ከጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ከጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ
    #EBC #Ethiopia#etv #ethiopianbroadcastingcorporationetvetv #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Комментарии • 405

  • @melesseanmaw
    @melesseanmaw 6 месяцев назад +53

    ፊልድ ማርሻል አስታጥቄ ጁላ!

    • @Kena1272
      @Kena1272 6 месяцев назад +4

      ጅግና

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 6 месяцев назад +3

      @@Kena1272 አንበሳ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 6 месяцев назад +4

      ጫት ቁርሱ ሲጋራ ትራሱ ምርኮኛው አስታጥቄ ጁላ

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 6 месяцев назад

      አንተ አህያ የአህያ ዘር!!! ቅዘናም ቆምጬ!!! የጎለጎልከው ምላስ ይጎመድልሃል እሺ?? ምላሳም ቁጭራ!

  • @tsehaineshabraha2805
    @tsehaineshabraha2805 6 месяцев назад +2

    VICTORY TO OUR MILITARY. WE ARE PROUD OF OUR FIELD MARSHAL AND THE MILITARY. GOD BLESS YOU.

    • @sofanit6270
      @sofanit6270 6 месяцев назад

      ቱሪየናፋ ሁላ Fil

  • @DanielDagaga1
    @DanielDagaga1 6 месяцев назад +8

    ህዝብም እግዝአብሔር ከእዉነት ጋር ነዉ። እዉነትም የኢትዮጵያ መከላኪያ ሠራዊት ነዉ። የኢትዮጵያ መከላኪያ ሠራዊት የህዝብ ልጅ ነዉ፣ የሚዋጋዉም ለህዝብ ነዉ፣ መከላኪያ እራሱ ህዝብ ነዉ ፣ ሀገርም ነዉ። እኔም የኢትዮጵያ 🇪🇹 መከላኪያ ወታደር ነኝ። ክብር ለመከላኪያችን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹 ኢትዮጵያ ፤ሰላምና ምህረት ለምድራችን ይሁን። አሜን

    • @AminaAmina-be1mj
      @AminaAmina-be1mj 6 месяцев назад +1

      አሜን

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 6 месяцев назад

      ቆሻሻ ደግም እንደ ሠው ታወራለህ ? የትኛዋን ኢትዪጵያ ድንበር ነው ያስከበራችሁት?? ሡዳን ህዝባችንን ያስደፈራችሁ ወራዶች

    • @MoAb-ff9gg
      @MoAb-ff9gg 6 месяцев назад

      ሂድ ደደብ አህያ

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 6 месяцев назад

      Ante Denkero!

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm 6 месяцев назад +10

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለጀግናው የፅንፈኞች ራስ ምታት ለሆነው ለፊልድ ማርሻላችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 6 месяцев назад +13

    አስታጥቄ በርታ

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 6 месяцев назад +2

    Field Marshal Berhanu Gula, the Pride of Ethiopia!

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 6 месяцев назад +12

    መከለካያ የኢትዮጵያ መከተ ❤❤❤ ጀግና እታማጆር ሹም ክብር ይገባችኋል ❤❤❤❤

  • @Tube-lu9cm
    @Tube-lu9cm 6 месяцев назад +12

    አስታጥቔ በርታልን

  • @mihiretabebaw256
    @mihiretabebaw256 6 месяцев назад +1

    ኧረ ተው መከላከያ ስራው እኮ ዳር ደንበር መጠበቅ መሃል ገብቶ ማተራመስ ጥሩ ነው፡ ወንበር አስጠባቂ አደረጋችሁት

  • @AlemayehuAbereham-gq4yk
    @AlemayehuAbereham-gq4yk 6 месяцев назад +4

    የምንግዜም ጀግናችን እንኮራብሀለን❤❤❤❤

  • @tadeleyihun5077
    @tadeleyihun5077 6 месяцев назад +11

    ጋሽ አስታጥቄ ,,,,,ኮሚዲ አስታጥቄ

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi 6 месяцев назад +4

    Absolutely amazing Ethiopia defense heroe field Marshall burhanu julla

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 6 месяцев назад +2

    Our defense forces are professional soldiers that are fighting for the integrity of Ethiopia!

