

    ጀግና ነሽ ❤

  • @EndaleFirdu
    @EndaleFirdu 4 дня назад +5

    ጀግና ነሽ ክብር ለአትሌታችን

  • @zigalelebeza6626
    @zigalelebeza6626 4 дня назад +5

    ጀግናችን ነሽ

  • @amanuelcahsai3852
    @amanuelcahsai3852 4 дня назад +4

    ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ በርቺ በርች በርቺ ✅🥰💝🙏😍🎉

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 4 дня назад +5

    ጎበዝ

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia 4 дня назад +2

    ዋው ጀግናነሽ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 дня назад +1

    የፅናት ተምሳሌት....ፈጣሪ ይባርክሽ በብርሃኑ ልበብርሃን...ነሽና!

  • @mellmell9954
    @mellmell9954 4 дня назад +4

    አይዞሽ

  • @AsAb-nk6ef
    @AsAb-nk6ef 4 дня назад +3

    ቲጅ ጀግና እዚህ ላይ ደርሰሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 4 дня назад +1

    የጫጫ ልጆች የት ነችሁ ጫጫ የብዙ ወረዳዎች ን በወሰጣ ያቀፈች በማደግ ላይ ያለች ከተማ ነት
    ከዛሬ 7አመት በፈት በጣም ብዙ ሯጭ ትረንግ ይሰራሉ አንች ከዛሁሉ እድል ቀንቶሻል ❤❤❤እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 4 дня назад +2

    የእውነት ወላሂ ጀግና ጀግና ሴት ነሸ አደነኩሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 4 дня назад +2

    እውነትም መድኃኔዓለም ነው የረዳሽ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 3 дня назад

    አንበሲት አንቺ ለአላማ ለድል ነው የተፈጠርሺው ገና ብዙ ትሰሪያለሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🎉🎉🎉

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 дня назад +2

    ደስ ትላለች!💚💛♥️💪

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan 34 минуты назад

    ተባረኪ ጠንካራ ሴት

  • @JemalAbbas-f6r
    @JemalAbbas-f6r 4 дня назад +1

    wededrun sektatlew neber betam new yadnekuat gobez nesh❤

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 4 часа назад

    ቲጅ የኔ ብርቱ የኔ ጀግና ልጅ በርች እመቤቴ በሄድሽበት ሁሉ ከፊትሽ ትቅደም ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም የለመንሽውን ሁሉ ከዚህ በበለጠ ያሳካልሽ ከፍተኛ ደረጃ ደርሰሽ ለማዬት ያብቃኝ።

  • @meseretmeleku5643
    @meseretmeleku5643 4 дня назад +1

    ዋው ደስ ይላል ይጨምርልሽ ጀግና ነሽ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 3 дня назад

    በእውነት ጀግና ሴት ነሸ❤❤❤

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 4 дня назад +1

    Anchi ye ethiopia 🇪🇹 enku nesh ewnetm werk yegebashal 🫡 tanks

  • @حميدسعيد-ض4ر
    @حميدسعيد-ض4ر 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ bewnet gobesezlneshi

  • @mimimichail4936
    @mimimichail4936 4 дня назад

    disability is not inability gobez nesh berich

  • @MartaMarta-r5z
    @MartaMarta-r5z 4 дня назад +1

    ❤❤🥰🥰

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 4 дня назад

    Das sitiil❤❤🎉

  • @حميدسعيد-ض4ر
    @حميدسعيد-ض4ر 4 дня назад +1

    Beirche

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z День назад

    🫶

  • @seifuemeshwu
    @seifuemeshwu 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @chaltuchemeda
    @chaltuchemeda 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 День назад

    Gobez lij nesh Egzeabher eskemechereshaw yirdash ehite Dingil Maraim hulem ke gonish tihun