Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔም ቦታዉን መሙላቱ ነዉ የሚከብደኝ
ሹክረን ጀዛኪላሁ ኸይረን ሀቢበቲ ወላሂ እደት አድርጌ ላሰቀንስ ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር ድንገት አገኘሁሸ
ወላሂ በጣም ጠቅመሽኛል ወላሂ🙏❤አላህ ሚጠቅምሽን ነገር ይወፍቅሽ☝
አሚንንንን ያረብ 🌷
@@jamineimtube5522 ጀሚላ መልሽልኝ
@@jamineimtube5522 እንደምትምልሽልኝ ተስፍ አደርጋለሁ በካሽ እንቢይ አለኝ ሌላ አማራጭ ነው የሚያስመርጠኝ አልቻልኩም???
@@أممانيساانشاالله ምን ልመልስልሽ ውደ❓❓
@@sarahsarahsarah3389 የስንት ብር ነው እቃሽ ❓
Waww yene እህት በጣም አምሰግናለሁ ወላሂ ምርጥ ሰው ነሽ ውዴ እኔ አማት ሆነኝ ማጥላብ ke jamarku ውዴ ሹክረን
አፍወን ወደ 💋💋💋
የኔደሞ ኮዲጨምሬ ስልከው ብርጭምርነው የሚያደርገው ባአላህ ንገሩኝ
ጎበዝ በርቺ
እናመሰግናን❤❤❤
አረ በረካ ሁኝ እህት❤ እናመሰግናለን ውዴዋ❤❤❤❤🙏
ውድጠለብሺእደ❤❤❤
በጣም አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏
እሽ እህት እኔ ደሞ ብሩ በሳኡዲ አደለም የሚለው( $ )እደዚህ ነውየሚለው የሳውዲ ይህነው SR እደዚህ አይልም አሰረጆን
$ ከሆነ በዶላር ነው አፑን አጥፊእና እንደገና አውርጅ
,,እህቴ ኮድ በየቀኑ ከተቀየረ እደት ነው እምናገኘው
እናመሰግናለን ውዴ በርቺ እስኪ እሞክረዎለሁ. 😘😘😘😘
ሞክሪው ይሰራል ኢንሻአላህ 🌷🌷
ኮዱን ከየት ነዉ የምታዉቁት
እናመሰግናለን ። ልክ ብለሻል እኔ መረጠ ነዉ ቤተሰብ የማደርገዉ በርቺ ጠንክሪ
አመሠግናለሁ ውደ የድስካውንት ኮድ እዛው ሸኢን ውሽጥ ይለቃሉ እና እስናፕ ቻት ተጠቃሚ ከሆንሽ በዛም ይለቀቃል ብለዋል
ተባረኪ❤❤
አድራሻ ከሞላን ቡሀላ ነውዴ ዲስካውት ምን ጠይቀው ስላልገባኝ ነው የገባችሁ አስረዱኝ ውዶቼ የማዳም ቅመሞች❤
እና እሷን ከመለማመጥ በካሽ ከፍየ መግዛት ከአንቺ በደንብ ልማርና
እኔ በmነው የምመርጠው m የወፍራም ነው የቀጠለ??????
የቀጭንነው@@mybrazersister
እኔ ጥያቄዬ ኮዱን በየቀኑ አዲስ ሲለቁ የቱ ጋር ነው ቦታው ምናገኝበት
እናመሠግናለን
ማሻአላህነውስራሽውደ እስኪ የኑን ኮድንገሪን ጀሚላየ
ሰላምሽ ይብዛ እህታለም ስወድሽ ስልክሽን ተባበሪኝ በውስጥ እፈልግሽ አለሁ
የኔዉድ ኮድ የትአ ካባቢ ነዉ እም ናገኘዉ መልሽልኝ
ለኔ ጥለቢልኝ ጂዳ ነኝ ብሩን እልክልሻለሁ ማማየ በተረፈ በርቺ አላህ ካችጋ ይሁን
አንቺ ብትጠልቢ አይሻልም
ጎበዝ ማሻአላህ
የኔ እየጨመረ ተቸገርኩ እማ
ሰላምሽ ይብዛ ማማ ኮዱን በየጊዉ የሚገኝዉ እንዴት ነዉ
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ተባረኪ
አሚንንን
ጉበዝ ጁጁዬ
እናመሰግናለን አሁን ይሰራልዴ
እባከችሁ መልሱን ድሮ እንደዚህ ነበር አሁን ግን እብ አለን መጀመርያ ስልክ ቁጥር ነው የሚጠይቀው ችግሩ ምንድነው ነው?
