የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ይመስል ነበር? በ2017 ምን እንጠብቅ?
HTML-код
- Опубликовано: 16 сен 2024
- በ2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Busy የነበረበት ዓመት ነው! ብዙ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ፖሊሲዎች ወጥተዋል፤ ተሽረዋል፤ ተሻሽለዋል.....9ኙን እንመለከታለን!
በ2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሊገጥሙት የሚችሉት እና ሊያከናውናቸው ከሚችላቸው ጉዳዮች.....ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን!
በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስጋት የፈጠሩ በቀጣይ በእድል እና በስጋት ከሚነሱ ብዙ ጉዳዮች......ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን!
በዚህ ቪዲዮ የ2016 የኢኮኖሚ (Review) እና የ2017 የኢኮኖሚ (Projection) ዙሪያ ሃሳብ እናቀርባለን ተከታተሉት!
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ / economistwasyhun
Telegram: t.me/WaseAlpha
መረጃዎችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው አቀራረብህን ብታስተካክለው ብዙ ሰው ጋር ይደርሳል
ጥሩ ትንተና ነው🎉🎉🎉
Big respect ur dedication happy new year to you
Happy new year thank you🇪🇹
የሶስተኛ አመት ኢኮኖሚክስ ተማር ነኝ ወድጄህና መርጬህ ነው የማዳምጥህ
ከአንተ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ።🎉🎉🎉
Thanks so much!
Thanks so much Wasu, kindly can you give us conceptual definitions specifically on economic jargons while explaining economic issues. I do appreciate your efforts, keep it Up!!
sure!
Thanks for sharing!
👍
Pls add more info about the future of business in ethiopia
Sure! I will try!