Congratulations on your outstanding achievement! You are a true inspiration and a game changer for Ethiopia. Your hard work and dedication pave the way for a brighter future. Keep dreaming big and reaching for the stars-your potential knows no limits!
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካ ጀግና ነሽ በርቺ
ጎበዝ የጀግኖች ሁሉ ጀግና ትምህርት ቤታችንን ያስጠራሽ ጀግኒት በርቺልን 👏👏👏🥳
ante gen alefk
ጨዋ ልጅ በአእምሮ የበሰልሽ ከዕድሜሽ በላይ የሚታስቢና የሚትተገብሪ መሆንሽን አይቼብሻለሁ። ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ፣ ከክፉ ከጨለማ ዓለም ተጠበቂ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ❤️❤️❤️❤️❤️
ገራሚ ማንነትና ምጡቅ እይታ ያላት ልትነበብ የበቃች ውበት ከዕውቀት ጋር አስናስና የስበስበች የበቀለች የፀድቀች አሁንም ጥብቅ እይታ የሚያስፈልጋት ለብዙዎች የምትሆን ግሩም ጣዕም ያላትና ምታካፍል ከሀገር አልፋ ለዓለም የምትሆን ናትና እስከ ልከኛው ጊዜ ጠብቁልን ወላጆቿንና አሻራቸውን ላኖሩባት ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።❤❤❤
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ተክፉነገር ይጠብቅሽ❤
GEZEHIGN.TAMIRAT
ፈጣሪ ለሁሉም አሟልቶ ነው የሚፈጥረው ዋናው አጠቃቀሙ ላይ ነው
😂😂😂😂@@GETNET-ETH
Bereduu Oromo!
የእኔ ወርቅ ❤ የበለጠ ፀጋዉን ያብዛልሽ
ሴት ልጅ እንድህ አይነት አቅሟን አውጥታ ማየት ምን ያክል ስሜትን የሚነካ ነገር ነው ጀግኒት ብየሻለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congra
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ አዲስ አበባ ላይ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ያለው የትምህርት ጥራት ልዩነት እጅግ አሳሳቢ ነው ሊታሰብበት ይገባል
Yemrhn new? Hulm gar eko new.
@@FitsumFitsum-i4s ትክክል 600 ምናምን ይዘው እኛ የክፍለ ሃገር ልጆች ከዛ በታች ይዘን ግቢ ስንገናኝ ግ ን የክፍለ ሃገር ልጆች እንበልታለን እውነት ለመናገር
እኛንን አበርተሻል ለጥናት በጣም 10k you.👏👏👏
እንኳን ደስ አለሽ አሰከለ ሞሲሳ ። የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
Z Secret Training Institute and Science Explained are the best Ethiopian educational channels ever.
በጣም ጎበዝ በርቺ!!! ለወደፊት አንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን የሚያስጠራ ፈጠራ(ስራ) ከአንቺ ማዬት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ , ለታላቅ ክብርም ያብቃሽ ።
ጅግና እግዚአብሔር በዘመኑ ሁሉ ካንቺጋር ይሁን ኮርተንብሻል🎉🎉🎉
ክፍል ሀገር እንዳትሄጂ የትኛውም ዩኒቨርሰቲ ሰው በሚታገትበት ሀገር በርቺ ጎበዝ በጣም የሚያስደስት ውጤት ነው
You are so smart & intelligence "God Blesses You" sister Sifen
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልል እንኩዋን ደስ አለሺ የለፋ ያገኛል ዉዴ
ጎበዝ የኔ እእት🎉🎉🎉
እንኮን ደስያለሽ እእቴ፣ ቀትይበት በርቺ ብዙ ዳገት የሆነ መንገድ በትምህርት ያጋትምሻል፣ይኤንን ጉብዝናሽን ቀትይበት ብዙ ጎደያ አታብዝ ያዘናጋሻል ትምእርትሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ።
እንኳን ደስአለሽ🎉
ጀግኒት ፍፃሜሽን ያሳምረው
Baga Gammaddee intala Oromoo.Sitti boonneerra❤
EXCELLENT CONVERSATION AND CONGRATULATIONS .
ጀግኒት 👏👏👏👏
ምናለ የዚህ ዘመን ተማሪ ሆኜ ብሆን ነዉ ያሰኘኝ።አይኑ በጥናት ብዛት የሚያሞጨሙጭ ተማሪ እንደ ሲፈኔ ትክክለኛዉን ምንዳ የሚሰበስብበት።እድለኛ ነሽ አቦ።ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።
may GOD bless ur mind more and more RESPECT
Congratulations 🎊 🎉❤sefio koo jabaadhu
Great job, congratulations. Now it is the time to think and look the future.
Congratulations on your incredible achievement in the national exam! Your hard work and dedication have truly paid
ጎበዝ አባት፣ ጎበዝ ልጅ።
ጎበዝ ነሽ ይቅናሽ አንቺ ከዚህ በፊት ካልኮረጅን አንፈተንም ላሉት ትልቅ ትምህርት ትሰጫለሽ ።
🎉🎉🎉😂😂😂congra
Enkuwan enkuwan Desi aleshe betam Desi yilala!! Good Studying Time for this year!!!! For gifts 💐💐🌹🥀🌺💐 to continue for this speed!!!!!
