ለከፈረው አህባሽ የተሠጠ ምላሽ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 316

  • @hanamam
    @hanamam Год назад +28

    ቁርሃን አንብቦ ለመረዳት ልብ ይጠይቃል ።ልብ የሚሰጥ አንድ አላህ ብቻ ነው። አላሁም ይቅር በለን ።መጨረሻችንን ያሳምረው።

  • @KokiyaTilahun
    @KokiyaTilahun Месяц назад +1

    ☝️አላሁ አክበር

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Год назад +60

    ኡስታዜ የአላህ ጥበቃ አይለይክ የኛ አንቂ እህት ወድሞቼ ለኡስታዝ መኪና ለመግዛት እየተዋጣ ነው ተሳተፉ እዳያመልጣቹሁ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ እሱ ለነብሱ ሳይሳሳ ነው ለእስልምና እየታገለ ያለው ኡስታዝ እዚህ ሂድ እዛ ሂድ የምንለው እቤታችን ተቀምጠን ሼም ነው በትራንፖርት ነው የሚቀሳቀሰው እሱም እኮ ቤተሰብ አለው ተሳተፉ በጫር ግዜ መኪና ይገዛለት ሌላ ሀገር ኡስታዝ ቢሆን በጥበቃ ነው የሚቀሳቀሰው 🙏👍🥰

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +2

      ትክክል ኢንሻ አላህ

    • @user-dg6wq1cg5g
      @user-dg6wq1cg5g Год назад +1

      ኢንሻአላህ ❤❤

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Год назад +4

      ይሄ መኪናኳን እሚገዛለት ሲጠፋ ወላሂ ጀግና ነወ ቤተሰብ እያሰተዳደረ በያካባቢወ እዬዞረ

    • @samirakader1084
      @samirakader1084 Год назад +9

      @@dohadoha8116 ወላሂ ያሳፋራል በአንድ ቀን በሁት ቀን ተረባርበን ሊገዛለት የሚገባ መኪና እዲህ ሲጓተት ያሳፍራል ሆድ ያስብሳል ወላሂ 😓 ያልተነገረለት የእስላም ጀግና ነው

    • @fatmah1115
      @fatmah1115 Год назад +3

      እንሸአለህ ዝግጁነን ቤት በኩልነዉ ያምሰበሰበዉ መለቴ አድረሽ

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ Год назад +12

    ኡስታዜ ላንተ ቃላት የለኝም ወላሂ አላህ ይጠቦቅህ ይጨምርልህ መልካም ስራህን ይውደድልህ አላህ በዱኒያም በአኼራም ከፍ ያለ ደረጃ ይስጥህ ያረብ

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Год назад +14

    እኛ እኮ አላህ ካላዘነልን በሆዳችን የያዝነውን ሰገራ እንኳን ስንት ስቃይ ውስጥ ይከተናል: ኧረ ሰዎች ሆይ አላህን ፍሩ/እንፍራ ዱኒያን የጀመራት እንጂ ማሰቡን አቁሞ የሞተ ማንም የለም: አላህ ይዘንልን

  • @jamilahremeto5224
    @jamilahremeto5224 Год назад

    ኢስትዚ አለህ ይጠበቅህ ጅግና አለህ መጨረሻችን የሰመርን የረብብብ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Makiyabintkasim-w8p
    @Makiyabintkasim-w8p Год назад +3

    ሱብሃነሏህ አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ።

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 Год назад +8

    አልሀምዱልለሂ ሙስልም አሪገክ ፈጠሪከኝ ሙስልም ሆኜ ግደለኝ ኢለሂ መጨራሸዬንም አሰምሪልኝ🙏🙏❤🇪🇹

  • @zahraman3278
    @zahraman3278 Год назад +3

    አለሁ ሙስተአነ የአለህ ህደየ ስጠን

  • @fatmah1115
    @fatmah1115 Год назад +11

    ያረብ ኡስተዞቻችና ኡለማዎቻችን አንታ ጣብቅልን አብዛልን አንሱርና ያረብል አለሚን

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm Год назад +8

    ያ ረብና አደራህን መጨረሻሄን አሳምርልኝ😢😢😢

    • @مريم-ج7ب7ث
      @مريم-ج7ب7ث Год назад +1

      አሚንንንንያረብ ግዜው የስፈራል የመጨራሸው ዘመን መጣ መሰለኝ

  • @mmoo3118
    @mmoo3118 Год назад

    جزاك الله خيرا
    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
    ሸር ላይክ አድርጉ

  • @umuAbdaallah
    @umuAbdaallah Год назад +1

    አላህ ይጠብወቅህ

  • @BINTYIMAMtube2223
    @BINTYIMAMtube2223 Год назад +10

    ኢናሊላሂ ወኢናአለይሂራጀኡን አሏህ ሆይ በመንገድህ ላይ ሆኘ እንጅ እንዳትገለኝ ያረብ

  • @assaJod-y7y
    @assaJod-y7y Год назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ባለህበት