    • @eddieginnore5104
      @eddieginnore5104 6 месяцев назад

      ቱልቱላ ነገር ነህ “Professional” ምን እንደሆነ አታውቅም!
      “Accountable” ቢሆን ኖሮ ይህ ብርሀኑ የምትለው ሰውዬ መታሰር ነበረበት!
      የኢትዮጵያን መሬት አስወርሮ የአገሩን ዜጎች በድሮን የሚገድል ወሮበላ የሆነ ሰራዊትን የሚመራ ነው
      የራሱን ዜጎች የሚደፍር የሚዘርፍ ሰራዊት ነው
      የራሱን አገር አቅቶት ኤርትራን ጋብዞ ያስገደለ ያስደፈረ አውሬ "Beast” ሰራዊት ነው"
      I could have written it in English, but I won’t for the sake of the public

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 6 месяцев назад +1

      @@eddieginnore5104 I smell Weyane, the loser!

  • @fasilgetachew7021
    @fasilgetachew7021 6 месяцев назад +26

    አዲስ አበባ ላይ በዓይነቱ ልዩ የሆነው የትግሉ ፊሽካ ተነፍቷል‼

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 6 месяцев назад

      ምን ፊሽካ ትነፋላችሁ ... እራሳችሁ ፊሽካ አይደላችሁ እንዴ??? ቅዘናም ዘረ ቅዘናም!!! ከምድረገጽ እንጠርግሃለን! ትንፍሽ በል?? ሽንታም ቁጭራ!

    • @Tilahun-bv1yh
      @Tilahun-bv1yh 5 месяцев назад

      FOUL: ዘረን አትንካ​@@daadhigd893

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 6 месяцев назад +14

    ሰላም የሚጠላ የለም ግን እንዲህ ያለ መከላከያ እንዳለን አላውቅም ነበር ለካ የትግራይን ህዝብ እንዲህ ነበር የሚጨፈጭፈው ?ከፈለከኝ ጎጃም ነው ያለሁት

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 6 месяцев назад +2

      ካልነኩት አይነካም፤
      አርፈህ ደረቅ ዳቦህን ቆርጥም

    • @123e53
      @123e53 6 месяцев назад

      ​@@RejoiceEthiopia😂

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      አንተ ጁንታ ነህ ገና መከላከያ ይወቃሀል😂😅

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 6 месяцев назад

    መከላከያ እኛ! ኢትዮጵያችን የኛ!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 6 месяцев назад +9

    የእኛ አንበሳ በአካል ከዛሬ 37 አመት በፊትቆስዬ ደምቼ ከሰሜን በመጣሁበት ባላውቅህ ኑሮ እየቆጨኝ እኔም እንደሌሎቹ አሳንስህ ነበር በቅርብ ስለማውቅህ እንኳን የኢ/ያን /guarid /መከላከያ ሠራዊትን ቀርቶ The african all ኢታማዦር ሹም መሆን የምትችል ነህ ያለማጋነን ነው የምገልፅልህ በርታ በርታ ከሽማግሌ ከቀድሞ ሠራዊት አንዱ!!!❤❤❤🎉❤❤❤❤

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 6 месяцев назад

      አሜን ሰሜን ተማርካቹ ነበር አይ ጠቀጥረክ ነው አይደል የፃፍከው😂😂😂

    • @sayedahmada8144
      @sayedahmada8144 6 месяцев назад +3

      ምርኮኛ ነበር😅😅😅😅

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 6 месяцев назад +1

      ምነው በወቅቱ ተወልደህ እኔንምሆንኩ ጓደኞቼን በየኸው መንዝ ላይ እንደሚረቡ እንደጓሳው በጎች ነበር የአንተንና አንተን መሠሉን ዘመዶችህን ስነዳቸው ብታየኝ ኖሮ ይህንን ቃል ለመፀሐፍ ያሳፍርህ ነበር ለማንኛውም you are for Ethiopian and ethiopia peoples the last rude men

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 6 месяцев назад

      ​@@gebrehannabalcha6280; ክክክ ምርኮኛው አስታጥቄ ጁላ ዛሬ በርጫ ቤት ነው , ወራዳ ደግሞ ይሄ ሠው ሆኖ ነው , ትግራይ ላይ ያ ሁሉ ወታደር የተማረከው በብርሀኑ ጁላ መሪነት አይደል እንዴ ? አማራን በ ሁለት ሳምንት ብሎ ገብቶ 9 ወር ሙሉ ፋዳውን እየበላ ነው , አስታጥቄ ጁላ ደግ ነው ይኑርልን ድሮን ቀርቶናል አስታጥቄ ጁላ ይሠጠናል አንተም መበጥረቅህን ቀጥል የአብይ አህመድ ወገን አይደለህ ቱሪናፋዋች

