የሕወሓት መሪ ማነው…? ''ሕመምተኛ ራሱን አያክምም''|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2023
  • www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Комментарии • 456

  • @BM-bc9oo
    @BM-bc9oo 7 месяцев назад +12

    ከሕዝባቸው ጋር ችግርን የሚጋፈጡ የማይፈረጥጡ ጀግኖች የጀግና ሕዝብ ልጆች ናቸው ።አሁንም ይወጡታል ☝️✊💯❤️💛✊

  • @melseabebe7935
    @melseabebe7935 7 месяцев назад +6

    You are so a real journalist standing from urs naturally gifted voice🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 viva ያየ ሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 7 месяцев назад +28

    ህዝብና ደጋፊ እስካለ ሁሌም ይኖራል አልያም በደገፈው ህዝብ ይለወጣል።

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 7 месяцев назад +8

    ያየሠው ምን እደምለህ አላውቅም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @haileselassie7048
    @haileselassie7048 7 месяцев назад +12

    Great job thank you Ethioforom and Yeyesew and the team

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 7 месяцев назад +11

    I will repeat again, I have to confess , you have touched one of very important issues - strategic friend vs strategic enemy.,Let all of them think about it after all these disasters to our people and country. Many thanks to Yayehsew.

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 7 месяцев назад +18

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 7 месяцев назад +16

    ህወሃት ጀግና ነው

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 7 месяцев назад +2

      Hiwehat sayhon ye tigray Gabar hizb jefna new hiwehat leba lehizbu gid maylew dirijit new...zarema negen aytekmum ..

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад +1

      ​@@meseretabrham3389bekit denikoro ! 10000 amibesa beg kemimeraw 10000 beg 1 amibesa bimeraw lik yehonal!! Hewohat tilanitem zarem wedefitem jegina!!

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 7 месяцев назад

      @@meseretabrham3389 አይሰማም!

    • @user-pb5pg6gf6v
      @user-pb5pg6gf6v 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @kibromkibrom3769
    @kibromkibrom3769 7 месяцев назад +5

    አየ ያየሰው ሽመልስ አቤት አቀራረብህ እኮ ቅቤን ያስንቃል ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏💊💊💊

  • @eyobteff
    @eyobteff 7 месяцев назад +14

    እራስን መንከባከብ አንዱ ጤና መጠበቂያ (የማከሚያ) መንገድ ነው!! ሕወሃት ከሞት ካዳነው ከወላጁ የትግራይ ህዝብ ውጪ ሌላ ሀኪም የለውም። EF 🙏🏽👌

    • @kiGG-p7f
      @kiGG-p7f 7 месяцев назад

      That is fake.

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 7 месяцев назад +9

    ሀኪም በሌለበት ራስህ ማከም ትክክለኛ ውሳኔ ነው!! ይህ ስለ ህውሃት ደካማ ጎን የሚናገረው ኡስስስስሰ በልልኝ !! ይኢትዮጵያ ህዝብ ከዳተኛና እንደ ውሻ እሳዳጊውን የሚነክስ ነው ኢትዮጵያዊ!!!

  • @user-vf3bt8fh9y
    @user-vf3bt8fh9y 7 месяцев назад +7

    ደሥየሚል ሀሳብነው እንዲሆነው የታሪክን መተረክ ክብር ይገባሀል።

  • @Mazrook
    @Mazrook 7 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያ ክትጠፍእ ኣለዋ::
    Long live Tigray ❤🧡

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 7 месяцев назад

      የትግራይ ልጅ አይደለሁም ምጎዳው እንዲሁም እኔ ነኝ ብትበታተን እመርጣለሁ ተከባብረን እንኖራለን

  • @mogesdebash6547
    @mogesdebash6547 7 месяцев назад +1

    የሚገርም ትንታኔ ነው ኢትዮ ፎረምን አለማድነቅ አይቻልም ይመቻችሁ ያየሰው ትለያለህ ወድ ዓበይቲ ዕድመን ጥዕናን ይሀብኻ❤❤❤.