Wealeyki selam werahmetullahi weberekatuh ahlen mama berchi belike metchalew wedenem ney
Thank you sister
Mama endat new mawerachew lebesu ena chamaw telakebegn teleba nebar matolegnal shuferun sanageraw enasun awer alegn endat new yemalesulegnal
ሁቢ መጥቻለሁ ❤️🙏
አመሠግናለሁ ውደ
ኧረ ውደ እኔ አይመጣልኝም መቀነሻው በይት ነው የገባሺው የገባቹህ አስረዱኝ በአላህ
ጀዛኪላህ ኸይር ውድ መጥለብ ስፈልግ አረቦቹን ነበር የማስጠልበው ባለፈው ራሴ ልጠልብ ፈልጌ የሆነ ፎርሙላ ሁለት ቦታ እምቢ አለኝና አሁንም የምፈልጋቸውን እያጠራቀምኩ ነው ኢንሻ አላህ እጠልባለሁ
እሽ አጠላለቡ አለልሽ እምቢ ካለሽ
@@jamineimtube5522 እሽ ማማየ የምፈልገውን ልጨርስ የተወሰነ ነገር ነበር ያልገባኝ ገብቶኛል አየሁት
በርች እህቴ
ውድ ብሩ በዶላር ሁነብኝ እደት ነው በርያል ማረግ የሚቻለው እባክሽ እዲመልሽልኝ
ቪድወ ሰርቻለሁ ገብተሽ እይው
ጥለቢልኝ በአላህ
Xalibee neber Gen Almetalingii kodiim alakulingii
እኔግ ኮዱን ጨምሬ ጨመረብኝ ለምነው
ሽኩረን እህት🎉🎉🎉
የኔ ከሸ የሚለዉ መች ይሰራል እዴት ላርግ በናትሸ መልሸልኚ
ለምንድነው ብሩ ከኔ ጋር አስራ ምናምን የሆነው ካንች ገር ስልሳ ሰባ የሚሆነው
amesegenalew
ጎበዝ ነሽ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔ ያለሁት ሹምራን ነው ያመጡልኛል ሁቢ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሹምራ የት ነው ውደ አላወኩትም
@@jamineimtube5522 እሽ ዲራ ም ይባላል
ሠላምሺ ይብዛ እህታችን በርቺ ጥያቄዬን መልሺልኝ የጠለብኩት ዋጋው287 ነው ግን 303ነው የሚለኝ ጨመረብኝ እንዴቶ ላርገው
22.50 የሚሽዋር ይጨምራሉ።
ሳይዝ እዴት ልቀይር በናትሽ መልሽልኝ ሰብ አርጌሻለሁ
በአላህ በውስጥ አስረጅኝ ምኑም አልገባኝ ሲጀመር ልክ እዳች አይመጣልኝም
ነይ
አመሠግናለሑ
ዋጋው በዶላር ሆነብኝ እደት ልቀይረው😢
ስላም ጀሚላ
ሠላም
@@jamineimtube5522 ዋለይኩም ሰላም
ሽኩረን ለኪ ጀሙ
አፍወን 🌷
Barech ses😘😘😘😘
እህት በርች
መርሀባ አመሠግናለሁ
የኔ የካሹ አልሰራ አለኝ እደት ልጥለብ የምፈልገው በካሽነው
እሽ ኮዱ የቱጋር ነው የሚገኘው
ኮድ እንዴት ነው ሚታወቀው ማንኛውም ቁጥር ነው
