You are the blessed one !!!! But some of the questions from the journalist seems to know about about God’s deed very deeply which is not possible We better listen carefully and believe that our brother told us !!! Watch and see he said The new generation. Try to change everything but be careful the judgement is from Almighty God !!!! I respect and love you all !!!!!!!
They are these who beg for food ,clothes because it is a simple issue for them rather these fathers don't beg for Peace ,love ,joy ,freedom because they own it
This guy is so smart he keeps changing the prediction according to the world market. Leba TENKOY if you were Moses time you would probably stoned to death.
የመምህር ሰለሞን ተሾመ የዩቲዩብ ቻነል
ruclips.net/channel/UCw3yBqkcUTG4G7KxDuX3uyA
ድምፅ አስተካክሉ መሀል ላይ ይጠፋል
ትክክል የበረሐ አባቶች የሚያዩን የማናያቸው አሁንም ያለነው በነሱ ነዉ ፀሎታቸዉ አይለየን አሜን።።ደ
Amen amen amen
እግዚአብሔር። ቸር አባት ነው እንደኛ ሀፅያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን ማስተዋልን ይስጠን!
ፈጣሪ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረቱ ከዚህ አስጨናቂ ግዜ ያሻግረን! ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ህዝብህን አድን
እር መምህር እባክዎ ደህና ነገር ንገሩን
ኑሮአችን ጭንቅ በጭንቅ ነው
እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦችን
ይጠብቃት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን
ሰልሁሉም ነገር
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለኢቲዮጲያ መልካም ዘመን ያምጣል ለህዝቡነም እግዛብሔር ይታደገው ጠላቶ ቾን እግዛብሔር ያሣፍራቸው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤አባታች እግዛብሔር ይጠብቆት እድሜ በጤና ጋን ይስጥልን ኑሩንል 👐👐👐👐
እግዚያብሄር ይቅር ባይ ነው ይቅርታውን ምህረቱን ይስጠን በሀገራችን የገባውን ሰይጣን አጥፍቶ የምንተሳስብ የምንዋደድ ያድርገን ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን ጠብቂ አሜን 🙏🙏🙏
ሙዚቃው: ቢቀር: ይመረጣል:: አመሰግናለሁ
ተባረኩ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ከመቅሰፍቱ ሰውረኝ፤ሰውረን!!!
እግዚአብሔር እኮ ለኚህ አባት ብቻ አይደለም ያለዉ ወይም የሚታመነዉ ሁላችንም ልባችን ለአምላክ ብንሰጥ ዘረኝነትን ብንተዉ የሰዉን ልጅ እንደሰዉ ብናየዉ እኔ ብቻ ብለን ባንገበገብ ለሁላችንም ይገለጣል በጣም እምትገርሙት አምለክ እንዴት እንዲህ ይላል የምትሉት ይገርማል ልቦና ይስጠን
አባታችን ጸጋ በረከቱ ይብዛሎት 🙏
ክቡር መምህር ሰለሞን ትክክልነዎት፣ አሳየሁ ብለው የሚያሳዩ፣ አደረስኩ ብለው የሚያደርሱ፣ አቀረብኩ ብለው የሚያቀርቡ፣ አረዘምኩት ብለው የሚያረዝሙ፣ ሊያቀርቡም ሊያዘገዩም የሚችሉ ፀጋበረከቱ ያሰደረባቸው አባቶች ያሉባት አገር ናት፣ ችግሩ ተናጋሪ እንጂ ሰሚስለሌለነው።
Amen, lehonewum lalhonewum lemihonewum Egziabher kbr msgana ygbaw
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ አረ ህሰባችን ሰላም ሰጥልን በእርግጥ ለጢያታችን ሰለበዛ ከሰሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!
You are the blessed one !!!! But some of the questions from the journalist seems to know about about God’s deed very deeply which is not possible We better listen carefully and believe that our brother told us !!! Watch and see he said The new generation. Try to change everything but be careful the judgement is from Almighty God !!!! I respect and love you all !!!!!!!