  • @user-hq2me6lc7k
    @user-hq2me6lc7k 7 месяцев назад +11

    ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ጤናዋ ስትመለስ ኢትዮ ፎረም የሃገሪቱ ህዝብ ሁሉ ሚድያ ይሆናል።በርቱ🙏🙏🙏

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 7 месяцев назад +12

    This is what I LOVE about Ethio Forum. Critical thinking sharply focused on reality, acts and bottom line impact on civilians. Thank you for your exemplary journalism

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 7 месяцев назад

      don't dream we don't have problems ever

  • @GirlAmeeni-ve7hd
    @GirlAmeeni-ve7hd 7 месяцев назад +44

    የትግራይህዝብ ነገም ዛሬም በጥላት አይበረከክም አሁንም ጥላቱጠቅቆያውቃል

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 7 месяцев назад +5

      ሁል ጊዜ ከመበስበሰ አንዴ ቆርጦ መጣል ነው። TPLF የትግራይ ጠላት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።

    • @AbdukaderAbay-ne3hf
      @AbdukaderAbay-ne3hf 7 месяцев назад +1

      በአፍር በወሎ ክልል ያለቁት ትግሬ ያሜሪካን ትግሬ ናቸው ካላቹህ ይህውም ደግነው 😂😂😂🤣🤣

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 7 месяцев назад

      ​@@AbdukaderAbay-ne3hf😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-rw3he2bx6e
      @user-rw3he2bx6e 7 месяцев назад

      ​@@ewnetuyineger491lkk blihal kemanm belay ye tigray hzb new yegodaw.
      Keza ketlom ye Ethiopia hzb.

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 7 месяцев назад

      @@AbdukaderAbay-ne3hf ትግራይ ላይ ያለቁት የአንተ ዘመዶችስ አስበሃቸው ታውቃለህ ጅላ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 7 месяцев назад +38

    ያየ ሰው ሽመልሰ‍ አንተ እና እኔ በግዜ የነቃን ነን አድናቂህ ነኝ 💚💛❤️🫶👍🏻
    እኔ አብይን የተፋሁት ኢጅነር ስመኝው በቀለን ከገደለ በሗላ ነው እግዚአብሔር ቶሎ ብሎ ከምድራችን ያሳልን

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 7 месяцев назад +2

      የፕሮፋይልሽ ነገር😂😂😂😂

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 7 месяцев назад +1

      እኔ ከመጀመሪያው ጀም ሮ 👎🤑

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 7 месяцев назад

      ሰው በፊቱ እረዳለሁ እኔ መስቀል አደባባይ ቦንብ ተወረወረብኝ ያለ ጊዜ ለእህቶቼ ሰውየው ማፍያ ነው ታያላቹ ስል በጣም ተቆጡ አንድ ቀን ወድጄው አላቅም 😊

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 7 месяцев назад

      ​@@abeebakassaye3195የአማራ እኮ ነው

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 7 месяцев назад

      @@samsamsun367 ክክክክክክክ

  • @user-do1sl6sf7j
    @user-do1sl6sf7j 7 месяцев назад +5

    መች እኛ የሚሰራልን እንወዳለን የሚያወራ እንጂ

  • @user-hq2me6lc7k
    @user-hq2me6lc7k 7 месяцев назад +2

    ተወዳዳሪ የሌለው የሕወሓት ስህተት ዓብዪ ድሮን ሊጠቀም እንደሚችል እና የጎረቤት ሃገራት ከጎኑ አሰልፎ እንደሚወጋቸው አለመገመታቸው ነበር።ይህም በብዙ ቢልዮን የሚገመቱ ፋብሪካታት ለውድመት፣በገንዘብ የማይገመት የሚልዮኖች ውድ ህይወት ለመክፈል ትልቅ ምክንያት ሁኗል።ያለፈስ አልፏል ለቀጣይ ግን ከባለፈው መማር ሲጠበቅብን አሁንም በዛው ጉዞ መሆናችን ያሳዝናል።እግዚአብሔር ለህዝብ የሚያስቡ የሚራሩ መሪዎች ይስጠን🙏🙏🙏ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት ያብዛልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏

  • @user-fi5ou9hs7l
    @user-fi5ou9hs7l 7 месяцев назад +3

    የህውሃት መሪ ጀግናው የትግራይ ህዝብ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @meharugirma5318
    @meharugirma5318 7 месяцев назад +10

    ጤና ይስጥልን የሀገሬ ልጆች 🙏

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 7 месяцев назад +5

    ህውሃት መቼም አይፈርስም የትግራይ ህዝብ እስካለ

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      😘😘😘 👉💊💪💪💪💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 7 месяцев назад +4