ከኑን ስጠልብ ዋጋ ብዙ ጨመርብኝ እንዴትነው ማስቀነሻው ማለቴ የጠለብኩት እቃ 86 ነበር ግን ቶተታሉ ላይ 104 ሆነ
ኮዱን እዴት ማወቅ እችላለን ሲቀየር ???❤❤❤❤
ስትገቢ መግቢያው ላይ አለልሽ
እኔ ገና አሁን ነው መከራ ገኘው ተባረኪ እረ
አሚን
የኔ ውድ እናመሰግን
አመሠግናለሁ
ሀቢብቲ በአላህ አይተሽ እንዳታልፊኝ በስህተት ተጠለበብኝ እንዴት አድርጌ ነው ካንሰል የማደርገው በይ ቶሎ ንገሪኝ ከቻልሽ
ውደ ከንስሌ አላውቅም ግን ሲደውሉልሽ ካንሰል በያቸው
አታስረዝሚ
የት ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ እና እኔምልሽ ልብስ ጠልቤ ነበር እና ኣንድ ግዜ ተደውለልኝ ነበር ከዛ እኔ ኣላነስሁትም በሃላ ስደውል ኣይሰራም በመሰጅ ልከው ማንሳት እምቢ ስለልሽ ተመልሰዋል ብለውኛል እና እንዴት ልመልስው እባክሽ ይሄን ጥያቄ መልሽልኝ
መልሸለኝ እሰኪ ይህ ምድነው
ወርቅ መጥለብ ፈልጌ አይመጣልኝ አለ
እመሠግናለሁ እህት ጥሩ ትምህርት ነው ሴትዮየ ጠልባልኝ በእሷ በባንክ ካርዶ ግን ዋጋው ቅናሺ አላሳየኝም በዛው በእቃየ ዋጋ ነው የመጣልኝ በጣም ነው የታዘብኳት ከሁለት መቶ በላይ ሺኢን ከአራት መቶ በላይ ኑን ላይ ነበር ወላ ሀድያ ወላ ቅናሽ የለውም ግ በእዛው በዋጋው ነው የመጣልኝ አልሀምድሊላህ እና እህት ለትምህርትሺ ሺኩረን እራሴ ው አሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ ያንቺን ጠሪቅ አይቸ
ቀላል ነው እደሚገባሽ ተስፋ አደርጋለሁ ያልገባሽን ጠይቂኝ ቤተሠብ ሁኒ
እሺ አህት አድናቂሽ ነኝ: ጥያቄየንእንደምትመልሺልኝ እርግጠኛ ነኘ ለሙከራ ብየ ጠልቤ ሁሉንም አስተካክየ ጨርሼ ቸክ አውት ስለው ሳውዲ አረቢያ ኢሜልፓስወርድ ኮድ ነው የሚመጣው እና እንደት ልሙላው እህት??እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት
እሽ እህቴ አመሠግናለሁ አሞላሉን በተመለከተ ቪድወ ሰርቻለሁ ባለፈው ግቢና እይው
በርቺ
መርሀባ
እህት በአላህ መልሸረልኝ ኮዱን ስጨምር ይጨምርብኛል ለምን ነው
እደት 😳😳😳እኔ አጋጥሞኝ አያውቅም
የnoon ስሪልን ማማየ
ኢንሻአላህ
ዉዴ አመሰግናለዉ በጣም ስፈልገዉ የነበረ ነዉ ግን ጥያቄ አለኝ 200እቃ ከጠለብኩ አይመጣም ማለቴ ጀርበሽዋል
30ሳም ይሁን ብቻ ከ1000 አይብለጥ
ዉዶቼ እኔ ሌላ ሁሉ ሞልቼ ኮድና የሞኖርያ ፍቅድ ወይ የመታወቅ ቁጥር ይጠይቀኛል እኔ ዶሞ ሞኖርያ ፍቃድ የለኝም እና እንዴትነዉ እምስተካከለዉ እባካቹ ያወቃቹ ኑገሩኝ።
ከ አንድ ሺ በላይ ብር አትጥለቢ
@@jamineimtube5522 አመሰግናለሁ የኔ ዉድ