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 6 месяцев назад +25

    ክብር ለጀግናው ለመከላከያ ሰራዊታችን

    • @lastam.
      @lastam. 6 месяцев назад +4

      ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ደደቦች፣ ደፋሪዎች፣ ዘራፊዎች እና ነፍሰ ገዳዮች ናቸው።

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 6 месяцев назад +2

      ​@@lastam. ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 6 месяцев назад

      ​@@bedryaahmed6896: መከላከያ ሠራዊት ሳይሆን የምርኮኛው ጁላ አራዊት በማለት ይስተካከል

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 6 месяцев назад +17

    ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ !!!

  • @alemuabebe9674
    @alemuabebe9674 6 месяцев назад +6

    ምርኮኛው አምሣአለቃ፤ ምን አንድልሽ ፈልገሽ ነው?

  • @gj6274
    @gj6274 6 месяцев назад +9

    thank you sir i have full confidence that good job.

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 6 месяцев назад +3

    ክብር ለኢትዮጵያ ይክብር መከላከያችን ይሁን ደከመኝ ሰለቸኝ ራበኝ ጠማኝ ቤቴን ልጆቺን ሳይል ደሙን አፉስሶ አጥንቱን ከስክሶ እስከሞት የከበረ ህይወቱን መስዋት አድርጎ ከውስጥም ከውጭም ጥላቾች አገርና ህዝብን መጠበቅ የመከላከያ ተግባር ነው
    ክብር ለመከላከያችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ሰላም ከሆንን ሊላው አለም በደረሰበት ይእድገት ደረጃላይ እንደርሳለን እባካችሁ ህዝባችን ከጥላቻ ፓለቲካ እንውጣ እንደመንጋ በዪቲዩብ አንሸወድ ንቁ እገር ሲኖር ነው ለመጣላትም አብሮ ለመኖር የሚቻለው አገር ከማንም ከምንም በላይ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 6 месяцев назад

    እንደ ብርሃኑ ጁላ እና አብይ አህመድ ያሉ ሰዎች እንደ ጎዳና ውሻ ይሞታሉ❗️
    የህዝብ ጀግና ናሁሰናይ እንደ ንጉስ ይሞታል ይሄ ነው ልዩነቱ 💪🏾

  • @smauamun4935
    @smauamun4935 6 месяцев назад +24

    ፊልድ ማርሻል አስታጥቄ ጁላ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 6 месяцев назад +8

    ሙርኳኛው አስታጥቄ አንተ ለአማራ ጀግና በለውለታነህ ስለወታደርነት ወንድነት ባይኖርህም ትጥቅ ማከፋፈል ትችላለህ

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      ክፍት አፍ 😅😂

  • @klannzjsdb7290
    @klannzjsdb7290 6 месяцев назад +2

    ክብር ለእትዮጵያ መከለከያ ሠራዊት ይሁን

  • @cheguveraab
    @cheguveraab 6 месяцев назад

    ያልታወቁ ሃይሎች ጋዜጠኛዋን ሰላም በሉልኝ

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 6 месяцев назад +11

    ሴት የሚደፍር መከላከያ ሠራዊት ያሳዝናል የፖለቲካ ስራ ወርዶ ሲሰራ

  • @SsSs-mz4gm
    @SsSs-mz4gm 6 месяцев назад +7

    ድልለፋኖ ፋኖያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woldeyohannestemesgen5870
    @woldeyohannestemesgen5870 6 месяцев назад +9

    አረ ተው ሃገሬ ጦርነት ይብቃን። አንድ ሕዝብ ነን። ሠላም ፣ ልማት፣ አንነትና ፍቅር ወዘተ መስማት ናፈቀን ይህ እርስ በርስ መተላለቅ እንድቆም ይሠራ። በዚህ ጦርነት ማንም ጀግና የለም።