    ውድ አዘጋጅ እንድሜህ ይርዘም ፈጣሪ እንዳተ ያለ ለሞያው የቆመ እውነተኛ የኢትዮጲያ አዳኝ ሞያተኛ ይሰጠን በሞያህ ገንዘብ ማካበት ሳይሆን ከህዝቤ ጋር ያሰተማረኝ እውነት አቅርቤ እንደ ህዝቤ ላልከው ፈጣሪ አምላክ መውጫ መግቢያህን ይጠብቅ አሜን

  • @tekestehadgu-cv1fq
    @tekestehadgu-cv1fq 7 месяцев назад +6

    ያም ሆነ ይኸ በትግራይ የተካሄደው የህወሓት የፓለቲካ አስተሳሰብ ችግር ቢኖርበትም በዋናነት ግን ትግራይ ላይ ለተካሄደው የዘር ማፅዳት እና እልቂት በአብይ በአማራ ሊሂቃንና የኤርትራ ወታደሮች መሪነት እና በመላው የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ድጋፍና ተሳታፊነት ነዉ ስለሆነም አሁንም እንደከዚህ በፊቱ የ27 አመት ወደ ህወሃት እና የትግራይ ህዝብ አታስታኩት ።

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад +1

      👉💊💪💕💕💕❤️💛👌👌🙏🙏🙏

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 7 месяцев назад +10

    ኢትዩ ፎረሞች ልክ ናችሁ መንገድ ገንብቶ ቂጡ ላይ እየተፈናጠረ ሲፀዳዳ ከነበረበት ሽንት ቤት አውጥቶ ኮንዶሚኒየም ያሳየ ኢንድስቱሪዎች የገነባ ዩንቨርሲቲዎችን ያስመረቀ ብዙ ብዙ የተደረገለት ይሄ እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ መጋዝ የሚወድ መሀይም ህዝብ ለምን አልተረዳውም ነው ያላችሁት መልሱ የትግራይን ህዝብ ስለሚጠሉ አሁን ሁሉም ገብቶናል ስለዚህ ዛሬም ነገም ሁሌም የነገዋን ትግራይ የምናይበት ተስፋችን TPLF&TDF TIGRAY❤💛❤💪 ይዘናል

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад +1

      👉💊💪💕💕💕💕💕🙏🙏🙏❤️💛

  • @zeratsyonnetsanet
    @zeratsyonnetsanet 7 месяцев назад +2

    ኢትዮ ፎሮም ሐሳብ የምታዩበት እና የምትለኩበት ከአቀራረብ ጋር ለማንም ወገን ሳትሆኑ ለህዛባቹ ምታቀርቡበት መንገድ ይለያል የትኛውም ድርጅት የአውሬው ስራ አስፈፃሚ ናቸው። ህዝቤ ሆይ እምነትህን ጠብቅ ለእምነትህ ስትል ደሞ ፋኖ መደገፍ ነው

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 7 месяцев назад +13

    Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 7 месяцев назад +10

    ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 7 месяцев назад +4

    በትክክል ገልፀህዋል ወንድማችችን ከሀዲና ተላላኪ የሆኑትን መለየት አቅታዋቸው ለ27 አመት እድምያቸው ጨረሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ አለማወቃቸው በማመናቸው እንደሰው ህሊና ያላቸው መስልዋቸው አምነው ቀን ከሌት ሲሰሩ ሀገር ሲያቀኑ የነበሩ በከንቱ ነበር አርቀው ማሰብ ያስፈልግ ነበር ነገር ግን ኢትዮጵያውያን አሁን እጥፍ ድርብ አርገው እየከፈሉት ነው ገና ይህ ጅማሮ ነው የትግራይ ህዝብ ግፍ እና በደል ላደረሱት በሙሉ በአጭር ጌዜ የእጃቸው ስላገኙ ስላየን ፈጣራችን እናመሰግናለን። ኢትዮጵያውያን ግን የሚያዋርዳቸው የሚንቃቸው የሚገድላቸው የሚያስርባቸው መንግስት ስለሆኑ የሚመኙና የሚወዱት የተመኙትንና የሚመጥናቸው መሪ አግኝተዋል።።።

  • @asfawesenmekonnen6762
    @asfawesenmekonnen6762 7 месяцев назад +2

    ምንም ቢፈጠር ጠረጴዛ ላይ ቁጭ ብለው መነጋገራቸው ኢትዮጵያውያን ዘንድ የማይገኝ ትልቅ ብስለትነው።

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      👌👌👉💊💊💊💪💪💪💕💕💕❤️💛💪💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eg6up7lp5b
    @user-eg6up7lp5b 7 месяцев назад +7