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Год назад

    ውስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Год назад

    ኡስታዝ ኡንካኒ ደህና ማጣቹሁ
    ለአላህ ይዛንልህ

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 Год назад

    ባረከሏህፊክ ኡስታዝ

  • @smarian8817
    @smarian8817 Год назад

    ጀዝክ አለሀ ኡስተዜ

  • @umumedinatube7097
    @umumedinatube7097 Год назад

    አህለን ኡስታዝ አለህ ይጠብቅልን

  • @ejigayehuyimer5256
    @ejigayehuyimer5256 Год назад +2

    I like your confidence ማሽአላ❤❤❤☝

  • @ffch2107
    @ffch2107 Год назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጁኡን ጌታችን ሆይ መጨረሻችን አንተ አሰምርልን ከኢስልምና ወደ ኩፍር ያአሏህ እኔንም መላ ቤተሰቦቼንም ኡስሊሙንም ኡማ በሱና ለይ ቀጥ ያሉ ከክደት አንተ ጠብቀን

  • @salasala5700
    @salasala5700 Год назад

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 Год назад +3

    አለሑመ ያሙቃልበል ቁሉቢ ሰቢት ቃልቤ አለዲንክ። ያረቢ ሙስልም አድሪገህ አንዳ ፈጠሪከኛ ግዳለኝ። ኡስታዙነ። ጀዘኩሙለከይረን። አለሕይጠቢቅህ

  • @emuhiba8368
    @emuhiba8368 Год назад

    ማሻአሏህ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @seaduafirasa5609
    @seaduafirasa5609 Год назад

    Mashaallah Ustazachil Allah ytebikilin

  • @assajod5093
    @assajod5093 Год назад +3

    ያረብ በላኢላሃኢለላህ መገድ ውሰደኝ አዛኙ አደራህን

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Год назад +11

    አላህ ከኩፍር ይጠብቀን በራህመቱ

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Год назад +3

    ላ ኢላሀ እላ አላህ👀☝

  • @Mereym9296
    @Mereym9296 Год назад

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Год назад +7

    ያ አላህ መንገዴን ቀጥ አርግልኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ 😢😢😢

  • @zeharaahmed7771
    @zeharaahmed7771 Год назад +6

    አለማወቅን አለማወቅ ትልቅ ክስረት ነው አሏህ ሆይ ከክደት ጠብቀን

  • @AbdilAziz-m2o
    @AbdilAziz-m2o Год назад +1

    አለህ ይጠብቀቹ እድሜያቹን አለህ የሪዝምለችሁ ኡስታዘችን

  • @ShemsiaAbdella-rw4gs
    @ShemsiaAbdella-rw4gs Год назад +1

    አሏህ ይጠብቅልን

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Месяц назад

    እድሜ ጤና ይስጥህ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይተ ነበር ቪዲዮውን ጨርሼ ነው የያውት በርታ ኡስታዝ ቃለት የለኝም መልካም ስራህን በዱንያም በህራም ይክፈልህ አላህ በርታ ብርታትን አላህ ይጨምርልህ

  • @علحمداللهعلكوليحال

    جيزاك الله خير يا شيخ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Год назад +1

    ኡስታዙና አላህ የህፈዝኩ እድሜ ይስጥልን🙏

  • @sikosilo6351
    @sikosilo6351 Год назад +5

    ያረቢአላህ ይጠብቀን አላህ ሆይ ሙስሊምአድርገህ እደፈጠርከኝ በኢስላም ግደለኝ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራሀቸው ባሪያወችህ አድርገኝ ያረብ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Год назад +3

    አለህ መጨረሸችን ያሰምርልን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    አላህ ይጠብቅልን ውዱኡስታሳችን አላህ መልካምስራህንም ይቀበልህ

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 Год назад +1

    SubhanAllah Allah ymelish ante murted

  • @khairioibrahim4586
    @khairioibrahim4586 Год назад +1

    Alahuwakebrr 🌹🌹🌹

  • @zahraman3278
    @zahraman3278 Год назад +5

    ሀስቢ አለሁ ወንመል ወኪል ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ

  • @NesruHussen-qy5yg
    @NesruHussen-qy5yg Месяц назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጣቹሁ እሺ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Год назад +1

    አልላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @SikoSilo-pv8mi
    @SikoSilo-pv8mi Год назад +2

    ያረብ ከጥመት ባንተ እጠበቃለሁ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +2

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ ከጥመት አንተው ጠብቀን ያረብ ሂዳያውን ይስጠው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +2

    ረጅም እድሜና ጤና ኡስታዛችን

  • @bilalmaydo
    @bilalmaydo 2 месяца назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህም ይጨምርሎት

