የልዩ ጉብኝት ፆምና ፀሎት ቀን 36 || Day 36 of Special Visitation Prayer and Fasting
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...
ሰው እግዚአብሔር ን እንዲያውቅና እንዲፈራ በብዙ መቃተት ዋጋን ስለምትከፍል ጌታ በማያልቀው በረከቱ ይባርክህ 🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ምን አይነት ድንቅ ተአምራት ነው እኔ በቤቴ ጾም ጸሎት ይዤ ነበር እሚገርም ነው በመገረም ነው የሠማሁህ እግዚአብሔር ምህረት አድርጎ ጸሎቴ ሰለተመለሰ ክብሩን ይውሰድ አልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀለሉያ ሀለሉያ ተመሰገን።
ቃሌ ተሠምቶል ትዛዝ ወጥቶል አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አመሰግንሃለሁ በህይወቴ አንተ ተገለጥ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንን እግዚአብሔር በፈሳዊ ሒወቴ ሁሉ ብርታት ስላገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
Amen amen amen amen kibir yihun amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏halellujaa
እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይሁን በዛሬ የምስጋና ቀን ፓስተር እያስተማርክ ነገሮች ተገለጡልኝ በድግግሞሽእንዳልቀጥል እና በመቀየር ወደእግዚአብሔር እንድፀልይበት አደረገኝ ሁሉንም ለሱ ማስረከብ እንዳለብኝ ብዙ ጊዜ በራሴ እየሄድኩ ነው እምቸገረው ። በዚህ ጾም ፀሎት ብዙ ጌታ እረድቶኛል ብዙ ቀንበር ተሰብሮልኛል ። የሚገርመው ነገር የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ እና ደም ን እንድረዳው ክብደቱን አሳውቆኛል የሀጣያት ስርየትን መንፃትን ተረድቼአለሁ ማንም ሰው ሊያውቀው የሚገባ ነው ለኔ ግን ቀሎብኝ ነበረ ያልጠፋሁት ከጌታ ምህረትየተነሳ ነው። ዛሬ እራሱ የበራልኝ ነገር አለ ስለጌታ ደም ክብር ለሱ ይሁን ። ተባረክ ፓስተር ። በዚህ ቤተክርስቲያን አባል መሆን እፈልጋለሁ ተባረኩ አገልግሎታችሁ ይባረክ ቅዱሳንም በሙሉ ተባረኩ ጌታ ስለረዳን ስሙ የተመሠገነ ይሁን ።
ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ እልል እልል አሜን አሜን
ክብር ለእግዚያብሔር የሁን የእግዚያብሔር
ሰዉ ፓስተር ተስፋሁን እግዚያብሔር አብዝቶ
ይባርክህ
ሻሎም ሻሎም ፓስተር የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ሁላችሁም በዚህ የጾምና ጸሎት ጊዜ ተራበተራ ከጌታ መንፈስ በዋላ ሆናችሁ ስታገለግሉን የነበራችሁ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ለምልሙ በኢየሱስ ስም አሜንን እዬ ጌታን ከተቀበልኩበት ሰአት ጀምሬ በፍጹም 40 ቀን ጾሜ አላውቅም ነበር አሁን ግን ጌታ ረድቶኝ ከእናተጋር መጾም ስለቻልኩ እጅግ ደስ ብሎኛል ስለእውነት እንኳን 36 ቀን ቀርቶ አድ ቀንም የጾምክ አልመሰለኝም ስሙ ይባረክ ጸጋው ስለበዛልን እናመሰግናለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለረዳን ይሁን ተደርጎልናን አሜንን ሀሌሉያ ተባረኪ በኢየሱስ ስም ከክብር ወደክብር እንሻገራለን አሜንንን።
አሜን ቃሌም ተሰምቶዋል ትዛዝም ወቶዋል አመንኩ ሆነልኝ
Pastorye በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ I have no words to describe how much thankful I’m for your efforts to help us grow in our spiritual journey 💕💕💕💕💕