    ጅግናው የትግራይ ሕዝብ ነው መሪው❤❤❤

  • @asterabera3567
    @asterabera3567 7 месяцев назад +4

    ተባረክ ::ልኩን ነው የነገርካቸው ::ከገባቸው::ተባረክ ያየሰው ::ሁሌም ለትግራይ ህዝብ እንደተቆረቆራችሁ ነው

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      an komiche zselit awetam keze egnako eyeteraremen eyetetebabekin yeminiramed jegina hizeboch nen 👉💊💪👌👌👌❤️💛😘😘😘💕💕💕 ....egna endenanit meselinachu ende ? hodam banida bareya hula ....👉🇧🇯🫏🫏🫏🐊🐊🐊👹👹👹🐍🐍🐍☠️☠️☠️ tejam hula

  • @asamnewtesfay
    @asamnewtesfay 7 месяцев назад

    I don't have words to tell u how a real journalist u r and explaining things in a simple manner keep the good work...

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 7 месяцев назад +17

    ያየሰዉ ሽመልስ ለአንተ ትልቅ ክብር🙏

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 7 месяцев назад +3

    👍Amazing & Wonderful political assessment. Politics should not be a game.If We believe it is a game We have to play The good game rather than The bad game.

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 7 месяцев назад +6

    በሽተኛ እራሱን አያክምም የሚለው ሁሌ አይሰራም አንዳንዴ በሽተኛ እራሱን ማከም መንከባከብ እና ማዳን ይችላል ።

    • @kante5318
      @kante5318 7 месяцев назад

      ማከም ,መንከባከብ ,ማዳን ለየቅል ናቸው በዛላይ የሰው ሂወት አስይዘህ ሲሆን ደሞ ይብሳል

  • @maryjygfchgb5623
    @maryjygfchgb5623 7 месяцев назад +1

    ህዋሃት እንኳ ጀግና ነዉ

  • @lh7958
    @lh7958 7 месяцев назад +1

    I wish sometimes we talk about how genius they are to even acknowledged that there is a problem, specifically in Ethiopia where the PM is destroying the country that they (Hiwahat) built. I know Ethio Forum is working very hard on educating us, which I really appreciate, but sometimes a lot of great things can also be said about Hiwahat!!
    I knew nothing about them before, but I came to learn all of their amazing work the past many years in bettering Ethiopia in so many ways!!!!!
    Thank you Ethio Forum for all you are doing!!

    • @Toronto6
      @Toronto6 7 месяцев назад

      Tplf is a bunch of primitive villagers from adwa who used Ethiopians resources to destroy Ethiopia. Go tell your bedtime story to tigrayans

  • @YA2O23
    @YA2O23 7 месяцев назад +7

    ABSOLUTELY GREAT JOB 👍

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 7 месяцев назад +2

    #ህ'ወ'ሓ'ት# የዓለማችን ጠንካራ የፖለቲካ ድርጅት ነው።

    • @Axum-Tigray
      @Axum-Tigray 7 месяцев назад

      እረ ሕደገና ትግራይ ኣብ ታሪኻ ኸምዙይ ሓሲምዋ ኣይፈልጥን።
      ህዝቢ እናጠመየ 70 ቢልዮን ሓፃዊን ሸይጡ ዝበልዕ።
      ህዝቢ ናጠመየ ረድኤት ዝሸጥ።
      ኣብ ሓደ ትውልዲ 3 ጦርነት ንኡሸተን ኣይመሃርን , ኻብኡ ከኣሰ መውቅዒና ንኣብዩ ታንኪ ባንኩ ኣረኪቡ ኣቀጥቂጡና ።

  • @AlmawDese-pg4ny
    @AlmawDese-pg4ny 7 месяцев назад +6

    ጎበዝ ጋዜጠኛ❤

  • @hammer5934
    @hammer5934 7 месяцев назад +3

    Anyway, from 27 years of darkness now Ethiopia 🇪🇹 is prospering under Abiy Ahmed. Ethiopians, you deserve this kind of leader don't complain. The biggest problem / enemy of Ethiopia 🇪🇹 is Amhara. God bless Abiy

    • @sabberhan3177
      @sabberhan3177 7 месяцев назад

      Really 27 yers I well Tell u .u missed that yers Now Abiy he do Amhire or Tigeray or ORMO so All Ethiopian popple dead. So No food .Abiy not good T.p.l.f Also