እኔ ልጅቷ ስለከፈተችልኝ እስልኳ ላይ ገና ስጠልበው እራሱ ድስካውን ያረጋል ምንም ሳልነካው
አወ አሁን እደዛ ነው
👍👍👍👍
አረ እህቴ Cash እንቢ አለኝ አልከፈተም
አጥፊና እደገና አውርጅው እስኪ
በኢሞ ታገኝኛለሽ ومن يتق الله يجعل له مخرجا ،،ነው እሚለው ተባበሪኝ እማ ማር
yene eht emesegnalehu gn efit lrfit shop lay yalewun cod kehone yemasgebawu 500 birr betach aytelbim wust lay mn wust new cod emigegnewu
ቪድወውን እይው ውደ እስከመጨረሻው
በአላህ እህቴ እዳታልፋኝ በካሺ እቢ አለኝ እደት ላድርገው
ብር አሶት ነው ውዴ ጨምራው ብሩ ትንሽ ካሆነ እሽ አይልም
ከመጀመርያዉ ኣከፋፈት ኣሳይኝ
እናመሰግናለን ውዴ
እንደት እናቃለን ሲቀያየር ኮዱን
የምኑ ኮድ❓
ፎርድል የሚባለውን አፕ ኮድ አሰረጂንኝከቻልሽ
አረ።ቢቀርስ ባይጠለብ አድካሚ ነው እንዳየሁት ከሆነ በዛላይ እንግልዘኛ አልችልም መፃፍ እንደት መሙላት እችላለሁ
ruclips.net/video/1qsi8nEibpQ/видео.htmlይሄን አይተሽ ከተመቸሽ ነይ እጠልብልሻለሁ
እናመሰግናለን ወዴ
🙏
በመጀመርያ ስንጣልብ ይቃንሰል ዎይ በካርድ ከሆናስ ያግድ በመዳም ስልክ ናዉ ማሆን ያለበት ማልሽኝ
አወ ይቀንሳል ግደታ በሴትዮሽ ስልክ መሆን የለበትም አንቺው ጀዋል ላይ ከጠለብሽ በኋላ ክፍያ ቦታ ስደርሽ የሷን ካርድ ቁጥር ታስገባለታለች ከዛ ይቆርጣል አንቺ ለሷ አስገቢላት
እኔልብሱጠልቤዋለሁእደትመቀነስእችላለሁውዴንገሪኝ
አትችይም
ኮዱን የት ነው እምናገኘው
እዛው ላይ አለልሽ
ግን ኮድ የቱ ጋ ነው ሚያስቀምጡት
ruclips.net/video/Hj68mEWmuqI/видео.htmlይሄን እይው
ያልሆነንን መመለስ ብፍልግ እዴትነው እስኪመጣ
Akefafetu new yalgebag ehtiy
አከፋፈቱን ቪድወ ሰርቸ ለቅቄአለሁ ገብተሽ እይው
አረ ማማ ሞከርኩኝ ደጋግሜ ግን የፓስፖርት ጠየቀኛ
የጠለብኳትን ቀሚስ አየዋት ግን አልመጣችም 😂 ግን ኮዱን እንዴት ነው የምናገኘው
ኮዱ እንዴት ነው የሚታወቀው
ውዴ ሊላውን ሞልቸ ኢሜል እያለኝ እቤ አለኝ ምን ላድርግ
እስኪ የኔን አሞላል በደምብ ተከታተይው
ችግሩ ሰፈሩን አላዉቀወወም እንጂ እኔማ ሰወች ሳያዩኝ እጠልብ ነበር።
የት ነው እምሰሪው
@@jamineimtube5522 jeddah
@@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ ዝም ብለሸ አንዱን ሰፈር ፃፊ ማለቴ ባለሸበት ቀበሌ ምክንያቱም በሇላ እቃሸን ሲያመጣልሸ ሎኬሺን ላኪ ሰለሚሉ ያመጡልሻል እኔም ከሴትዩየ ሸሽጌ ጠልቤ ብዙ ሰለነበር ካርቶኑን አይቸው ግን ምንም አላለች
