🔴የአስፋልቱ ፍጥጫ | ሉቃስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • 🔴የአስፋልቱ ፍጥጫ | ሉቃስ 1:32 | ዳዊት የእየሱስ አባት ||የኔ መንገድ ||Minber Tv ||Muhammed Essa
    #orthodox #seifuonebs #minbertv
    ይህ ቻናል ተመሳሳይ ትምህርቶች፣ የሀይማኖት ውይይቶች፣ የሸሃዳ ፕሮግራሞች በሙሐመድ ከድር ዒሣ የሚቀርቡበት የዩቲዩብ ቻናላቸው ሲሆን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ደሞ ይህን አይነቱን የዳዕዋ እንዲዳርስ የበኩሎን እንዲያደረጉ ተጋብዘዋል !
    / @muhammed_khedr_compar...
    Other Related Videos
    • 🔴ሴት ለመማር ባሏን ትጠይቅ | ሴት...
    ሴት, ለመማር ባሏን ትጠይቅ
    • 🔴ሙስሊሞች 7 ሚስት ለምን ታገባላች...
    ሙስሊሞች 7 ሚስት ለምን ታገባላችሁ ?
    ለሚለው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
    • 🔴እየሱስን የት #ኣግኝተው #ሰቀሉት...
    ኢየሱስን የት ኣግኝተው ሰቀሉት ?

Комментарии • 400

  • @rahmahamdi5949
    @rahmahamdi5949 2 года назад +135

    ሀቅን ሰለያዝክ በሙሉ ኮንፍደንሰ ምትሟግታቸው ማሻላህ ወንድማችን አላህ ይርዳህ ሁሌም አሸናፍ ሁን

  • @user-fp9kw3vc9n
    @user-fp9kw3vc9n 2 года назад +64

    እንደዚህ አይነት ሙሀደራዋች ጠቃሚ ናቸው ቀጥሉበት

  • @neimneim6271
    @neimneim6271 Год назад +19

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ።
    አልሃምዱሊላህ ይሄን ውብ ዲን ስለወፈቀኝ ከ 9አመት በፊት እኔም ክርስቲያን ነበርኩ አንድ ጓደኛዬ እስልምናን እንድቀበል ሰበብ ሆና ሀቁን መንገድ አመላከተችኝ ሰለምኩ አላህ ጀዛዋን ይክፈላት።
    ኡስታዛችን ወላሂ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ከኢስላም ጠላቶችም ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n Год назад +31

    ኑርርርርር ያሸኽ
    ሀቂቃ በጣም ነው የምኮራብክ !!!!
    እውነት ሁልጊዜም እውነት ነው።

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 года назад +22

    ኡስታዝ አላህይጠብቅህ እነሱጋ ስትፋጠጥ እፈራለሁ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ለኛም ፅናትን ይወፍቀን መጨረሻንን ያሳምርልን ያረብ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  2 года назад +23

      አብሽሩ አላህ ጠባቂዬ ነው ከናንተ የምፈልገው ግን ስራዬን አላህ እንዲቀበለኝ ዱዓ እንድታረጉልኝ ነው ጀዛአኩሙላሁ ኸይረን

    • @emantube3771
      @emantube3771 2 года назад +2

       አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ

    • @fatoomaahmed1354
      @fatoomaahmed1354 2 года назад +1

      @@Muhammed_Khedr_Comparative ኡስታዙና ማሻአላህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ መልካምስራህንም አላህ ይቀበልህ

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b 2 года назад +2

      @@Muhammed_Khedr_Comparative አላህ ይቀበልህ ኡስታዜ
      በዱኒያም በአኼራም ምንዳህን ይክፈልህ
      አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b 2 года назад +2

      @@Muhammed_Khedr_Comparative ማሻአላህ ተባረክ ረህማን
      አላህ ይጨምርልህ መሠሎችህን ያብዛልን

  • @zeynumohamed8856
    @zeynumohamed8856 2 года назад +28

    እኔጭንቀት ሊደፋኝነበር ጀግናነወት አላህ ይጠብቀወት

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p Год назад +5

      ምን ያሰጨንቃል። ለእምነትሽ ትጠራጠሬለሽ እደ ሀቅን የያዘ ወደ ፌት መቸም ውድቁ አይውድቅም

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Год назад +1

      አብሽሪ አላህ ከሀቅጋ ሥለሆነ የፈጠረን ሀያሉ ጌታ ይጠብቀዎል ኡሥታዛችንን

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Год назад +1

      ​@@user-bm3gl3fz7p ያዉ ሢጫጩ ጨንቋት ነዉ የሚደባደቡ ነዉኮ የሚመሥሉት ካፊሩ ሢጮህ ኤናት ከነሡ ተኮል አላህ ይጠብቀንና ኢሥላም ከፍ ይላል ሚጊዜም አብሽሪ

