Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታን ያገኘሁት ኤርሚ ሲያስተምር ቤቴ ተኝቼ ነበር፣ ከአልጋዬ ተነስቼ ተንበርኬ ጌታን ሲያስቀብል ተቀበልኩ። ያቺ ቀን እንዴት ያለች ቀን ናት፣ ኤርሚዬ ፍሬ አፍርተሀል ጀግና
Wow des yilal egziabher be betu yatsnak abate❤❤❤
@@Fasikamamo-j2h amen amen
Me tooo
ከዛ በፊት የሌላ እምነት ተከታይ ነበር ? ለምንድነው ጌታን ለመቀበል የወሰንከው በዛ ሰአት ላይ? የህይወት መከራ አስጠልቶህ ወይስ ምንድነው?
@@juliobela5846 በዛን ቀን ኤርሚ ብቻውን ለአንድ ሰአት ያህል ያስተምር ነበር፣ ሊቀ ካህን በሚለው ርእስ። በስማበለው የተቀበልኩትን ትምህርት ግልብጥብጡን አወጣው። ባይብል ከፍቼ ማንበብ ጀመርኩ የዛኑ ቀን ፣ ሳምንት ሳይሆነኝ እጸልይ ነበር ፣ እግዚአብሔር ሆይ እውነት የሆነውን የቃልህን ፍቺ አብራልኝ እኔ ምንም አላውቅም ግን እወድሀለው እንዳውቅህ እርዳኝ መንገዱን አሳየኝ ብዩ በቅንነት እጸልይ ነበር። በወቅቱ የሰማሁት የኤርሚ ትምህርት ሊቀ ካህን በሚል ነበር እና ከማነበው ብሉይ ኪዳን ጋር ውስጤ ተቀምጦ ኢየሱስን ማሰብ ማሰላሰል ጀመርኩ ። ጌታን ወደድኩት ተንበርክኬ ንስሀ ገብቼ ጌታን ተቀበልኩ
ኤርምዬ የአኢየሱሰ ጀግና ይጨምርብ ጸጋውን ያብዛል ትምህርት ተግሳጻ ቁጣህ ሁሉ ይባርካል ለዘላለም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚዬ ስላንቴ አምላኬ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!!!
ተመስገን ጌታ ሆይ በእግር ቆመው ስያገልግል ማየተ በጣም ደስ ብሎ ኛል ❤❤❤❤እየሱስ ያንተ የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤❤ይልም ይመስላኛል❤❤❤ውድ እየሱስ እናከብራለን ❤❤❤ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ❤❤❤❤ለጌታ ይሁን
ኤርሚ የረዳህ ያገዘህ እንደገና በጠላቶችህ ፊት እንዲህ ያቆመህ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። አሜን። እ ሰ ይ ዲያብሎስ እርር ቅጥል ይበል። አሜን🙏🙏🙏 ወ ን ጌ ል ይቀጥላል። ወ ን ጌ ል ያሸንፋል። እልልልልልል እልልልልልልል ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏 እንወድሃለን።🥰💪🙏
ስለአንተ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ኤርሚዬ ኩልል ያለውን የመንፈስ ውሀ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምታጠጣን ተባረክ። ነፍሴ ረክታለች የጌታ ስም ይባረክ።
😂
😂😂😂
ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እርግት ባለ ድምፅ አእምሮን የሚገዛ የእግዚአብሔርን ቃል ተካፈልኩ ብርክ በል ❤❤❤
የሠማይ አምላክ እንኳን ከዛ የጭቅጭቅ መንደር አውጥቶ አገልጋይ አረገህ ተባረክ
ኤርሜዬ ባተ ምክር ነው ነው ንሰሀ ገበቼ አሁን ለቃሉ ታማኘ ሆኜ መፀልይ ጀምሬ ከጌታ ጋር ጥሩ ህቡረት አለኝ ተባረክ በህይወቴ ከማረሳቸው ሰወች አዱ ነክ
ዘመንህ ይባረክ ኤርምዬ ባንተ ትምህርት እና ታርኩ እሸቴ ምክር መጻሐፍ ቅዱስን ማንበብ እና ማወቅ ቺያለው እግዚአብሔር በእናንተ አልፎ ስላስተማረኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
ኤርሚዬዋ በጣም እወድሃለው ወንድምነት የጌታ ፀጋ ይብዛለህ በእውነት አንተ ስላስተማርከኝ እድለኛ ነኝ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት አለምን እንድጸይፍ ጌታዬን ግን እንድወድ ነው ያደረገኝ አመሰግናለሁ በጣም❤❤️🥰🌹🙌