ይህ ሰውና የመሳሰሉት ወንዱ እህተ ማርያሞን የሚከተሉና ፀረ ክርስትና
አራማጅ ናቸው ።
ምኞታቸው ከተሳካ ነብይ ነኝ
ካልተሳካ
የበቁ አባቶች ፀሎት አስቀረው
እያሉ ለዩቲዩበሮች ብር
እና ለድንጉጦች ለቅሶ
ሆነው የሟርተኛነትን ስራ ይሰራሉ ።
እባክወ፣አባት፣ፈጣሪ፣ለእርሶወ፣ይገለፅለወታል፣ፀልዩ፣ለሐገር፣ለሕዝብ፣አቤቱ፣ማርልኝ፣እንደሐጢታቸዉ፣ብዛት፣ይቅር፣በላቸዉ፣ብለሑ፣ፀልዩልን፣ለሕዝቡ፣አታሥደንግጡ፣ሕዝቡ፣ረሐብ፣ችግር፣የገረፈዉ፣ነዉ
ሰላም መምህር
ጀምራል መምህርዬ ወደ ኦሮምያ ክልል ያለውን ዘንዶ እንዲቆራርጥልን ቁድስ ሚኬኤልዬ ናናናናናና
ኦሮሚያ ምድር የማያባራ እሳት ይውረድ ያረብ አማራውን በልተው ጨረሱት
@@rahmarahma-ru2zi mereku engi ateragemu yelale yegna geta eyesus keresetos.
@@አንድአፍታወሬጠላሁ አልገባኝም ትንቢቱን ነው የተናገር ነው አንተ ዘንዶውን መርቅ እኛ ግን እናወግዛለን
አባቶችበረከቶይድርበን
መምህር የእርሰዎ ቻናል ብዙ ጊዜ የድምጽ ችግር አለበት፡ በጣም ዝቅ ይልና አይሰማም፡ ቢያስተካክሉት፡ አመሰግናለሁ፡
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝን
አሜን አሜን አሜን አባቴ
በሕይወት ያኖረን እግዝአብሔር ነው እንጅ የበቃ አባት የለም። መጽሀፍ ቅዱስ ስናገር ሁሉም ሀጥአትን ሰርተዋል ፣ የእግዝአብሔርም ክብር ጎሎዋቸዋል ብሎ ከተናገረ ማነው የበቃ ? ለላውንም ማኖር የምችል ?
ዘንድሮ ጨነቀኝ😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን።
amen ke esatu yawtlan
እስትንፍሳችን በእግዚአብሄር እጅ እንጂ በሰው እጅ አይደለም። ይሰማል?
ግንቦት 24 ታላቅ ደም መፍሰስ ይኖራል ያሉት ሰውዬ ደህና ነወት።እባካችሁ ይህን አስማት አይሉት ድግምት አታሰሙን።
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት
እውንት ነው አባቴ በርቱ
Min ezi yemaninim kezetam interview eyaderdgachihu hizbun demonized atadrgut! please you tube nigid tirf lemag gnet sham on you negadewoch endezi mewred betam yasazinal
እየመጡ ህዝብን ከማስፈራራት በህብረት ሆኖ ሱባዔ ገብቶ መሰለይ መልካም ነው እስኪ አባቶች እናቶች ፀልዩ 🥺🥺
የበቁት የብቃታቸዉ ምንጭ ምንድነዉ ?ብቃትስ የሚመዘነዉ በምንድነዉ ??
They are these who beg for food ,clothes because it is a simple issue for them rather these fathers don't beg for Peace ,love ,joy ,freedom because they own it
እግዚያቤር ሰላለ ምንም አትሆንም ኢትዬጲያ አባቶች ሰላሉ ሳይሆን አግዚያቤጠሔር ትኑር ሰላለ ነው
ማንም የበቃ የለም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በሮሜ መልእክት ላይ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” “በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።”
- ሮሜ 3፥24
- ሮሜ 3፥23 ስለዚህ ሰው ብቁ ወይም ጻዲቅ የሚሆን በመስቀ ላይ ተሰቅሎ ተፈጸመ ብሎ በሶስተኛው ቀን ከሙታን የተነሳውን ጌታችንና መድሐኒታችን የሆነውን ክርስቶስን የህይወቱ ጌታ እና አዳኝ አድርጎ ወደልቡ ሲያስገባ ነው፡፡ የምንጽድቀውም በደሙ በእምነት የኃጢያት ስርየት ሰናገኝ ነው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነጻል፡፡
Weregna
Ayneh ayaem ende yeh hulu hezb eyemote
@@saraetiopia7233 ስድቡን ምንአመጣዉ የመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ነዉ የተፃፈዉ እረ እናስተዉል ከመሳደብ ዝም ማለት ይሻላል
Betama newu yemiketatelachewu,kenum biriki yeminageruti midiri tebi ayilim yifetefali
Egzeyabher selaseban naw ya menenoraw
እባክህ ሀሌታ ሙዚቃውን አጥፍው
ይሄ ሰውዬ ሁሌም በሃገር ላይ ይመትታል
ማናቸው??