  • @user-gb1lw2lb3z
    @user-gb1lw2lb3z 2 года назад +29

    ሱበሀነአለህ ይገርማል አየወቁ ከመጥማም ይሰዉራን ጀግና በርታልን

  • @AffectionateBus-wt7fz
    @AffectionateBus-wt7fz 7 месяцев назад +4

    ዋው ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-dq7wq6mq1m
    @user-dq7wq6mq1m 2 года назад +5

    አቦ አላህ ያስደስትህ ኡስታዝ

  • @Umul_kheyir
    @Umul_kheyir 2 года назад +16

    አላህ ይጠብቆት ኡስታዛችን እነሱንም አላህ ይምራቸው

  • @user-tl8iy1kb5n
    @user-tl8iy1kb5n 2 года назад +11

    ማሻ አላህ ኡስታዙና እድሜና ጤናን ይስጠዎት☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @husniyadamtew5710
    @husniyadamtew5710 2 года назад +29

    ወድሚ አውቆ ለተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሸሀዳን ለሰጠኝ ጌታ አልሀምዱ ሊላህ ዱዓ አድ

    • @husniyadamtew5710
      @husniyadamtew5710 2 года назад +3

      አድርጉልኘ ቤተሰቦቼ እንዲሰልሙ አባቴ በክፍረት ነው የሞተው እናቴ ካፊር ናት በጣም ታሳዝነኛለች የጀሀነብ ቅጣቷ ያጀመዓ ዱዓ ዱዓ

    • @user-dh7km1dv3c
      @user-dh7km1dv3c 2 года назад +1

      @@husniyadamtew5710 አላህ እስልምናን ይወፍቅልህ በተቻለህ አቅም ጣር አላህ ያግዝህ አንተም ጠንካራ ሁን🥰🤲🤲🤲

    • @hawwahawwa1660
      @hawwahawwa1660 Год назад

      ​@@husniyadamtew5710ያረብ አላህ ቀጥተኝዉን ምገድ የምራልህ አተንም አላህ ያጠክርህ ያረብ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 6 месяцев назад

      ​@@husniyadamtew5710እኔም እዳተ ነኝ አላህ ሂዳ ይስጥልን ከባት ነዉ ወላሂ ሙስሊም ሆኖ መሞት መታደል ነዉ

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment 2 года назад +6

    በየቦታው ከአሁን በኃላ በእውቀት ልንሞግታቸው ይገባል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +19

    የአላህ ካፊሮች እኮ ማዳመጥ የለም አቤት የሙስሊሙ ቅዋ ዋው የአላህ ባጭር ጥበብ አሳመንክኝ እዴት ደስእዳለኝ

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 года назад +16

    ዋዋዋዋ እንኳን የኛ ሆንክ እንኳን ያንተ ሆን እስልምናዬዬዬዬዬዬዬዬዬ አላህ አክበር

  • @Zedhabesha-jh9vg
    @Zedhabesha-jh9vg Год назад +1

    ኡሰታዝ ጀግናችንማሻ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n 2 года назад +2

    የኛጀግና

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 года назад +1

    በጣም ታሳዝናላችሁ!!!!!!!

    • @muhammedessa7244
      @muhammedessa7244 Год назад +3

      Welansa Tesfaye- ሀቅን መናገሩ ሳይሆን የሚያሳዝነው ሀቅን መደበቁ ነውኮ የሚያሳዝነው ልብ ብለሽዋል ግን? እርሱ ፈጣሪያችን እውነቱን የተፈጠርሽበትን እስልምና ይግለጥልሽ ሰላምሽ ይብዛ!!!

  • @user-is6jv2iz2i
    @user-is6jv2iz2i 6 месяцев назад

    ያአላህ አባታችን እድሜ አላህ ያርዝመዉ ቁዋ ይጨምርላቹ

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 11 месяцев назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ከሸረኞች ቶንኮል ይጠብቅህ ኡስተዝ

  • @user-lo4mb2gd5m
    @user-lo4mb2gd5m 2 года назад +2

    ኡሰትዝነ አለህ ከይረ ጀዘሃን ይክፍለክ

  • @dandi704
    @dandi704 2 года назад +2

    ጀግናችን

  • @rhima8855
    @rhima8855 2 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @user-fm9dh3ut4j
    @user-fm9dh3ut4j 2 года назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @abuabdirehimhassen1586
    @abuabdirehimhassen1586 2 года назад +2

    الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر

  • @Rahma-fi3rj
    @Rahma-fi3rj 6 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ. እዲሜና ጤና. ይስጥህ. ኡስታዝየ

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 2 года назад +14

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ግን ይቅርታ አድርግልኝና እንደዚህ መንገድ ላይ ክርክር ባታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በስሜት ያልሆነ ችግር ይፈጠራል ብየ ስለምሰጋ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ እነሱንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @foziyahusen8130
    @foziyahusen8130 Год назад +1

    ኡስታዤ የኛ ጀግና ይሄ ቪድዮ ደግሜ ደጋግሜ አየዋለሁ ሁሌም ኩራታችን አላህ በየ ሄድክበት ይጠብቅህ

  • @user-kg5le6nw3z
    @user-kg5le6nw3z 2 года назад +2

    አሏሁ አክበርርርርር

  • @salwasaeed6815
    @salwasaeed6815 2 года назад +12

    ጀዛከሏህ ኸይር ያሼኽ ሀቂቃ በጣም ደስ የሚል ክርክር

  • @zemzemahmed6115
    @zemzemahmed6115 2 года назад +2

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ

  • @user-vv4ku9pk9u
    @user-vv4ku9pk9u 2 года назад +2

    ኡሰታዝ ቀጥለበት ድሰ የሚል ነገር ነው

  • @khaybarmurad6973
    @khaybarmurad6973 2 года назад +52

    አስታዝ ልፋትህን ድካምሀን በሙሉ አላህ ይክፈልህ ያረብ። #አሚንንንን

  • @user-mt1vt5no7n
    @user-mt1vt5no7n 2 года назад +3

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-by4yp1bj9l
    @user-by4yp1bj9l 2 года назад +3

    አላህይጠብቃችሁኡሥታዝ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 2 года назад +2

    ኡስታዜ መሻ አላህ💝🌻

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 года назад +3

    ጀግና እኮ ነህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Год назад

    አላሁ አክበር
    አላህ ይጣብቅልን ኡስታዛችን
    ያረብ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህዬ ይጣብቅህ

  • @Muhammed_Khedr_Comparative
    @Muhammed_Khedr_Comparative  2 года назад +66

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ
    ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
    ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም

    • @Maleehat-Tube
      @Maleehat-Tube 2 года назад +6

      አይ እናሱ መቼ የናበሉ አያቁትም ኢኮ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 года назад +4

      ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

    • @R22s11
      @R22s11 2 года назад +4

      አላህ ይጣብቅ ኡስታዛችን ቁጡሮትን ፋልጌናባር ላውይይት

    • @alemliul9339
      @alemliul9339 Год назад +2

      ኢሳያስ ምዕራፍ 9:6 ላይ ያ ልጅ ሀያል አምላክ;የዘላለም አባት;የሰላም አለቃ እንደሆነ ይናገራል።ለዚህ ነው ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው የምንለው።ኢየሱስ ከወንድ ፈቃድ ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ እንደተፀነሰ ይናገራል።ግን አላህ የምትሉት "ልጅ ብፈልግ ሚስት አግብቼ ማስወለድ እችል ነበር" የሚል ተራ ዱርዬ ነው 🤮እንጂ አምላክ አይደለም።አለቀ🙅‍♀️🙅‍♀️
      ለማንኛውም ጌታ ኢየሱስ ይወዳቿል።ኑ ወደ እርሱ!🤗🤗🤗🤗

    • @quranyelebbrhantube2609
      @quranyelebbrhantube2609 Год назад +9

      @@alemliul9339
      ኢየሱስን ከምትወጂው በላይ እኛ እንወደዋለን የአላህ ሰላምና ውዳሴ በሱ ላይ ይሁን
      ግን ሀይማኖትሽ ስርአት የሚባል ነገር አላስተማረሽም እንዴ የሰውን ፈጣሪ እንድትሰድቢ ነው ያሚያዝሽ ለኛ ብርቅ አይደለም የናንተ ጋጠወጥነት ከዝንብ ቆሻሻን እንጂ ማርን አንጠብቅምና

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +2

    ጀዛካላህ አኺ ጀዛካላህ

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ

  • @user-bw2wd1vt9m
    @user-bw2wd1vt9m 2 года назад +2

    አላህ አክበር
    አላህ ይጠብቅልን

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።☝☝☝

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 Год назад

    አሏህ በዱንያም በአኬራም ኑር በኑር ያርግክ የኔ አባት ማሻአሏህ አቤት እውቀት ለኛም ይወፍቀን

  • @abdulmejid9152
    @abdulmejid9152 2 года назад +1

    Masha allah
    Masha allah
    masha allah

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Год назад +1

    ማሻአላሕ ኡሥታዝ ሙሓመድ ጀግናችን አሸነፍክ 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @daruselamseid1327
    @daruselamseid1327 2 года назад +3