Amennnnn amennnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኔና በቤተሰቤ ስለመጣዉ እረፍት እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እሳረፍከኝ በዚህ ጾም ፀሎት ነገር ሁሉ ድብልቅልቅ አለብኝ እናቴ በተለያየ በሽታ ታመመች ደም በጭቅላቷ ውስጥ ፈሰሰ አሉኝ ትልቁ አንጀቷ 70 ፐርስንት ተዘግቷል አሉ እኔም በዚህ ሁሉ ሆኖ እሳያስ40 ፥5 የእግዚአብሔር ም ክብር ይገለጣል ስጋ ለባሽ ሁሉ ባንድነት ያየዋልና የእግዚአብሔር አፍI ይሕንን ተናግሯልsaiah 40 (አማ) - ኢሳይያስ
5: የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።በተናገርከው ቃል ያዝኩሕ ያንተ ክብር በናቴ ላይ ይታያል ብለሀል እያልኩ እየፀለይኩ ነው ነውጥ ከሆን አለቃው መንፈስ ተመታ ማለት ነው ስትል በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ፀሎቴ ሁሉ በጌታ ፊት ተሰምቶ መሆኑን በማወቄ ወደ ክብሬ በመግባቴ ድልማድረግ ስለሆነልኝ መንፈስ አለም ስራዪ ተሰርቶ አልቆ መቀበል ስለሆነልኝ እናቴም ሰለምትፈወስ ስራም ስለምጀምር ልጄና ባለቤቴም በቅርብ ስለሚመጡ ባጠቃላይ እግዚአብሔር የተናገረኝን ነገር ሁሉ ስለሚፈፀምልኝ መሳካት መከናወን መሻገርን ወደ ክብር ምግባት አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ ሆነብኝ አመንኩ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛልህ በሞገስና በክብር ለዘላለም ኑሩ ብዙ ስፉ ለምልሙ አትቆጠቡ እንወዳችኋለን
Amennnn Amennn tseloten semiteh siladerekilign abat hoy amesegnihalehu🙏🙏🙏🙏 pasterye tebarek
❤❤❤❤🎉ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉
በጌታ በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ፀሎቴ ተሰምቶዋል
አሜን፣ ቅዱስ አባት ሆይ፣ክብርን እስጥሃለሁ።
አሜን ቃሌ ተሰምቷል እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግነዋልው
Amen ene honolegnal lije denalegnalech 😢😇egziabheren amesgenulegn 🥺😇😇😇😇😇😇😇😇😇
Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne pastrye kiberi LA egzbher yahune antme tabrkilnge
wowowo amennnn
amennnnnnn
ba kalu ba tsaloti ba mikirehe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏
geta abizito yibarikoti
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሙሉ በክብሩ ይሸፍን የጠላትን ደጅ ሁሉ ውረስ!
አሜን ጌታ ሆይ ሰምህ ይባረክ ድሉ የኔ ነው
በብዙ ነውጥ አልፈያለሁ አሁን መልአክ ለኔ ይታዘዛል ወደ እረፈት እገባለሁ
እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች በጣም ታድላችኋል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተባርካችኋልና የምድር ከፍታ ሁሉ በኢየሱስ ስም ለእናንተ ይሁን!!!!
Amen 🙏
ተአምረኛ የህንክ አገልጋይ ሁሌ ውሎዬን ነው ምትናገረው ጌታን ምንም ሳልዋሽ ይሄን ፃም ፀሎት ከጀመርኩ በሆላ እገልሻለሁ እያለ ነው ጠላት እኔ ግንሞት ሞት እየሸተተኝ አይደለም አሁን እየሱስ እየሱ ትንሳኤ ትንሳኤ ነው የሚሸተኝ ግን ሊያልቅብኝ ነው ፃም አራት ቀን ብቻ ኤጭ
Amen!ፀሎቴ ተሰምቷል ቃልም ወጥቷል አሜን አሜን አሜን
💚💛❤አሜን ስሙ ለዘለዓለም ይባርክ፤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen! Hallelujah!
Glory Glory Oh God Almighty
Dear Paster Tesfahun bless you
so much in Jesus mighty Name
አሜን ጌታ ፀሎቴን ስምቶኛል ጌታ ሆይ ተመስግን !!
Amen Amen HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH kiber hulu le ante le Egzabhere yihuni HALLELUJAH.