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀግናችን ጀዛክላሁ ኸይር በርታልን አብሽሪ❤
    አላህየ ቀጥተኛውን መንገድ ከእቲቃማ ጋር ይወፍቀን

  • @fetiyakedir5453
    @fetiyakedir5453 Год назад +2

    እየቀጠፈ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @meekham2590
    @meekham2590 Год назад +1

    ያኢላሒ ቁሰታዛችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ademtube8899
    @ademtube8899 Год назад

    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላድኒክ

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer Год назад +6

    እኛንም ፅናቱን ይሥጠን እሡንም ይመልሠው ያረብ

    • @nekutube4870
      @nekutube4870 Год назад

      yes enem kerestyan hognalew ??temesgen -men aynet gera mels new

    • @fehuyoutube
      @fehuyoutube Год назад

      ​@@nekutube4870 መብትህ ነው አላህ ወንድልጅ ከማምለክ ያውጣህ

  • @khairioibrahim4586
    @khairioibrahim4586 Год назад +1

    Alehamedililah 3ala ne3maiselame

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Год назад +1

    ያ አሏህ ጅማሬያችን እንዳሳመርክልን መጨረሻችንን አሳምርልን ከእስልምና ወዴ ኩፋር የሄዴ አለ እንደ

  • @AbayAwol-rf3nb
    @AbayAwol-rf3nb Год назад

    አላህ ይጣብቅህ ኡስታዛችን

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Год назад +3

    አላህ ይጠብቀን ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና የብዘልህ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 7 месяцев назад

    ያአሏህ መጨረሻችነን አሳምርልን ያአሏህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Год назад +4

    አላህ ይጠብቀን ከብርሀን ወደ ጨለማ ከመግባት

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Год назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይቀበልህ መልካም ስራህን ይዉደድልህ ሁላችንንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @EilyasHamdal
    @EilyasHamdal 6 месяцев назад

    አልሃምዲሊሂ ሙሱሊም ለርግኝ❤❤❤

  • @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
    @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ 2 месяца назад

    አሰለሙአለይኩሙ ወረሀመቱለህ ወበረከቱህ ኡሱተዝ አላህ ይጠብቆክ

  • @hawwiikoo
    @hawwiikoo Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሙስሊም ላይሆን ይችላል እኮ ዎገኖቸ አጥኒቶ ይሆናል ከፍሮም ከሆኔ አላህ ህዳያ ይስጠው
    ያራብ ከውርደት ጠብቀን
    ኡስታዙና አላህ ሱብሀነሁ ወተአላህ ከነበተሰብችህ ይጠብቅህ
    ጀዛከላህ ወከይር

  • @halimo1255
    @halimo1255 Год назад +2

    ሱባሀና አላህ ከአላህ ሌላ ጌታ የት ነዉ ያለዉ አላህ ሆይ ስንኖር በያቅን ስንመት በሻዳ አርግልን ጀዛክ አላህ ከይር ኡሱታዛችን የፈረገጠዉንም አላህ ይመልሰዉ

  • @جميلةمحمد-س4م
    @جميلةمحمد-س4م Год назад +1

    سبحان الله العظيم
    አላህ አታዋርደን ቀጥተኛውን
    መገድምራን አፅናን ያረብ😢
    አኼራውን ለዱንያሸጠ አላህይጠብቀን

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 7 месяцев назад

    ስቡሓናላ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ያላሀ መጨረሻችን ኣሰምርልን😢😢😢😢

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Год назад +2

    አላህ ሆይ ሙስሊም አርገህ እደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ ያኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወልን ውስታዙና

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Год назад +3

    አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ ከአዱኒያ ፈተና ጠብቀን ያ ሙንቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ ኣላ ዲኒክ

  • @HusseinMohammed-qb1vp
    @HusseinMohammed-qb1vp Год назад

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ድምፅ ጥራት ቢስተካከል አሪፍ ነው

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl Год назад +1

    አላህ የጨረቃ ጣኦት ነው😭😭😭😭

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Год назад +2

    ሱብህንአላህ ሰዎች ግን ሆዳቸውን ሲወዱ የሚሰሩትን ፈጽሞ አያውቁም አጂብ ነው አላህ ይዘንልን በራህመቱ

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 Год назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ እነሱ የሚናገሩት እና የማያቀርቡት መረጃ ሁሉ እርስ በራሱ የሚጋጭ ነዉ አልሀምዱሊላህ ቁርአን ጥርት ያለ የማይደለዝ የማይሰረዝ አላህ የሚጠበቀዉ ለሁሉ ነገር መልስ ያለዉ አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ቁርአን መመሪያችን ነዉ አልሀሜዱሊላሂ አላኒእመተል ኢስሊም