አረ ena alchlekubtem
Ehte order confirmation ga dershe be card biyew embi alegn t.g telegram kalesh eza lay lawerash ebakish awkew Des yibelegn atlefign
Ke credit card buhala yalewn sirlgn
አንቺ ካርድ አለሽ(ATM አለሽ እደ በካርድ እሚለውን የተጫንሽው ለማንኛውም 0567860910 ነይ በውስጥ በዋትስና በኢሞ ብቻ መሥመር ሌላ ሠው ነው እሚጠቀምበት
እኔም ቦታዉን መሙላቱ ነዉ የሚከብደኝ
ሹክረን ጀዛኪላሁ ኸይረን ሀቢበቲ ወላሂ እደት አድርጌ ላሰቀንስ ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር ድንገት አገኘሁሸ
ወላሂ በጣም ጠቅመሽኛል ወላሂ🙏❤አላህ ሚጠቅምሽን ነገር ይወፍቅሽ☝
አሚንንንን ያረብ 🌷
@@jamineimtube5522 ጀሚላ መልሽልኝ
@@jamineimtube5522 እንደምትምልሽልኝ ተስፍ አደርጋለሁ በካሽ እንቢይ አለኝ ሌላ አማራጭ ነው የሚያስመርጠኝ አልቻልኩም???
@@أممانيساانشاالله ምን ልመልስልሽ ውደ❓❓
@@sarahsarahsarah3389 የስንት ብር ነው እቃሽ ❓
Waww yene እህት በጣም አምሰግናለሁ ወላሂ ምርጥ ሰው ነሽ ውዴ እኔ አማት ሆነኝ ማጥላብ ke jamarku ውዴ ሹክረን
አፍወን ወደ 💋💋💋
የኔደሞ ኮዲጨምሬ ስልከው ብርጭምርነው የሚያደርገው ባአላህ ንገሩኝ
ጎበዝ በርቺ
እናመሰግናን❤❤❤
አረ በረካ ሁኝ እህት❤ እናመሰግናለን ውዴዋ❤❤❤❤🙏
ውድጠለብሺእደ❤❤❤
በጣም አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏
እሽ እህት እኔ ደሞ ብሩ በሳኡዲ አደለም የሚለው( $ )እደዚህ ነውየሚለው የሳውዲ ይህነው SR እደዚህ አይልም አሰረጆን
$ ከሆነ በዶላር ነው አፑን አጥፊእና እንደገና አውርጅ
,,እህቴ ኮድ በየቀኑ ከተቀየረ እደት ነው እምናገኘው
እናመሰግናለን ውዴ በርቺ እስኪ እሞክረዎለሁ. 😘😘😘😘
ሞክሪው ይሰራል ኢንሻአላህ 🌷🌷
ኮዱን ከየት ነዉ የምታዉቁት
እናመሰግናለን ። ልክ ብለሻል እኔ መረጠ ነዉ ቤተሰብ የማደርገዉ በርቺ ጠንክሪ
አመሠግናለሁ ውደ የድስካውንት ኮድ እዛው ሸኢን ውሽጥ ይለቃሉ እና እስናፕ ቻት ተጠቃሚ ከሆንሽ በዛም ይለቀቃል ብለዋል
ተባረኪ❤❤
አድራሻ ከሞላን ቡሀላ ነውዴ ዲስካውት ምን ጠይቀው ስላልገባኝ ነው የገባችሁ አስረዱኝ ውዶቼ የማዳም ቅመሞች❤
እና እሷን ከመለማመጥ በካሽ ከፍየ መግዛት ከአንቺ በደንብ ልማርና
እኔ በmነው የምመርጠው m የወፍራም ነው የቀጠለ??????