  • @user-uq7vv1db7m
    @user-uq7vv1db7m 7 месяцев назад +2

    የትኛው ልጆቻቸው ነው በርሃ ወርደው የተዋጉት
    የህዝቡ የድሃው ልጅ ተዋደቀ እንጂ

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 7 месяцев назад +2

    ልጅ ማሳደግ ቀላል ነው:: ትልቅ ሰው ከሆነ በውሃላ ግን መምከር በጣም ከባድ ነው::❗️

  • @twdrskss
    @twdrskss 7 месяцев назад +2

    ነቭስ የሚሰራ እና በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው በርቱ🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @user-mm4yh4sv6u
    @user-mm4yh4sv6u 7 месяцев назад +3

    Pease for Tigray people ❤ 🙏🙏🙏

  • @Lessons_learned_Motivations
    @Lessons_learned_Motivations 7 месяцев назад +4

    Great Analysis Ethio forum 🎉

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 7 месяцев назад +3

    ደብሪፀይ ኣቦ ዓቕልን ፅንዓትን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ 💛❤️🙏

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 месяцев назад +1

    Very good analysis

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n 7 месяцев назад +5

    ፍትህ ለበቃሉ አላምረው

  • @wine488
    @wine488 7 месяцев назад +3

    ኢትዮጵያ ዉስጥ እነደህወሀት ጠንካራና ቆራጥ ለአላማዉ የሚኖር ድርጅት አይቼ አላቅም

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      👉💊💪😘😘😘❤️💛💕💕💕👌🙏

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 7 месяцев назад +1

    አምላክ የትግራይን ህዝብ ከዳግም እንግልት ይጠብቀው ያልታደለ ህዝብ

  • @user-pd9vh4my7e
    @user-pd9vh4my7e 7 месяцев назад +1

    ያዬ ሰው ምርጥና ፍትሃዊ ሰው

  • @biruktefera2694
    @biruktefera2694 7 месяцев назад +1

    በጣም እኮ የምትገርም ሰው ነህ እውነት ትዘግበዋለህ እውቀት በእውቀት ላይ ይስጥህ

  • @workukefyalew3281
    @workukefyalew3281 7 месяцев назад +4

    እናተን ማዳመጥ የምፈልገዉ እያነቡ እስክስታ የሚባል አለ አይደል ትንሽ ፈገግ ስለምታስብሉኝ ነዉ ባርያ የነገሰ ለት በጌታዉ ይጨክናል ትልቅ መልክት አለዉ

  • @zekariasadugna4218
    @zekariasadugna4218 7 месяцев назад +1

    ሁሌም ለኔ ምርጦች ናችሁ በርቱ

  • @abderehimseid1226
    @abderehimseid1226 7 месяцев назад +28

    ሕወሐት ለችግር ምንጊዜም ራሱን እንዳጋለጠ ቢሆንም ራሱን ከማስተካከል ሰንፎ አያውቅም ይህንንም የትግራይ ሕዝብ በተስፋ እየጠበቀ ነው :: ፎረሞችን እና መስግናለን!!!!!

    • @On_The_Horizon
      @On_The_Horizon 7 месяцев назад

      Jelae

    • @endya-dw6mf
      @endya-dw6mf 7 месяцев назад +2

      እናተመዓራረና ንሕደስ እምበር
      ብጋዕገልጠም ኣይንደሀርን እዚናይተጋሩ መለለይና እዩ ።

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 7 месяцев назад +21

    TPLF has a lot of problems but it has been the strongest political force in ever in east Africa history.

    • @Toronto6
      @Toronto6 7 месяцев назад +1

      Tplf is a bunch of primitive villagers from adwa who used Ethiopians resources to destroy Ethiopia.

    • @anbessa6836
      @anbessa6836 7 месяцев назад +2

      @@Toronto6. You are right about ADWA . Adwas are a people who kicked the colonists. They never like to be a slave.
      Adwas are # 1 fighters in the history of Africa .
      You don’t have to be from Adwa to know about Adwa .
      AMHARAS ARE ALWAYS GELOUS OF TEGARU AND OROMOS . Why is that?

    • @bela577
      @bela577 7 месяцев назад

      ​@@Toronto6what Ethiopian sources....