Amen Amen 🙏 Tebarek Pasterye ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🔑🔑🔑🔑🔑🔑🇸🇪🇪🇷
Ameen Ameen ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen 🙏 pastor Tesfahune Geta Eyesuse yebarekhe tsegawen yabezaleh tebareke Geta bsera laye new 🙏
JEIGZABHER SEW Kenante Gar ye Tze mkunew JSRA BERI SELELN 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🤲🤲🤲🤲🖐🙏🙏🙏🙏TEBAREKO ❤❤🇸🇪🇪🇷
Amen🔥🔥🔥
አሜን ልመናዬ ተሰምቷል ደግሞ የለመንኩትን ተቀብያለሁ
Amene amene hallelujah praise the Lord Jesus Christ
Amene Amene Amene
ተባረክ ፓስተርየ እግዚኣብሄር ይባረክ ኣሜን
እኔ ተቀብያለሁ ጌታ እየሱስ ሆይ አሜን
A word went out about me, Amen bless you lord
አሜን አሜን ፀሎቴ ተሰምቷል
Thank you pastorye and everyone ❤❤❤
ፓስተር ተባረክ ፀሎታችን ተሰምታል
Hi pastor Tesfahuni know the power of God is helping you to do his work so please pray for me to part I spate your conguragaion yes I really like to come your churchui I ' m living in U S A.so I ' m pleasing you to rember me in your daily prayer my name is Bashatu God Bless you all.
አሜን መልስ ከሰማይ ይሁን ፓስተር አንተን እና ቤተሰቦችህን ጌታ ይባረክ
ምስ እዚ CM ministry ጾም ጸሎት ካብ ዝጅምር እግዚኣብሄር ብዘገርም ናይ ቃል ምግላጽ ኣብ ሂወተይ የርእየኒ ኣሎ: ክብሪን ምስጋናን ንእግዚኣብሄር ኣምላኽና ንኢየሱስ ክርስቶስ ይኹን!!
ተባረኹ መመሊስኩም ተገለጹ!! ጎይታ ኢየሱስ ይባርኽኩ 🙏❤️💐
ፓስተርዬ እንዴት እንደምወድክ ጸጋ በዝቶልካል ተባርክልን
Amen Amen 🙏
አሜን። አሜን። አሜን።
Blessed be your name lord
Amen Amen amen 🥰❤️❤️❤️🥰
ፓሥተር።ጌታ።ይባርክ።መጥቺ።የየተደረገገልኝን።ለመመሥከር።ያበቃኛል።!!!!
ስለእኔ ስለቤተሰቦቼ ትእዛዝ ወቷል
AMEN AMEN TEBAREK 🙏❤
Amen pastor tebarek bebzu!
amen ewodehalehu bagata fekir ❤❤❤❤❤
ተመስገን ብብርና ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን
አሜን ቃሌ ተሰምቷል
Amen simiki yibareki abati hoyi
Thanks to God
አሜን ሀሌሉያ
Anen amen blessings to all
ፀሎቴ ተሰምቷል ቃልም ወጥቶአል አመሰግናለሁ ሀሌሉያ
ፀሎቴ ተሰምቷል ትእዛዝ ወቷል
አሜንንንን ጌታ ይባርካችሁ !!!
ኣሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን!!
Am connected stay shinning Pastor and families in Christ!
God bless you Pastor,
Amen pastorye
አሜን።
God is great may God bless you all. i am blessed
አሜንንን
Praise lord
Correct God bless you abundantly pastor
Victory is mine!
Hallelujah, I thank you Lord Jesus what you have done for me in my life.
Tebareki geta abizito yibareki
Tabrkilnge pastrye
Bless you pastor
Geta Eyesus yibarek! I thank God for my answered prayers. I thank God for you Pastor.
Tebareku
ወይ ጉድ ውሎዬን ነው ምትናገረው ተአምረኛ የሆንክ አገልጋይ ቀላል ተናወጠ በህልም እገልሻለሁ አለኝ ግን ተገረምኩ አሁን የሚሸተኝ ሞት ሳይሆን ትንሳኤ ነው
እየሱስ ጌታነው
AMEN!!
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Ewenet geta abezeto yebarekehe, ewenet yenante church abal behon des yelegal ewenet
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen kemisgana gar
Egziyabher yemesgen
Pastor betam tetkmialehu..geta eyegobegne new.
Amen
HALKELUYA
Ameeeen
Haleluja
Ameen
ፓሥተርአግዝአብሔርይባርክህ