የቀጭንነው@@mybrazersister
እኔ ጥያቄዬ ኮዱን በየቀኑ አዲስ ሲለቁ የቱ ጋር ነው ቦታው ምናገኝበት
እናመሠግናለን
ማሻአላህነውስራሽውደ እስኪ የኑን ኮድንገሪን ጀሚላየ
ሰላምሽ ይብዛ እህታለም ስወድሽ ስልክሽን ተባበሪኝ በውስጥ እፈልግሽ አለሁ
የኔዉድ ኮድ የትአ ካባቢ ነዉ እም ናገኘዉ መልሽልኝ
ለኔ ጥለቢልኝ ጂዳ ነኝ ብሩን እልክልሻለሁ ማማየ በተረፈ በርቺ አላህ ካችጋ ይሁን
አንቺ ብትጠልቢ አይሻልም
ጎበዝ ማሻአላህ
የኔ እየጨመረ ተቸገርኩ እማ
ሰላምሽ ይብዛ ማማ ኮዱን በየጊዉ የሚገኝዉ እንዴት ነዉ
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ተባረኪ
አሚንንን
ጉበዝ ጁጁዬ
እናመሰግናለን አሁን ይሰራልዴ
እባከችሁ መልሱን ድሮ እንደዚህ ነበር አሁን ግን እብ አለን መጀመርያ ስልክ ቁጥር ነው የሚጠይቀው ችግሩ ምንድነው ነው?
Wealeyki selam werahmetullahi weberekatuh ahlen mama berchi belike metchalew wedenem ney
Thank you sister
Mama endat new mawerachew lebesu ena chamaw telakebegn teleba nebar matolegnal shuferun sanageraw enasun awer alegn endat new yemalesulegnal
ሁቢ መጥቻለሁ ❤️🙏
አመሠግናለሁ ውደ
ኧረ ውደ እኔ አይመጣልኝም መቀነሻው በይት ነው የገባሺው የገባቹህ አስረዱኝ በአላህ
ጀዛኪላህ ኸይር ውድ መጥለብ ስፈልግ አረቦቹን ነበር የማስጠልበው
ባለፈው ራሴ ልጠልብ ፈልጌ የሆነ ፎርሙላ ሁለት ቦታ እምቢ አለኝና አሁንም የምፈልጋቸውን እያጠራቀምኩ ነው ኢንሻ አላህ እጠልባለሁ
እሽ አጠላለቡ አለልሽ እምቢ ካለሽ
@@jamineimtube5522 እሽ ማማየ የምፈልገውን ልጨርስ የተወሰነ ነገር ነበር ያልገባኝ ገብቶኛል አየሁት
በርች እህቴ
ውድ ብሩ በዶላር ሁነብኝ እደት ነው በርያል ማረግ የሚቻለው እባክሽ እዲመልሽልኝ
ቪድወ ሰርቻለሁ ገብተሽ እይው
ጥለቢልኝ በአላህ
Xalibee neber Gen Almetalingii kodiim alakulingii
እኔግ ኮዱን ጨምሬ ጨመረብኝ ለምነው
ሽኩረን እህት🎉🎉🎉
የኔ ከሸ የሚለዉ መች ይሰራል እዴት ላርግ በናትሸ መልሸልኚ
ለምንድነው ብሩ ከኔ ጋር አስራ ምናምን የሆነው ካንች ገር ስልሳ ሰባ የሚሆነው
amesegenalew
ጎበዝ ነሽ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔ ያለሁት ሹምራን ነው ያመጡልኛል ሁቢ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሹምራ የት ነው ውደ አላወኩትም