  • @user-xc6pk6sg7k
    @user-xc6pk6sg7k 7 месяцев назад +21

    እኔ የምለው ያየሰው ግን ጋዜጠኛ ነው ወይስ ፖለቲከኛ? ትለያለህ አባቴ❤

    • @user-su7yo8nw8s
      @user-su7yo8nw8s 7 месяцев назад +4

      ጥሩ ጋዜጠኛ ነበር ግን ወያኔን በክፍ አያነሳም
      ወያኔ ፃድቅ ወያኔ ፃድቅ የሚል ሰው ነው
      ይሄ አመለካከቱ በጋዜጠኝነቱ ሙያ ላይ ውሃ ይቸልስበታል።

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 7 месяцев назад +1

      @@agdr895Bahunu gize Hewehat yalnafekew ale ende? Ewnetun newe. We all missed them.

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 7 месяцев назад

      @@user-su7yo8nw8sHe iş amazing!!! Truth is the hardest pill 💊 to swallow. Watut

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 7 месяцев назад

      ​@@Rich-cq8yl😂😂😂

    • @user-su7yo8nw8s
      @user-su7yo8nw8s 7 месяцев назад +1

      @@Rich-cq8yl ብልግናም እንደ ወያኔ እንድወድቅ እና ሌላ የተሻለ መንግስት እንድመጣስ ብንመኝ አያስከድም?

  • @user-je5px4yv3z
    @user-je5px4yv3z 7 месяцев назад +2

    Tigaru will solve their problems by themselves !!! The samples are the new generations are representing the leadership

  • @user-bh4bl2yl8v
    @user-bh4bl2yl8v 7 месяцев назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ትንታኔና ዘገባ ነው በርቱ እንደዚህ ከአድሎ የፀዳ ትንታኔ አቅርቡልን አመሰግናለሁ ኢትዮ ፎረም🙏

  • @user-ey4fb1wj5p
    @user-ey4fb1wj5p 7 месяцев назад +2

    ያዬ የኔ ውድ💞💞💞💞💞💞

  • @2Corinthians.10-17
    @2Corinthians.10-17 7 месяцев назад +2

    ህወሓት በትግራይ ህዝብ ወይ ይጠፋል ወይ ወደ ነበረበት ይመለሳል። ሌላ ኣካል ግን ልነካው ኣይችልም።

  • @SuleimanTeum-tr2jo
    @SuleimanTeum-tr2jo 7 месяцев назад +1

    ናይ ህወሓት መራሒ ባዕሉ ህዝቢ ትግራይን ኣባልን እዩ።

  • @TekalignHailu-vh4ty
    @TekalignHailu-vh4ty 7 месяцев назад

    መልሱ አጭር ነው ቀሞቱ ህይወት ሊሰጠው የመጣውን ጌታውንም ሰቅሏል የሰው ልጅ እንኳን ብዙ የሰራለትን ህወሓትን።

  • @melon_arkebe
    @melon_arkebe 7 месяцев назад +11

    ህወሓት ደጋግሞ እንደ ወርቅ እየተፈተነ እያለፈ የመጣ የህዝብ ፓርቲ ነው። ዛሬም ከችግሩ ይነፃል!!

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 7 месяцев назад +3

    AYOCUM NAYN💪💪💪 TIGRAY TISER 👏 👏 👏

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela Месяц назад

    ❤❤❤❤ያየህ ❤❤❤❤

  • @user-jv6hj9hu4l
    @user-jv6hj9hu4l 7 месяцев назад +1

    Tigraians are Tigraians forever and the enemies of tigraians want to destroy tigraians by isayase and abiy but the tigraians still strong 💪 stand defense together no one destroy tigraians so Ethio forum media tigraians still love respect the media ❤❤❤

  • @adenewsemunegus452
    @adenewsemunegus452 7 месяцев назад +1

    ርእዩት ሚዲያ 🤝 ኢትዮ ፎረም

  • @stpual1
    @stpual1 7 месяцев назад +2

    Very good point.