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      አንተ ፈሳም😅😂

  • @dejeneayele5309
    @dejeneayele5309 6 месяцев назад +3

    Good job EDF keep it up 🦾🦾🦾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dejeneejigu884
    @dejeneejigu884 6 месяцев назад +4

    ያገር ውስጥ ችግሮች ለምን በፌዴራል ፖሊስና በክልል ፀጥታ ሀይሎች መከላከል ለምን አልተፈለገም? ካቅም በላይ ሆኖ እርዳታ ተጠይቃችሁ ነው ወይስ ሌላ ተልእኮ ይዛችሁ ነው ብለሽ ጠይቂልን።

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 6 месяцев назад +1

      የሙቀጫ ልጅ በምንስ ቢለጠለጥ ይልሻል
      ዝም በይ አትጠይቂው

  • @teferitaye
    @teferitaye 6 месяцев назад +19

    መከላከያ ስም ብቻ እንጅ ተግባሩ የሀገር አፍራሽ ቡድንን ጋር ተሰልፎ ዜጎችን ጦርነት ክፍት እየተዋጋ ነው
    ስም ቀይር

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 6 месяцев назад

      ለጥልጤ ወይም አይበገሬ?

    • @medemerlenetsanet488
      @medemerlenetsanet488 6 месяцев назад

      ማሀይም ደንቆሮ

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      አንተ ሰይጣን ዘደሲዎል ትገባለህ 😂😅

  • @AlamuBikoro-fk1bm
    @AlamuBikoro-fk1bm 6 месяцев назад +11

    ሴት የሚደፍር መከላከያ

  • @FoadNasir-m7c
    @FoadNasir-m7c 6 месяцев назад +9

    Thanke you❤❤ኑሩልን

  • @NssAhh
    @NssAhh 6 месяцев назад +8

    የኦሮሞ የሙርኮኞች መከለከያ

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 6 месяцев назад +2

    የሀገር መከላከያ እየከፈለ ያለው ዋጋ የሀገርን አንድነትና ለኦላዊነት ለማስከበር ነው ።
    ክብር ይገባቸዋል

  • @90plus07
    @90plus07 6 месяцев назад +6

    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሳይሆን ሀገር አፍራሽና የፋሽስቱ ዙፋን ጠባቂ ነው! በቅርቡ በይፋ ይፈርሳል!

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 6 месяцев назад

      ዘላለም ጉራ ብቻ!!😂😂😂

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      አንተ ዳቢሎስ ሰይጣን😅😂

  • @AdenDaahir-n4q
    @AdenDaahir-n4q 6 месяцев назад +4

    ለምን ህዝብን ወርዳችሁ አጠይቁም ለህዝብ አዛኝ ከሆናችሁ ወረድ ብላችሁ የምታለቅሰውን እናት ጠይቁና ዜናውን አውሩ ህዝብም ይደግፋችኋል ያምናችኋል

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 6 месяцев назад +3

    Thank you His Excellence Field Marshall Berhanu Jula for your explanations.
    Keep on doing your remarkable work in upgrading the level of the military in training and arming them by new technologies.
    I trust Ethiopian soldiers.
    Thanks,

    • @sofenbeseat4346
      @sofenbeseat4346 6 месяцев назад +2

      You cannot be serious again unless you are the number one Cadre of ABI Ahmed you sitting up here called this man Field Marshal which is not even he doesn't fit the title of Field Marshal because he is a failure under his leadership of the military not got anything not winning any anything that he tries so please save your admirer for the sky

    • @Melanafun
      @Melanafun 6 месяцев назад +2

      paid commentor 😅😅😅😅 ተከፋይ ኮማች😅😅😅😅😅

  • @Gizo-d4z
    @Gizo-d4z 6 месяцев назад +8

    በምርኮኛ የሚመራ መከላከያ የትም አይደርስም የአገዛዝ ጠባቂ ሎሌ

  • @EndTube-027
    @EndTube-027 6 месяцев назад +6

    አንች ራሱ ደነዝ ድንዝዝ ነሽ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 6 месяцев назад +1

    ዲስኩር ምርኮኛው ፊልድ ማርሻል

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 6 месяцев назад +3

    የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ብቸኛው ሰራዊት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ታሪክ መቼም ይቅር አይለውም

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 6 месяцев назад +6

    The bandit groups must be stopped by any means for peace to prevail in this country. Sometimes sad to hear those called themselves leaders of rebel groups opening their unleashed mouths to insult or defame the symbolic unity or sovereignty_ ENDF. Tangible & firm actions must be taken to silence these rude activities once & for all. Show the strength or mighty of our defense force practically to convince all citizens.