@@jamineimtube5522 እሽ ዲራ ም ይባላል
ሠላምሺ ይብዛ እህታችን በርቺ ጥያቄዬን መልሺልኝ የጠለብኩት ዋጋው287 ነው ግን 303ነው የሚለኝ ጨመረብኝ እንዴቶ ላርገው
22.50 የሚሽዋር ይጨምራሉ።
ሳይዝ እዴት ልቀይር በናትሽ መልሽልኝ ሰብ አርጌሻለሁ
በአላህ በውስጥ አስረጅኝ ምኑም አልገባኝ ሲጀመር ልክ እዳች አይመጣልኝም
ነይ
አመሠግናለሑ
ዋጋው በዶላር ሆነብኝ እደት ልቀይረው😢
ስላም ጀሚላ
ሠላም
@@jamineimtube5522 ዋለይኩም ሰላም
ሽኩረን ለኪ ጀሙ
አፍወን 🌷
Barech ses😘😘😘😘
እህት በርች
መርሀባ አመሠግናለሁ
የኔ የካሹ አልሰራ አለኝ እደት ልጥለብ የምፈልገው በካሽነው
እሽ ኮዱ የቱጋር ነው የሚገኘው
ኮድ እንዴት ነው ሚታወቀው ማንኛውም ቁጥር ነው
ከኑን ስጠልብ ዋጋ ብዙ ጨመርብኝ እንዴትነው ማስቀነሻው ማለቴ የጠለብኩት እቃ 86 ነበር ግን ቶተታሉ ላይ 104 ሆነ
ኮዱን እዴት ማወቅ እችላለን ሲቀየር ???❤❤❤❤
ስትገቢ መግቢያው ላይ አለልሽ
እኔ ገና አሁን ነው መከራ ገኘው ተባረኪ እረ
አሚን
የኔ ውድ እናመሰግን
አመሠግናለሁ
ሀቢብቲ በአላህ አይተሽ እንዳታልፊኝ በስህተት ተጠለበብኝ እንዴት አድርጌ ነው ካንሰል የማደርገው በይ ቶሎ ንገሪኝ ከቻልሽ
ውደ ከንስሌ አላውቅም ግን ሲደውሉልሽ ካንሰል በያቸው
አታስረዝሚ
የት ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
እና እኔምልሽ ልብስ ጠልቤ ነበር እና ኣንድ ግዜ ተደውለልኝ ነበር ከዛ እኔ ኣላነስሁትም በሃላ ስደውል ኣይሰራም በመሰጅ ልከው
ማንሳት እምቢ ስለልሽ ተመልሰዋል ብለውኛል እና እንዴት ልመልስው እባክሽ ይሄን ጥያቄ መልሽልኝ
መልሸለኝ እሰኪ ይህ ምድነው
ወርቅ መጥለብ ፈልጌ አይመጣልኝ አለ
እመሠግናለሁ እህት ጥሩ ትምህርት ነው ሴትዮየ ጠልባልኝ በእሷ በባንክ ካርዶ ግን ዋጋው ቅናሺ አላሳየኝም በዛው በእቃየ ዋጋ ነው የመጣልኝ በጣም ነው የታዘብኳት ከሁለት መቶ በላይ ሺኢን ከአራት መቶ በላይ ኑን ላይ ነበር ወላ ሀድያ ወላ ቅናሽ የለውም ግ በእዛው በዋጋው ነው የመጣልኝ አልሀምድሊላህ እና እህት ለትምህርትሺ ሺኩረን እራሴ ው አሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ ያንቺን ጠሪቅ አይቸ
ቀላል ነው እደሚገባሽ ተስፋ አደርጋለሁ ያልገባሽን ጠይቂኝ ቤተሠብ ሁኒ
እሺ አህት አድናቂሽ ነኝ: ጥያቄየንእንደምትመልሺልኝ እርግጠኛ ነኘ
ለሙከራ ብየ ጠልቤ ሁሉንም አስተካክየ ጨርሼ ቸክ አውት ስለው
ሳውዲ አረቢያ
ኢሜል