    ክክ አረ ጉድ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-uo1nv9ir7s
    @user-uo1nv9ir7s 2 года назад +3

    ማሻ አላህ መንገድ ላደ ቢዴረግ በጣሩ ነው አላፊው ሁሉ ለማወቅ ቀላል ነው

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 года назад +5

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጫምርልክ ኡስታዝ

  • @amtulaheybrhwaaeregebe7393
    @amtulaheybrhwaaeregebe7393 2 года назад +2

    አጅብ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሁ ያረብ

  • @user-vv4ku9pk9u
    @user-vv4ku9pk9u 2 года назад +2

    አሏህ ይጠብቅክ ኢንሻአላህ

  • @zeynumohamed8856
    @zeynumohamed8856 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ያኡስታዝ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 2 года назад +3

    እውነቱን እንቅጩን ቁጭ ማሻ አሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቃቹ አሏሁ አክበር

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e Год назад

    መሸአላህ ኡሰታዙና አላህይጠብቅህ ሁልጊዜ አሸናፊነህ የያዝከው ሀቅነውና

  • @aziza7702
    @aziza7702 2 года назад +2

    ሀምዛ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-uc5mx4dw5z
    @user-uc5mx4dw5z 2 года назад +1

    ጅግና ነህ ኡስታዝ መሀመድ ኢሳ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r 2 года назад +3

    ማሻአላህ ደጋግሜ ነውያየሁት ትላት በሶሻልሚድያ ሲጥለቀልቁትነበር እንዴት ያሥደስታል መልሱ አፈዘዛቸውኮ አላህ ይጠብቅክ ኡስታዛችን

  • @user-uc5mx4dw5z
    @user-uc5mx4dw5z 2 года назад +1

    ጅግናች

  • @Zahra009-ir6cy
    @Zahra009-ir6cy 11 месяцев назад

    መሸአለህ ኡሲተዝ አለህ እድሜየቹን የርዝሚልን ለተሠሠቱትሚ ህደየ ይሲጠቸው ዎደ ተፈጠሩበት ይመልሠቸው

  • @user-qb3ef3zv7i
    @user-qb3ef3zv7i 2 года назад +2

    ጀዛከሏሁ ኸይር አብሽር ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንድህ በማለት ቃል ገብቶልናል
    يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَنْصُرُوا اللَّهَ يَنْصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ * وَالَّذِينَ كَفَرُوا فَتَعْسًا لَهُمْ وَأَضَلَّ أَعْمَالَهُمْ * ذَلِكَ بِأَنَّهُمْ كَرِهُوا مَا أَنْزَلَ اللَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ
    አንተ ሁል ጊዜም ተወኩልህ በአላህ ላይ እሥከሆነ ድረሥና ለምትሠራዉ ሥራ ኢኽላሥ ካለህ አላህ ይረዳሃል ።
    አላህ ሥራህን ይቀበልህ ጠቃማ እዉቀትን ከመልካም ሥራ ጋር ይወፍቅህ ።

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  2 года назад

      አላይ ይወፍቀን አሏሁመ ኣሚን!
      ጀዛአኩሙላሁ ኸይረን!

    • @muhammedessa7244
      @muhammedessa7244 Год назад

      @@Muhammed_Khedr_Comparative አሏህ ይወፍቀን!!!

  • @fatuma1955
    @fatuma1955 2 года назад +6

    ጀዛከ አላህ ኽየረን አስታዝ አላህ እድሜህን ከመልካም ስራ ጋር ያርዝምልህ!!