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt 6 месяцев назад +4

    ፊልድ ማርሻል እኔ ጠንቅቄ አዉቃሃለሁ አንተ የዛሬዉ ወረኞች ቁምሣጥን ወስጥ ሰደበቁ በረሃ አቋርጠዉ ብሔራዊ ዉትድርና ሽሽት ስፈረጥጡ አንተ ውትድርናን የተቀላቀልክ ጀግና ኮማንዶና አየር ወለድ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ በኋላም በነበረዉ ሥርዐት ተከፍተህ ስትሄድ ኢ ሕ አ ድ ግ ን መርተህ አንደገና መድፍና ታነክን ተጋፍጠህ ለድል ነበቃህ የዘመናችን ሞንቶ ጎመሪ ነህ የኢትዮጵያ ዓምላክ ካንተ ጋር ይሁን

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 6 месяцев назад +2

      አቤት አታስቀኝ ተቀጥረክ ነው እና እኔንም አስቀጥረኝ በናትክ 😂😂😂😂

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 6 месяцев назад +9

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Mk-gv6dl
    @Mk-gv6dl 6 месяцев назад +6

    መከላከያ ሲቪሎችን አይገልም ካለ እኮ ቀላል ነው ገለልተኛ አካል ገብቶ ይመርምር ሲባል እምቧ ከረዩ አለማለት ነው።

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 6 месяцев назад

      ሀገሬ ዳግም ቅኝ ግዛትን አትቀበልም
      ብንሳሳትም በራሳችን ልጆች አቅም፥ ጣሊያንን ያርበደበዱት የልጅ ልጆች ይመረምሩታል😊

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 6 месяцев назад +1

      ​@@RejoiceEthiopiaአብይ አህመድ ራሱ ጥቁሩ ጣልያን ነው 🤮

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      ደደብ😂😅

  • @ZahidKhan-b9n
    @ZahidKhan-b9n 6 месяцев назад

    ምርኮኛው አስታጥቄ ጁላ ይድፋችሁ ከኔ ጋዜጠኞቹ አንድ ያውርድባችሁ

  • @habtamuwolde9946
    @habtamuwolde9946 6 месяцев назад +2

    His talk is 85% about Amhara people.

  • @medemerlenetsanet488
    @medemerlenetsanet488 6 месяцев назад +2

    እናንተ የሚዲያ ሰወች ሰለ እውነት ሙቱ ለሰራዊቱም ድምፅ ሁኑ ፖሮፖጋንዳ ብቻ እንዳይሆን የሰራዊቱን መብትም በተሟላ እንድከበር ካልተደረጋ ትርጉም የለውም ለምሳሌ ለ20 እና30 ዓመት በላይ ሀገሩን አገልግሎ እሰከ አሁን በሰራዊቱ ውሰጥ በጭንቀት ተወጥሮ እንደምኖር ይገለፃል?😢 ያሣዝናል

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb 6 месяцев назад

    አይይይይ ብልጽግና ፈቶዎል !!!!'

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 6 месяцев назад +1

    መከላከያችን አይደለም ለሰፈር ጎረምሳ አይደለም ለምስራቅ አፍሪካ ክንድና ኩራት የሆነ ጀግና ሰራዊታችን ነው።መከላከያችን ለዘላለም ይኑር!!❤

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj 6 месяцев назад +5

    Our great and brave general, I wish you all the best. I am sure Bandas will use many abusive words. Ignore them.

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 6 месяцев назад

      Mr. Merkogaw Astateke Jule is in Burcha House today. He dont want in person interview

    • @sophiaadmassu8268
      @sophiaadmassu8268 5 месяцев назад

      Our great and brave? 😂 He can't even speak. አይ ኢትዮጵያ፣ ስጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ይላል ያገሬ ሰው።

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 6 месяцев назад

    Good job guys keep itup

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 6 месяцев назад +1

    ክብር ለባዕዳን ተላላኪዎች ሁሉ መድሐኒት ለሆነው ለጀግናውና አይበገሬው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 6 месяцев назад

    ምርኮኛው ብርሀኑ በቅርቡ እርምጃ ይወሰድብሀል።

  • @AberaDatamo
    @AberaDatamo 6 месяцев назад

    መከለከያ ለምን አማራ ሕዝበዊ ኃይል ጥያቄን ለምን አንመልስ ? መንግሥት የሕዝብን ድምጽ ለምን አንሰማም ?