"ዛሬ እነርሱ ባይኖሩ ይህችን አየር መተንፈስ አንችልም ነበር" ምን ማለት ነው ግን? በምህረቱ የተቀበለን እንደ ፍቃዱ የሚያወጣንና የሚያገባን ቸሩ መድሃኒያለም ወዴት ሄዶ ነው ግን? የወደደውን የሚያደርግ እርሱ ብቻ ነው። የትኞቹ ጻዲቃን ናቸው የመኖራችን ምክኒያት የሆኑን? የትኛቸውስ ጽድቅ ነው ያበቃቸው?
ወንድሜ የዚህን ሰው መልእክት ላይመስጥህ ይችላል። ነገር ግን ለምታስበውም ሆነ ለምትፅፈው ተጠንቀቅ። እስቲ ስለ እግዚአብሔር ምርጦች ይህችን ተመልከት መዝ106:23
@@melketsadikkhan2224 አነበብኩት ቃሉም ስለሙሴ ይናገራል። ስለዚህ ዛሬም "የበቁ አባቶች" የምንላቸው እንደሙሴ አሉልን እያልከኝ ነው? ስለሰው ልጅ ኃጢዕት ሞትን የተቀበለውን ሞትንም ድል አድርጎ የተነሳውን የይሁዳ አንበሳ የናዝሬቱን ኢየሱስን የሚሸፍንበን ማንም ቢኖር እርሱ ጣዖት ነው እሺ። ሰወችን ከጥፋት ሊታደጉ የሚችሉ የራሳቸው ጽድቅ የሚቆጠርላቸው የበቁ አባቶች በእርግጥ አሉ? መጽሐፍ ቅዱስ በሮሜ መልዕክት ላይ "የሰው ጽድቅ የመርገም ጨርቅ" መሆኑን አልነገረንም?
"ሙሴ ..... በፊቱ ባይቆም ባጠፋቸው ነበር..." ምን ማለት ነው?
@@melketsadikkhan2224 ስለዚህ "የበቁ አባቶች" የተባሉት የሙሴን አገልግሎት እያገለገሉን ነው ልትለኝ ነው?
ሀሌታሀ ጥሩ ሰው አልነበርክ እዴ እኚ ቲቸር ከግንቦትን ከ 4 ጀምሮ እያሉ ሲያጨናንቁን ነበር ቃላትን እየገጣጠሙ ጭንቀት የሚያወሩብን እግዚአብሔር ይዋሻል እዴ እስቲ ተው እደተማረ አስብልን አሁን ሊሆን ይችላል 6 ወር 7 ወሰር ምናምን እያላችው የዋዉን ህዝብ አታጨናንቅ
እና ክርስቲያን ወንድምሽ ያለ ስራው በአደባባይ ሲረሸን አላየሺንም እግዚአብሔር ብቻ ምህረቱን ይላክልን እንጂ ቀኑን አስታውሽ።
ጋዜጠኛው ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቃቸው??? ስለበቁ አባቶች
ከግነቦት 4 ጀምሮ ይመጣል ያሉት ታዲያ የታለ?