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 2 года назад +2

    Allah yitabikih ustaz ye migermi mels new masha Allah

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 10 месяцев назад

    ኡስዜ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ እደትደስእደለኝ ሀቅ ስላለህ ምንም አፈራም አላህ ይጠብቅህ ያረበላለሚን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Год назад

    አለሃ ይጠብቅህ ኡስተዘችን

  • @user-jd7ui1mr8h
    @user-jd7ui1mr8h 6 месяцев назад +1

    አላህ ይጨምርል የኛ ጀግና

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 Год назад

    አሏሁ አክበር ኑርልን አለስታዝ አሏህ ይጠብቅክ አሏህ ይጨምርልህ

  • @nasradinmohammed6241
    @nasradinmohammed6241 2 года назад +2

    ኡስታዜ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 года назад +2

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @khaybarmurad6973
    @khaybarmurad6973 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ ጀግናችን

  • @user-ny6vv6mi2w
    @user-ny6vv6mi2w 11 месяцев назад

    አላህ ያበርታህ ውዱ ኡዝታዛችን

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m Год назад

    እንደዉ ኡስታዝነ እረቢ እድሜአችሁን ያርዝምልን ያረብ

  • @user-uo1nv9ir7s
    @user-uo1nv9ir7s 2 года назад +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @user-hn2gw7xe5j
    @user-hn2gw7xe5j 2 года назад +3

    አላህ ይጠብህ ኡስታዝ ጀዛህን አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግህ

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 2 года назад +1

    የኝ ጅግናኡስታዝና

  • @nesihatube16
    @nesihatube16 2 года назад +3

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Год назад

    አላህ እዲሜ እናጤና ኡስታስ 🥀🥀🥀

  • @RabiaAhmed-zr6uj
    @RabiaAhmed-zr6uj 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ያክብርህ የኛ ጀግና አላሀ ይጠብቅህ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  8 месяцев назад

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ 🙏🏽
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

  • @user-py8yp4hn1w
    @user-py8yp4hn1w 5 месяцев назад

    مشاء الله مشاء الله تبارك الرحمن ربنا يحفظك يا أستاذ محمد برك الله فيك ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinet3501
    @zinet3501 7 месяцев назад +1

    ውዱ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 года назад +3

    አጭር ባልሆነ ደስ የሚል ክርክር

  • @user-nq8um6oo4w
    @user-nq8um6oo4w 6 месяцев назад

    👌❤❤❤❤❤❤ጀግና ኡሥታዙና

  • @dhgfjh
    @dhgfjh Год назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የመጨረሻውን የሰማ የሚገርም መልስ

  • @yasminabubeker6730
    @yasminabubeker6730 2 года назад +2

    Masha Allah yegna jegna bertalin

  • @abdulkarimjomayel
    @abdulkarimjomayel Месяц назад

    ما شاء الله تبارك الله الله يوفقك يا شيخ محمد الله يعينك

  • @zurettube638
    @zurettube638 2 года назад +1

    ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅ በውነት እውቀት ኢልም ተሁሉም በፊት ሢቀድም እንደት ያምራል ያረቢ እውቀትን ለግሠን ዚድ ና ኢልማ

  • @abdulmaliksani2163
    @abdulmaliksani2163 2 года назад +3

    Masha allahe ustaz

  • @chfi1510
    @chfi1510 2 года назад +2

    አስለሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ ወንድም ማሻአላህ አብሽር ቁርአንን አውቆለሊሎች ማሳወቅ አላህ በዱንያም ባሄራም ያስመችህ

  • @user-ou4vh4nc4t
    @user-ou4vh4nc4t Год назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይቀበልህ አላህ ያግዝህ

  • @user-nu9xf1ds3r
    @user-nu9xf1ds3r 4 месяца назад

    አላህ ይጠቢቅህ እስታዝ

  • @Abenezer422
    @Abenezer422 2 года назад +3

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በጣም ወሳኝና ብዙወችን ያስደናገጠ ጥያቄ ነዉ የጠየካዉ ለሌላም ጊዜ በዝህ ሪዕስ እንጠብቅሀለን
    እውነት ሁሌም አሸናፊ ናትና በርታልን

  • @cgf8399
    @cgf8399 Год назад

    ያአላህአተዉከክፍነገርጠብቃችዉኡስታዙቻችንንን አልሀምዱሊላሂ በስላምተለየ ልቤንጨንቆኝነበር ኡስታዝ አላህይጠብቅህያርብብብብ።

  • @mounahussein9155
    @mounahussein9155 Год назад

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @Samera-cn1mw
    @Samera-cn1mw Год назад

    ኡስታዜ አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад

    አህለን ኡስታዛችን ረጅም እድሜና ጤና

  • @hasenjemil572
    @hasenjemil572 Год назад +1

    ማሻአላህ አብሺር ወንድማችን
    አላህ ይጠብቅህ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 7 месяцев назад

    ኡስታዝነ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Год назад

    አላህ ያቆየወት የኔአባት

  • @kewenyareshd9847
    @kewenyareshd9847 Год назад

    ጠንክር ኡስታዝ እነሱንም አላህ ይምራቸው

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Год назад +1

    ጀግና አባታችን አሏህ ይጠብቅልን