  • @JabirSafa-dz8oy
    @JabirSafa-dz8oy 6 месяцев назад +7

    ክብር ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዊት ይሁን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 6 месяцев назад

    Victory for EDF!

  • @melakuhailu-r1f
    @melakuhailu-r1f 6 месяцев назад +18

    ምነው ምነው ኮመዲ በስልክ አይጥምም ፡፡

  • @Steven.24
    @Steven.24 6 месяцев назад +1

    11:59 ምን ግንባር አለው የምር
    i can't 😂😂😂 አይ ግንባራሙ ጂላ 13:11 እዚህ ጋር ደሞ ሌላ ትኩሳት 😂 ጁላ ከበርጫ ቤት ተርዚና ወጥሮ ያስተላለፈው የኑዛዜ ቃል😅

  • @RhgrEgfdd
    @RhgrEgfdd 5 месяцев назад

    ምርኮኛው ብረሀኑ ጁላ

  • @MulugetaFente
    @MulugetaFente 6 месяцев назад +3

    አስታጥቄ ጅላ ደህናነህ😁😁😁💪💪💪

  • @DALLOTA-NMT
    @DALLOTA-NMT 6 месяцев назад +3

    DOKILE NEBSUN YIMAREW!

  • @YikeberFentahun-n5j
    @YikeberFentahun-n5j 6 месяцев назад

    ብረሀኑ ምርኮኛ ነዉ ሀገር መምራት አይችልም

  • @hghyggyyuy5953
    @hghyggyyuy5953 6 месяцев назад

    ዎረኞች የውሩ እናንታ ወደፍት❤

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz 6 месяцев назад +6

    ኢቲዬጲያ መከላከያ የላትም ንፁሐንን የሚያርድ ሰው በላ መከላከያ ተብሎ ሊጠራ አይገባም

  • @AnuelZeream
    @AnuelZeream 6 месяцев назад

    ክብር ለመከላክያ 2:15

  • @AbomaAbdi
    @AbomaAbdi 6 месяцев назад +3

    አሰይ መልካም ነገር ጀምራችኇል ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ለአድማጭ ተመልካች ብታደርሱ ዩትዩበሮች ባልተደመጡ ነበር ሚድያችሁ ግዙፍ በመሆኑ ጠንክራችሁ ስሩ

  • @dawitdenekew6650
    @dawitdenekew6650 6 месяцев назад +2

    This is response to amenasty

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 6 месяцев назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይህ ጁላ ስሜቱን መደበቅ ስለማይችል በስልክ ይሻላን ብለው ነው መሰል አይ መጨነቅ

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 6 месяцев назад +16

    ምሩከኛው አስታጥቄ መርቅኖ መጣ😂

    • @bogaleoda6331
      @bogaleoda6331 6 месяцев назад

      ምላስህን ታስረዝምና በኋላ ደግሞ ለማልቀስ ነው ?

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      ደደብ😂😅

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 6 месяцев назад

    ዳይፐር አርገሀል አይደል አተ ሙርከኛ ኦሬዲ መጨረሻህ ደርሶዋል 😀😀😀

  • @AberaDatamo
    @AberaDatamo 6 месяцев назад

    መንግሥት ለእርቅ ይተመነል ወይ ?የምተመን ከሆነ ለምን ዘመነ ከሴን ለእርቅ በሽመግሌ አስጠርቶ ለምን ኣሰረው ?

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 6 месяцев назад

    ❤❤❤Respecful ENDF❤❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 месяцев назад +4

    ⭐️Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces 🇪🇹☝️
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️

  • @AberaDatamo
    @AberaDatamo 6 месяцев назад

    ሰዎች የተለያዬ ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰረጩ መሆኑን ከወቅሽ ትጠይቅያለሽ? ወይስ ገንዘብ ተከፍሎሽ ለመከለከያ የቆምሽ ?