እንኳን ደስ አለሽ 👍👍
Wow betm naw madenqish❤❤❤❤❤❤ yene konjo
ጀግኒት ❤❤
Wow she is genious and beautiful also ❤
An Oromo queen she is!❤️
ኢትዮጵያ ለመማር መወሰንሽ ገርሞኛል ብዙዎችን በ scholarship መክንያት እያወጡ ለራሳቸው ሀገር ችግር ፈቺ ያረጓቸዋል ያንቺ ውሳኔ ግን 🇪🇹 እግዚአብሔር አብዝቶ ዕውቀት እና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ።
ጃግና ነሽ ጎበዝ በርቺ
Very articulate and smart girl. Congrats!!!
Enkwan geta erdasehe gobaze segawen yabzaleshe bareche❤❤❤❤❤❤
Congratulations on your outstanding achievement! You are a true inspiration and a game changer for Ethiopia. Your hard work and dedication pave the way for a brighter future. Keep dreaming big and reaching for the stars-your potential knows no limits!
Enikuan des alesh yene jegint🎉🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን! በርቺ!!!!
እንኳንደስአለሽ፣ጎበዝ❤❤❤❤❤
ጀግኒት,በርቺ!!!
bareeduu oromoo waqni eebbisu ammalee 🎉🎉🎉🎉
Waawww baxem Des belogy barchi yena konjo!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺ
ገና ዓለምን ታስደንቂያለሽ
እግዚአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ "ማንበብ ሙሉሰው ያደርጋል"ወደፊትም በዩንቨርስቲ ቆይታሽም ከዚህ ብርታትሽ የበለጠ እንደምትጎለብቺ ተስፍ አለኝ የዛሬዋ አበባ የነገዋ ፍሬዋ በረቺ!
Very articulate. Good job. Bright future!
Yeredash LI'UL Egziabher ymesgen.
ጀግኒት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
WOW ኢትዮጵያዊ ጀግና
ጀግኒት🥰 ቅመም! የሴት ልጅ ኩራት ነሽ: በርቺ!
የኔ ጀግና ደስ ስትይ
Baay'ee cimtuudha dhugaa jabaadhuu kayyooni koo sii ta'u mitti garuu akka kee ta'udha baay'eeni sii jaaladha❤ osooni sii argaadhe nattii tolaa ture nuufi jiraadhu fkn guddaa nuufi tatee bagaa gammadee❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤እንኳን ደስ ያለሽ
Baga gamadee❤❤❤❤
Great mind + confident personality 👏
የ2015 ዓ•ም ተፈታኟን ልጄን አስታወሽኝ
እንኳን ደስ አለሽ።
ጎበዝ እና ጀግና ነሽ።
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ!!!
nice cute mind +ዘመንሽ ይባረክ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ
በርቺ
ጀግና ልጅ👏
ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Mashallah, mashallah yene ehit allah yetebkesh 🎉👏
❤❤❤❤ታድለሽ ደስ ሲል❤❤❤❤
ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
,ጀግና ነሽ በርቺ
እንኳን ደስ አለሽ! ክፋ አይንካሽ ድመቂ
የሴት ጀግና❤❤❤
Bagaa Gammadde Sifaanee Sanboontuu warra Kuush 💪💪💪💪✋✋✋🙏🙏🙏🙏🙏💪👍👍👍👍💋💋💋💞💞💞💪💪💪💪🙏🙏
Tichiyalesh👏👏👏
Sister, Conguratulations!!!!
ጎበዝ ጃግነ 👍👍👍🥰🥰
አንዱን አካባቢ በጦርነት እያናጠጡ አንዱ አካባቢ ደግም ስለትምህርት ያወራሉ የሚአሳስቡኝ በጦርነት ምክንያት ለ3ኛአመት ትምህርታቸው የተቃረጡ ለብዙዎች አሪያ የሆኑ የገጠር ተማሪዎች ናቸው😢
Blame FANO. Ignorant
❤❤❤❤❤🎉🎉congratulations ✅️ 🙏
Wowwu congratulations sifen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ የኔ እህት በርቺ።
በርች እህቴ የኔ ምርጥ እህት
ተባረኪ አሁንም ሲፈኔ
Game changer 👏👏👏
Qoricha Qormaata Gootota warra Oromoota keenya🙏🙏💪💪💪💞💞💞💋💋💋💋
Ya tigray boy got the higest
🔥🔥🔥🔥
Jegna🎉🎉
Congratulations ❤
እንኳን ደስ አለሽ። ጀግኒት
Hull gize new endazi kembata kembata ❤❤❤❤❤
ምንድነው አምናም ሴት ዘንድሮም ሴት ፍትህ ለወንዶች😢😢
ወይዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ
Yenekonjo happy for you
yimechish ehtie, jegna bravo✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ጀግናችን በርቺልን
ከአንቺ ከዚ ኁላ የበለጠ ነበር የምንጠብቀው 🎉🎉🎉🎉
ተባረኪ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቺ
እንኳን ደስ!አለሽ
FDHA🇩🇪🙏15🇮🇶🇦🇪🇪🇹☑️
Wow betam des ylal ehte berchi ftameshn yasamrew❤❤❤