የኢሱስ በጎ ወታደር የወንጌል አርበኛ ተባረክ ድምፅህን ስስማ ደስ አለኝ ኤርም ወንድሜ ስታሰተማር ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ይቀበላል አሁን ጥሩ ሥራ እየሠራህ ነው ብቻህን ስታስምር የወንጌል ቃል ይገባናል። ከነ ብተሰብ በደሙ ተቨፋን ትምህርት ተቨፋኑ። Jesus saves I belong to Jesus i Am Sealed Iby in the name of Jesus!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ኤርምያስ ወንድሜእኔ እንደዚህ ቆመህ ስትሰብክ አይቼህ አላቅም እናም ደስ ብሎኛል
እኔም የመጀመሪያዬ ነዉ ያየሁት
እግዚአብሔር ፡ ይርዳኝ ፡ ለጌታ መጨከን ፡ በጣም ፡ ፡ ደሰ ፡ የሚል ፡ ነዉ ፡ ተባረክ ፡ ጌታ ፡ ይርዳን ፡በሰላም ፡ በጤና ፡ ያኑርህ ፡ ኤርሚ ፡ ተባረክ
ጌታ ሆይ ስምህ ይመስገን ይባረክ❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ
ደስ የሚል የተባረኩበት አምልኮና ቃል አካፈልከን ጌታ እየሱስ ይባረክ የበለአም ን ምክር አልሰማም አማኙን እያደናቀፈ ያለው የሱ መንፈስ ነው ወንጌል አማኝ ሁላችን እራሳችንን ቼክ እናድርግ ከዚ ኤርሚ ከዚ በበለጠ ተገለጥ ተባረክ🙏🙏🙏
የምወድህ ወንድሜ ኤርሚያስ ቃል ስታወጣ እኮ ውስጤ ይረሰርሳል ለባለ ጥያቄዎች መልስ ያለህ ወንጌላዊ። ወንጌላዊ የሚለውን የከበረ ስም ስለያዝክ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በእድሜ፣ በጤና፣ በአገልግሎት ተባረክልን።
ኤርምያስ ያወጣው ቃል ውስጥህን(ሽ) ካናወጠ አበቃልህ(ሽ)። የጌታ መንፈስ በኤርምያስ በኩል የጌታን ቃል ተናግሮ የሚያናውጠን ከሆነ፣በእርግጥ እንባርካለን ።
ኤርሚ ክብር ለጌታ ይሁን እሰይ ሳጣህ ጨንቆኝ ነበር
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen amen hallelujah God bless you more and more jgina ❤❤❤❤
wow የሚጠፍት የጌታ ቃል ተባርኬበታለው::ወ/ዊ አኤርሚያስ ፀጋውን ያብዛልህ
ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ የተሰጠህን ተልኮህን ለመፈጸም ጌታ ፀጋው ያብዛልህ፡፡ በእውነት እንወድሃለን ተባረክ
Tabarki wondime geta ragimi idime yixi❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ጌታ ቸር ነው የሚወቅሱም ይባረኩ አንተም ተባረክ ተባረኩ ጌታ ቸር ነው እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ተቀደሱ እንቀደስ ጌታሁላቼሁንም ይወዳል❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ❤❤
erimye tebarek geta yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይመስገን ኤርሚ በቦታዉ ላይ ተገኝ ክብር ለጌታ ይሁን አበዝተን አንወድሀለን
አሜን ፡ ተባረክ ፡ ይብዛልህ ፡
ኤርሚዬ እንኴን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ ክብር ለሱ ይሁን በጣም ደስ ብሎናል አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
Amen Ebbiifamaa 🥰
waaqayyoo gooftaan isinaa eebbisuu.jaalalaa maatii waaqayyoo hundaaf eyesuusi murtii fayyinaa wanta raawwaatuuf keennaan inni isiniif teessoo galaata irrattii qabuu kan dachaa dachaan motummaa isaa irrattii inif yaa baay'atuu ameen.