እንዳወሩት ቢሆን ዛሬ ግንቦት 9 ላይ ባልደረስን ነበር
ግብዝ አትሁን የእግዚአብሔር ቃል እርቂቅ ነው እኔ እና አንች እንደምናስበው ሳይሆን እግዚአብሔር ባሰባው መንግድ ነው ሚመጣው የሚመጣው ይልቅ ያስፍራል ይህንን መጠበቅ ነው እግዚአብሔር ያለው ይዘገያል እጅ አይቀርም ይመጣል።
ከግንቦት 4 - 24 ብለው ቀኑን ጠቅሰው ተናግረው ነበር ። ያሉት አልሆነም ። የውሸት ነበር
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት እሚናገሩበት መንገድ በጣም የረቀቀ ነዉ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ይሂ ሰውይ የሟርተኛ መንፈስ ነዉ የወረሳቸው በሆርቶዶክስ እና በፕረቲስታን ውስጥ ሆነው ለአገር ለመንግሥት የሟርት ወሪ እያመጡ የበቁ የነቁ ይባላሉ ድግምተኛ ሁላ ።
አረ መምህር ሁሌ ትንቢት ነፋሳችን ፈራን
ከግንቦት አራት ጀምሮ ያላችሁት የት አለ?
ምነው ለመጥፋት ቸኮልክ እንደ ገላውዲዮስ ዘመን መሬት ደብድባ እንዲደርስ ህፃን
እግዚአብሔር መሀሪ ነው ምነው ያለ ንሰሃ ለመጥፋት ቸኮልን የነነዌ ህዝቦች እኮ ድነዋል ።ይሄም በእኛ ፀሎት ወይም መመለስ ሳይሆን በቅዱሳን ፀሎት ምሮን ቢሆንስ?
Memher Selemon watch out this person questions seems to trap you like Gash Tantu. Let God cover you.
Very poor sound quality
Degmo yante tnbit beyesatu fetari eyenegereh new ere minew ante kalitefab ethiopia selam athonim ye Ethiopia amlak egziabher yitebkatal
ይሄኛው ቪዲዎ ከድምጹ ይልቅ ራሱ ቪዲዎው መቆራረጡ ይረብሻል
Yeminageruti negeri midiri layi tebi ayilim.
የዚህ ኮመድያን ሁኔታ እየተከተለ ሃሳብ የሚሰጥ ኮሚክ ሽማግሌ ነው
Facebook getachewun yilakulin
አሀ "ትራያንግል" "ዶላር ላይ ያለው" ይሄማ የእርኩሱ መናፍስት አለም ነው።እናም እንደ ላሊበላ።
አረ፣የርሶወን፣ነገር፣ከመስማት፣ጣሪ፣እስኪመጣ፣መጠበቅ፣ይቫላልሚዴያወች፣እባካችሑ፣አታሳዪን
ሰሁሉ ትቢት ተናጋሪ ሆነ ቃሉን ሚሠብክ ጠፉ ጌታ ምረቱን ያምጣልን
ምኝጭንቅ አዋራላችሁ ገና ጭንቅ ሣይሆን ምነው በደናው ዘመን ያረፍት ትላላችሁ አሁን ኮ ጊዜው ሣይመሸ ንሠሀ ግቡ የተባላችሁት እንድትዘጋጂ አሁን ለአለም ምድር ፉይል ተዘግታል ጌታ አለምን ተጠይፉታል ሥንት ዘመን ጌታ አጭበረበርነው አሁን በቃ ንሠሀ በለቆሶ በአዘን ወደጌታ አድነን አውጣን አውጣን ነው ጌታ በባሪያወ የሚናገረው ለንሠሀነው ጆሮ ያለው ይሥማ።
አንተ ሰዉዬ የሰው የበቃየለው አንተ ሀሰተኛ ነክ በምድርላይ ሲኖር የበቃዉ አንዳችም ሀጥያት ያልተገኘበት ክርስቶስ ብቻ ነዉ ንሰሀ ግባ
Is
ውሽት ሰለችን ግንቦት 4 የተባልው ወሃ በላው
እግዚአብሔር ስለማረን ለምን አላለቅንም ተብሎ ይለመናል ።አረ ስለቅዱሳኑ ብሎ ምሮን ቢሆንስ?
ለመሆኑ እነዚህ የበቁ አባቶች እነማን ናቸው?
ብቃታቸው በራሳቸው ጥረት ያገኙት ነው ወይስ ከእግዚአብሔር ?
በእውነት እነኚህን ሰዎች እግዚአብሔር ያውቃቸዋል ወይ የክርስትና መንገድስ ይህ ነው ወይ?