  • @Ageazawi
    @Ageazawi 7 месяцев назад +9

    የቀንየልና ያየ ሰው!!🎉❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 7 месяцев назад +2

    T. P. L. F ማለ ት የትግራይ ሕዝ ብ ነው የትግራይ ሕዝብ ነው መ ሪው ጀግኖች አንኮራለን በናንተ አናት የትግራይን ሕል ውና ከ አግዚአብሔር በታች ያስቀጠላችሁ ጀግኖች ሁሌም አናከብራች ኅዋ ለ ን ❤️💛💪😍😍🥰

    • @Toronto6
      @Toronto6 7 месяцев назад

      Adwa ነሽ 😂

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 7 месяцев назад

      @@Toronto6 ት ግራወ ይቲ ❤️❤️💛💛

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 7 месяцев назад +1

    እስኪ እነስማዉ ኢትዮ ኢፎ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @HuCf-sp4or
    @HuCf-sp4or 7 месяцев назад +3

    TDF💪💪💪💪😍😍😍❤️

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 7 месяцев назад

    Selam selam ethio forum the best of the beste

  • @trussom647
    @trussom647 7 месяцев назад +4

    ኣንድ እንዳ ኣንድ የሕዉሓት ችግር ከኤርትራ መንግስት ኣለመስማማት ነዉ ኣንድ በነበሩበት ግዜ የነበረ ዉጤትና ኣንድ ባልነበሩበት የነበረ ዉጤት ያሳዉቃል ካኣሁን በሃላም ለሁለቱ የሚበጀዉ በሰላም መስማማት ነዉ እንዲያዉ ለሁለቱ ህዝብም በበለጠ ችግሩን ይቀርፋል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 7 месяцев назад

      ውሸት ህወሃት ኣገር ያሳደገ ከሻእብያ ጋር ሲጣላ ነው።

  • @weyanaygebredngl2496
    @weyanaygebredngl2496 7 месяцев назад

    Thanks, Yayesew!

  • @user-ho1rc4iu1b
    @user-ho1rc4iu1b 7 месяцев назад +2

    ቆንጆ ትንተና።
    Important and significant issues raised!
    I loved the way the two politicians (Kibrom and Hayalu) explained TPLF's statusquo!

  • @LifeWithDignity9
    @LifeWithDignity9 7 месяцев назад +2

    My two cents: The recent recognition of the need for improved strategic vision and leadership is an important step forward. Collaboration with all relevant stakeholders, including those from Amhara and Eritrea, is essential to ensuring the safety and well-being of the entire region. Addressing historical injustices and working towards a future that is inclusive and equitable for all must be their strategic approach now.

  • @abdunur6120
    @abdunur6120 7 месяцев назад +1

    ወዳጄ በዝህ ባማረ ኣቀራረብህ የጥላሁን ግዛው ታሪክ እንድታቀርብልን ብትህትና እጠይቃለው😢

  • @ngstik2kahsu699
    @ngstik2kahsu699 7 месяцев назад +1

    የቀንየልና ኢትዮ ፈሮም እውነቱን ስለምታቀርብልን፣

  • @zewdeneshamare9782
    @zewdeneshamare9782 Месяц назад

    Yaeseu smelis. Uiwmo. Istira ordinario. Gegina. Gegina. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelberhanu9697
    @abelberhanu9697 7 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያን ትልቅ ዋጋ አስከፍለዋል

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 7 месяцев назад +1

    እኔ ግን የሚገርመኝ በየትኛውም መጠን ገለልተኛ ብሆን አምሐራ ሆኜ ለአምሐራ በዚህ ሰዓት አለ መስራት አገልዳሚነትና ፅኑ በሽታ ነው! ያየሰው ብትችል የአምሐራን ጉዳይ በትኩረት ብትሰራ ስትጃጅ አይፀፅትህም እልህና በቀለኝነት በዘገባይ ይብፀባረቃል!!!! አምሐራ ፣ትግራይ እና አፋር የግድ ትኩረት ይሻሉ!!!!! የአምሐራ ግን ቀዳሚ መሆን አለበት

  • @Dcx-xv1qy
    @Dcx-xv1qy 6 месяцев назад

    የየ ሰው ከነ ጋዳኛህ እንካህ ኣደረሰህ ለበኣለ ልደት እየሱስ ኩርስቶስ

  • @abdunur6120
    @abdunur6120 7 месяцев назад +2

    መጣህ ወንድሜ❤

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 7 месяцев назад +1

    #ሳለም_ኢትዮ_ፎሮሞች
    የዛሬ ዝግጅትህ በጣም ምርጥ ነው።
    የህወሓት ጥላቻ ሰለኣለኝ ኣይደለም ዝግጅትህን የወደድኩት: ህወሓት ወደ ግራ ማጋባቱ ውሰጥ ለምን ግራ እንደ ተጋባ ግራ ሰለገባኝ ነው።

    • @dessubelay7016
      @dessubelay7016 7 месяцев назад

      በእጅ ብልጫ የሚያምን ድርጅት ነበር በወቅቱ ደግሞ ኣንጨብጫቢዉ ኣንተም ታቃለህ

  • @asebawi
    @asebawi 7 месяцев назад

    Here we go that is what I always expected from you guys.
    Now you started to understand and follow the so called strategic roadmap like the weyane leaders are talking about.
    I hope this the right way to go through objective journalism!!!