  • @mohammedadowe4160
    @mohammedadowe4160 6 месяцев назад +10

    Ethiopia 🇪🇹 defence is Respect👍

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 6 месяцев назад

    አመት ሂናቺሁእኮ።ጦርነት ቀበቶአስፈታለሁብሎገብቱነበርአብይ

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 6 месяцев назад +1

    Ethiopians military is stand together to save the country. Without the military there is no safe country in the world . God bless 🇪🇹 and long life for our hero defense force 🙏.

  • @Onesism-p2w
    @Onesism-p2w 6 месяцев назад +3

    ብሬ ባለውለታችን አዲስ ጥቀቁር ክላሽ መቼ ይገባል ቀልዱን ተወዉና

  • @adugnawgsahaw4425
    @adugnawgsahaw4425 6 месяцев назад

    ለሶስተኛ ጊዜ የምትማረክበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም

  • @abenezerwubi6185
    @abenezerwubi6185 6 месяцев назад +1

    የህዝብ አሌንታ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ይገባል እንዲሁም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

  • @KindalemBaye
    @KindalemBaye 6 месяцев назад

    አስታጥቄ

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያመከላከያሰራዊትጀግኖችእንወዳችሀለንኑሩልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BelayAlemu-o2r
    @BelayAlemu-o2r 6 месяцев назад +2

    ክብር እና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና ለመላው የፀጥታ ሀይላችን ይሁን።

  • @DehininetDani
    @DehininetDani 6 месяцев назад +8

    ዛሬ አልቃመም ፈዟን አስታጥቄ

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 6 месяцев назад

      የምታስበው በልክህ ነው

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 6 месяцев назад

      ደደብ😂😅

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 6 месяцев назад

    አይ ማዳጋስካር! አንቺም እንደጌቶችሽ ከማዳጋስካር ነሽ?ቀፋፊዎች! መሸኛችሁ ደርሷል።

  • @adugnawpawulos-s9l
    @adugnawpawulos-s9l 6 месяцев назад

    aba astatke !

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 6 месяцев назад

    ብርሀኑ ጁላ የተማረበት የስድብ ኮሌጅ የት ይሆን!!!

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 6 месяцев назад +1

      Ante Tultula denkero! Berhanu Gula is the pride of Ethiopia!

  • @Brhane-by6en
    @Brhane-by6en 6 месяцев назад

    ለመድረክ ኣይበቃም ሰውየው። ኣብይ ግን ምነው ቃልኣቀባይ ኣጣለት። ሲዋሽ ይንቀጠቀጣል...

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 6 месяцев назад +2

    Keber le Mekelakeya Serawitachen Enaschenefalen Ethiopia lezelalem

  • @seidsirajseidsiraj
    @seidsirajseidsiraj 6 месяцев назад

    ለምን በስልክ ነዳጅ ጠፋ መኪኖች ቆሙ፣፣፣

  • @Natnael-v4p
    @Natnael-v4p 6 месяцев назад

    አይ አገላለፅ ደመ ጠጭ

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 6 месяцев назад

    የትኛው መከላከያ ነው በየክልሉ አየገባ ታኝኮ እደተተፋ ማስቲካ በየጥጋጥጉ እሬሳው ወድቆ እየታየ ከሞት የተረፈው ደሞ እደ አንተ ሙርከኛ ሆኖ እያየነው ማንን እደምትሸውዱ አናቅም ለማንኛውም አብቅቶልሀል አተ ሙርከኛ በአውኑ እሬሳህ ይጎተታል እንጂ መማረክ የለም !!!⬅️

  • @tesfayesiraw
    @tesfayesiraw 6 месяцев назад +3

    መከላከያ ስሙ እንጂ አላማውን በማያውቁ ዘረኞች የተሞላ ነው።አንተም የመንደር ወታደር ነው የምትመራው።

  • @alella12
    @alella12 6 месяцев назад

    ፖለቲካ አይገባኝም ውሸት ብቻ ነው የምሰማው በሁሉም በኩል።

  • @wendesenteka9408
    @wendesenteka9408 6 месяцев назад +3

    ክብር ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዊት ይሁን እድሜ ይስጥልን

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 6 месяцев назад +5

    ወንድ አቦ!!!🙏🙏🙏ክቡር ፊልድ ማርሻል።