ፓስወርድ ኮድ ነው የሚመጣው እና እንደት ልሙላው እህት??እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት
እሽ እህቴ አመሠግናለሁ አሞላሉን በተመለከተ ቪድወ ሰርቻለሁ ባለፈው ግቢና እይው
በርቺ
መርሀባ
እህት በአላህ መልሸረልኝ ኮዱን ስጨምር ይጨምርብኛል ለምን ነው
እደት 😳😳😳እኔ አጋጥሞኝ አያውቅም
የnoon ስሪልን ማማየ
ኢንሻአላህ
ዉዴ አመሰግናለዉ በጣም ስፈልገዉ የነበረ ነዉ ግን ጥያቄ አለኝ 200እቃ ከጠለብኩ አይመጣም ማለቴ ጀርበሽዋል
30ሳም ይሁን ብቻ ከ1000 አይብለጥ
ዉዶቼ እኔ ሌላ ሁሉ ሞልቼ ኮድና የሞኖርያ ፍቅድ ወይ የመታወቅ ቁጥር ይጠይቀኛል እኔ ዶሞ ሞኖርያ ፍቃድ የለኝም እና እንዴትነዉ እምስተካከለዉ እባካቹ ያወቃቹ ኑገሩኝ።
ከ አንድ ሺ በላይ ብር አትጥለቢ
@@jamineimtube5522 አመሰግናለሁ የኔ ዉድ
እኔ ልጅቷ ስለከፈተችልኝ እስልኳ ላይ ገና ስጠልበው እራሱ ድስካውን ያረጋል ምንም ሳልነካው
አወ አሁን እደዛ ነው
👍👍👍👍
አረ እህቴ Cash እንቢ አለኝ አልከፈተም
አጥፊና እደገና አውርጅው እስኪ
በኢሞ ታገኝኛለሽ
ومن يتق الله يجعل له مخرجا ،،ነው እሚለው ተባበሪኝ እማ ማር
yene eht emesegnalehu gn efit lrfit shop lay yalewun cod kehone yemasgebawu 500 birr betach aytelbim wust lay mn wust new cod emigegnewu
ቪድወውን እይው ውደ እስከመጨረሻው
በአላህ እህቴ እዳታልፋኝ በካሺ እቢ አለኝ እደት ላድርገው
ብር አሶት ነው ውዴ ጨምራው ብሩ ትንሽ ካሆነ እሽ አይልም
ከመጀመርያዉ ኣከፋፈት ኣሳይኝ
እናመሰግናለን ውዴ
እንደት እናቃለን ሲቀያየር ኮዱን
የምኑ ኮድ❓
ፎርድል የሚባለውን አፕ ኮድ አሰረጂንኝከቻልሽ
አረ።ቢቀርስ ባይጠለብ አድካሚ ነው እንዳየሁት ከሆነ በዛላይ እንግልዘኛ አልችልም መፃፍ እንደት መሙላት እችላለሁ
ruclips.net/video/1qsi8nEibpQ/видео.html
ይሄን አይተሽ ከተመቸሽ ነይ እጠልብልሻለሁ
እናመሰግናለን ወዴ
🙏
በመጀመርያ ስንጣልብ ይቃንሰል ዎይ በካርድ ከሆናስ ያግድ በመዳም ስልክ ናዉ ማሆን ያለበት ማልሽኝ
አወ ይቀንሳል ግደታ በሴትዮሽ ስልክ መሆን የለበትም አንቺው ጀዋል ላይ ከጠለብሽ በኋላ ክፍያ ቦታ ስደርሽ የሷን ካርድ ቁጥር ታስገባለታለች ከዛ ይቆርጣል አንቺ ለሷ አስገቢላት
እኔልብሱጠልቤዋለሁእደትመቀነስእችላለሁውዴንገሪኝ
አትችይም
ኮዱን የት ነው እምናገኘው
እዛው ላይ አለልሽ
ግን ኮድ የቱ ጋ ነው ሚያስቀምጡት
ruclips.net/video/Hj68mEWmuqI/видео.html
ይሄን እይው