ክርስትና ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ብሎ ያዘናል እንጂ በዋሻ ወይም በጫካ በገዳም ሄዳችሁ ተሰወሩ ይላል ወይ?
ይህ ወንጀል አይደለም ወይ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንድናተርፍበት የሰጠንን መክሊት ሰውረን ራሳችንን በመሸሸጋችን
እውነተኛ ክርስትና በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ አምኖ መዳንና ወንጌል በሚያዘው መንገድ መጓዝ እንጂ ገዳም ለገዳም በመንከራተት ራስን መሰወር አይደለም
መምህር ወይ እርሶም ኢየሱስ ያስፈልግዎታል ወንጌል በሚያዘው መንገድ ሂዱ
በክርስትና ሀይማኖት ውስጥ የበቁ አባቶች የሚባል ነገር የለም ምክንያቱም የዳነው በፀጋ እንጂ በስራ አይደለምና ሮሜ 3 23-24
ኤፌ ምዕ 2 8-9 ይመልከቱ
አብይ አህመድ የሚባል ያገር መሪ ብሎ ሰይጣን የላከብን በቶሎው ከስልጣኑ ካልወረደ የኢትዮጵያ ህዝብ ከማንባት በስተቀር የሚስቅ የለም።
Sewu ayigebawum negerochin bekina, sinageru,ena bachuru,edemigebagni,polatika menigisiti anikito,yezabiri tizazi yemimera megisiti yimetali maletachewu yimesilegnali
This guy is so smart he keeps changing the prediction according to the world market.
Leba TENKOY if you were Moses time you would probably stoned to death.
Abata edemanh xegah ytellen
ምንድነው ይህ ሰው አልገባኝም ጥንቆላ ወይስ ሟርት ከዚህ በፊት ከተናገራቸው ነገሮች ምን ያህሉ ታማኝነት አለው ለምን ዝምብሎ ይቀባጥራል በጣም የሚገርመኝ በዚህ በ3አመት ውስጥ እንደምላሰኛ እና እንደ አስተባባሪ የበዛ የለም እባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ አገር አትበጥብጡ ሁሉም ያልፋል
ጋዜጠኛ ነው ፖለቲከኛ??????
እኚህ ሽማግሌ ሟርተኛ ናቸው ሟርታቸውን በኢየሱስ ስም ገለበጥኩት።
ፊንጢጣህ ይገልበጥ
TUZETE......!!!!!!!!
Swen kemaschnk souba yezou hezbo nesha endgba selot mareg yemcal yemslgan fetare ethiopian yetbkat
yihe irikoisi tiwilidi misadibi niewi misiliyouini tito
ቅዠታም
እኚ ስው የሚያወሩት የበቁ የነቁ የሚባሉ በደመና ተጭነ የሚሄዱ የመንፈሰ ጴጥሮስ ተዋርሶ ያለባቸውን የድግምት አስራራር የሚከተሉትን ስዎች ነው የእግዚአብሔር ነው ብለው የሚያምኑት
Isiki kezih befit yetenagerutin temeliket
ፓስተር ኸኸኸኸኸኸኸ ጥንቆላ ከእናንተ ነው የተማሩት
አይ አዋቂ ! እንዴት ተገልጦልሃል ባክህ !ያወራሃዉን ነገር ማድረግ ብትችል ኖሮ ለማድረግ የሚቀድምህ የለም ነበር ፡፡
አገራችን በነብይ ብዛት አንደኛ ሞዛዛ ቀውስ ሽማግሌ መአተኛ ሲያስጠሉ!!!!
Please avoid this lunatic person who has reached senality age. What is he talking all about?
መምህር ትራያንግል እኮ የ666/ኢሉሚናቲ ምልክት ነው።
ሟርተኛው ሥጋት፣ጦርነት፣መከራ፣ስደት፣ሞት አእምሮ በሸር፣በክፋት የተሞላ ሰው
ማስተዋልን ይስትክ
ገመቹ ዋጠው እንደነገሣችሁ እንደገደላችሁን አትቆዮም ተዋጊ አምላክ አለን አያንቀላፉም የኛ ጌታ
Kale hiwot yasemaln abatem
Abatachin
@@hewitz9262 bY
ከግንቦት አራት ጀምሮ ያላችሁት የት አለ?