  • @YA2O23
    @YA2O23 7 месяцев назад +8

    True story brother 🕊🕊🙏🙏

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

    Hewehat yewedekim yenesam ye tigeray 👉💊💪 hezeb hulem k hewehat ga nw ! Kefeleg yaremewal yasetemirewal enidefeleg yaderegewal !❤💛

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 7 месяцев назад

    We Tigrayans are so fed-up with the crippled TPLF !!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 7 месяцев назад +3

    Ethio Forum ❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 7 месяцев назад +2

    Ethio Forum 👏👏👏👏👏

  • @beauvaldus8262
    @beauvaldus8262 7 месяцев назад +2

    የዛች አገር ህዝብ ከ ህወሓት ይልቅ እነ አብይን አደለም የመረጠው የትግራይ ሕዝብን ስለሚጠላ እንጂ ፓለቲካ ገብቶት እሚጠቅመውን ስለመረጠ አደለም ቢሆን እማ ንሮ ይሻለኛል ያለውን መንግስት አገሪትዋ ጋሃነም አርግዋት እያለም ተስማምቶት ዝምብሎ እየኖረ ነው። የዛች አገር ሕዝብ የትግራይ ህዝብን የጠላበት ምክንያት ደሞ በባህልም በእምነትም በታሪክም ከነሱ ጋ ስለማይዛመድ ነው፥የትግራይ ሕዝብ እንደነሱ በብሔር ለይቶ በክልሉ ውስጥ ያሉትን እየገደለና እያሰቃየ አይደሰትም፡የትግራይ ሕዝብ ሰው ገድሎ በእንጀራ እንብላው እያለ በሞተ ሰው አይሳለቅም ፡የ ትግራይ ሕዝብ ሰው በ እንጨት አስሮ እየገደለ አይጨፍርም እና የሰው አንገት ቆርጦ ተሸክሞ አይዞሩም፡የ ትግራይ የ ሐይማኖት አባት ወገኖችህን ግደል እያለ አይሰብክም፡የሌላ ዘር ቢኖርብኝ በመርፌ መጥጬ አወጣ ነበር አይልም ፡ የትግራይ ሕዝብ የእውነት ሐይማኖተኛ እንጂ እንደነሱ የማንም ካራቴ እየመጣ ልስበክህ እሚል አይቀበልም ፡ የትግራይ ሕዝብ እንደነሱ በሴት ልጅ ብልት ባእድ ነገር አይጨምርም እንደ እንስሳ ተሰብስቦ የቤተክርስትያን ደናግልን አይደፍርም ፡ ሲጠቃለል የትግራይ ሕዝብ ጭዋ፡ሐይማኖተኛ ሕዝብ ነው ።በነዚ እና ሌሎች መመዘኛዎች ስለሚቀኑበት ነው ጥላቻቸውን በግላጭ የገለፁለት፤ የገደሉት፤ልጆቹን የደፈሩት እና የ ህወሓት የ ስትራቴጂክ አመራር እጥቻሎ ያለው ከነዚህ ሕዝቦች ጋር እንዴት ለዛን ያህል ጊዜ የትግራይ ሕዝብ አብሮ እንዲኖር አረግን እንዴት ይህ መለየት አቃተን ለማለት ነው አሁን ተተክቶ እሚመጣው አመራር ግን ይህን ገብቶት ከነዚህ እማይመስሉትን ሕዝቦች በፍጥነት ለይቶ የራሱን አገር እሚመሰርት ማለት ነው ።

  • @solomondemesie8198
    @solomondemesie8198 7 месяцев назад +1

    ያየ በርታ

  • @tesfamariamgirum4672
    @tesfamariamgirum4672 7 месяцев назад +1

    You nail it …… thanks ethioforum

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 7 месяцев назад +1

    yaye sew selamih ybza bro

  • @hailemicaelzewdu2495
    @hailemicaelzewdu2495 7 месяцев назад +1

    EF best media!!