  • @AbdulhadiHayradin
    @AbdulhadiHayradin Год назад +3

    መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ZainabMohammed-k3u
    @ZainabMohammed-k3u Год назад

    ኡስታዚ እመን ያለዉ የታደለዉ ያምናል የዘጋበትምአደዬ ከመሀል አደዬ ጫፍ ዘላል ለማንኛውም ይከፈትላቸዉ ለኛም አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረበ ኡስትዜም አላህ ዲሚወቱን ያሬዝመዉ

  • @emuhiba8368
    @emuhiba8368 Год назад +2

    አሏህ ይጠብቁን አሏሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራሀን በሀላ አታጥምን ውቀትን ስጥን ያረብ😢

  • @ymiftawakamilaymftaw545
    @ymiftawakamilaymftaw545 Год назад +2

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ ረበና ይጠብቅህ ለሁላችንም ሂዳያውን እና እውቀቱን ይስጠን

  • @SayediademiSaeydiademi
    @SayediademiSaeydiademi Год назад

    አሠላሙአለይኩም፡ኡዝታዛችን፡ቨሕ፡መሐመድ፡አላሕ፡ይጠብቅሕ፡ሌላው፡ይሕ፡ሙርተድ፡እምነት፡የለሽ፡፡በቆሸሸ፡አፉ፡ስለቁርአን፡ሢናገር፡አያፍርም፡ዎላሒያሣፍራል፡ሠይድ፡ነኝ፡ወላሑአለም

  • @hamdiyamaryam3213
    @hamdiyamaryam3213 Год назад +1

    Allahuakber YaAllah Ketimat tebiken

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ

    የኛ ጀግና ኡስታዝ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Kemileethiopia-ji7hs
    @Kemileethiopia-ji7hs 2 месяца назад

    መሻአለህ አለህይጠቢቅሂ🎉🎉🎉

  • @JmailMohammed
    @JmailMohammed Месяц назад

    ያረብመጨ ረሻቺንንአሣምረዉ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن Год назад +5

    አሰቶፊረላህ ያረብ ጠሞከማጥመም አተጠብቀን ያረብ

  • @shamsshamsya1542
    @shamsshamsya1542 Год назад

    ላኢላህኢላህ መሀመድ እረሱልላህ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Год назад +2

    ኢሻአለህ ወላሂ አወተን እንገዘለተለን አላህ የግዘን እንበርቷ❤❤

  • @HdhdhHdud-nf2or
    @HdhdhHdud-nf2or Год назад

    ኡስታዝ ፈጣሪና ፍጡርንኮ ለይተዉ አያዉቁም ከእንስሳት አይሻሉምኮ እረ የባሱናቸዉ ።አላህ ይጠብቀን

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም Год назад +1

    አላህ ይዘንልን ላሀወለዉላ ቁወቱላቢላ

  • @Lubabamoa-x7y
    @Lubabamoa-x7y 5 месяцев назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Год назад +3

    ሡበሃን አሏህ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ እረ ወደወሎም ሂዱ በተለይ ሀይቅ አካባቢ

  • @amin7036
    @amin7036 Год назад

    አላህ ይጠብቅህ እውቀትንም ይጨምርልን

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Год назад

    ቁረአን ሐቅ መሖኑን ያውቃሉ እሥቲክባራ ኩፍረ

  • @madenamadena1317
    @madenamadena1317 Год назад +1

    ያረቢ አላህ ሂድያ የሰጠዉ ይሰጠን እያወቁ ማበድ ኢህነዉ እዴ እኛ መች ቀተዉራት በኢጂል ጋድን እናምናለን አለሀምዱሊላህ ሁሉንም የሚገሰፅ ቁዱስቁረአንቅቻነዉ አለሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሳላም ቁረአን ማለት አይደለም ሀይማኖታዊ ሰለሳይስ ሰለአለም በሰረአት ያሥተምራል ለተማረበት ሰዉ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Год назад

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅወ ያረብ

  • @ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ
    @ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ 11 месяцев назад

    አላህ ሆይ ቀጥተኛውን ምንገድን ምራን ያረብ

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Год назад

    አለህ ይጣብቅህ ኡዝተዝ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Год назад +2

    ወአለይኩም ሰላህ አህለን እስታዙና የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ወንድማችን

  • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ

    ሰወደህ ❤❤❤❤❤❤

  • @HdhdhHdud-nf2or
    @HdhdhHdud-nf2or Год назад

    ጀዛክአላሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ያህደን ሡባሀንአላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад +1

    አላሁመ ኧህዲነ መንኸዴት ንገርልን አስተምራቸዉ ዉስታዜ አላህ ይጠብቅልን

  • @rawdaahmed3643
    @rawdaahmed3643 Год назад

    ኡስተዝ፡አለህይጠብቀወትያአለህ፡እገዘሁሌም፡አይለዮት