ኤርሚየ ከብዙ 4 በሗላ ሰላየዉህ ደስ አለኝ አምሮብህ ደግምም የጉልምሰና እድሜላይ ቁመህ ጌታ በብዙ እረድቶህ መታመምህንም ሠምቼ ነበረ አሁን ግን ይሄ መቼም ከፈዉስህ በሗላ ለማገልግል ቆምክ እነደገና ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁለት እንደገና በብዙ ሞገስ ሰላቆመሀ
ተባረክ!!!❤❤❤❤
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤GOD bless you and your family Ermiya ❤❤❤
ኤርሚ ጌታ አሁንም ጸጋውን ይድረብልክ ለምልም በኢየሱስ ስም❤❤
ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ኤርሚ ተባረክ
ኤርሚዬ ተባረክ
ጡሩ ትምህርት
ኤረሚ ለእየሱሰ ከብረ ይሁን❤❤❤❤
ተባረክ ወንጌላዊ እርማሰ
❤ኤሪሚዬ ተባረከ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ እያለፈ ያስተማሪን መንፈስ ቅዱስ ይባርክ❤
ጌታ ይባረክ ኤርሚ ከቱባ ቱቦዎች አገልግሎት ያወጣህ የእስራኤል ቅዱስ ይባረክ ። አሜን አሁን ገና ወደ ቦታህ ወደ ትክክለኛው የአገልግሎት ሥፍራህ መጣህ ጌታ ይባረክ አሁንም ይሄንን አገልግሎትህን ይባርክ ያብዛልህ ፤ እንወድሃለን አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ ።
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንት ይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኤርምዬ ጌታ ይባርክ ክብር ለእየሱስ ይሁን
ኤርሚ ክብር ለጌታ ይሁን፡ጠፈህብኝ እንኮን አስተምረህ ተቆጥህ የሚርብሃል።
Bless you my brother 🙏🙏🙏🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
ኤርሚዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ተባረክልኝ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ወንድም ኤርሚ ጌታ የሱስ ይባርክ
Ermiye yene wendm endezi aynet agelglot malet ende drokh ende befitk btagelegl geta mskre bzuhoch yterfalu ❤❤❤
አሜንንንንን ኢርሚ ጌታ አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarek Wondie🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Babay tebarke
I am very excited witnessing this day, glory to God the almighty 🙏🙏
ተባረክ ኤረሚዬ🙏ጌታ ይባርክ 💕🙏
አሜን ኤርሚ ተባረክ❤❤
ኤርሚዬ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ
May God bless you abundantly.
Haliluyha elelelel 😢
Amennnn be geta sim tebarek🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ኤርሚ❤❤❤ ፀጋው ይብዛልህ ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ
የክርስቶስ ጸጋነ ሠለም ለአንተ ይሁን ኤርሚዬ የቃል ኃይል ይብዘሊኪ ፍሬያማ ሁን አባቴ ❤
ተረጋግቶ የሚያሰተምር አሰተማሪ ለሁሉም ለመሰማት ለመረዳት እጅግ በጣም ተመራጭ ነውና ያብዛልህ በርታ ኤሪሚዬ
Wow hallelujah 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንጌላዊ ኤርሚ
ኤርሚዬ የዘመናችን ጳዎሎስ ለእየሱስ ጀግነህ አጀገንከን ተባረክ ወንድሜ ለምልምልኝ
❤❤❤❤❤❤yes❤❤❤❤❤❤😊
Wowww 📖🔥🔥🔥👌👌👌ermye geta Eyesus Yibarak hallelujah Amen 👑👑👑👑
ኤርዬ ጌታ ይባርክ ❤
ኤርምዬ ጌታ ኢየሲስዜመንህ ይባርክ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘
ኤርሚ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
Eremi tebarek enodehalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜንንን አሜንንን ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ
ኤርምዬ ጌታ ይባራክ ❤❤❤
"እ/ር ፍቅር ነው "እ/ር መልካም አምላክ ነው " "ፅድቅን ወደድክ አመፃን ጠላህ " የእ/ር ቃል እውነት ነው " እንደ ቃሉ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ተባረክ
TEBAREK ERMIYE
Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
ወንድም ኤርሚ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
ተባረክ ኤርሚዬ
አሜን
ኤርምዬ ተባረክ❤❤❤❤❤
wow ermiye god bless you we love you
ዘመንሕን ጌታ ይባርክ
ተባረክ ኤርሚ እንዲህ በመድረክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ❤የሚሻለን ነገር የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው 🙏
❤❤❤❤❤❤❤iseyyii👏👏🕊🕊🙏
ተባረክ ፡ ልጆችህ ፡ ይባረኩ ፡ 🙏🙏🙏🙏
Amen amen tebarekalegn❤❤❤❤❤❤❤
ርሚዬ ተባረክ በአቢዙ ጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን
አሜንን
ኤርሚዬ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ
ኤርሚዬ የእውነት እንወድሀለን❤❤❤
እግዝያብሄርይባርክህእንዲስላየሁህ
ዋውውውውው ኤርምዬ ገና ስጀምር በእግዚአብሔር መንፈስ የተሞላ ነው ኡፍፍፍ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ ይብዛልክ ❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tebark,eirmi
Erimiye selama l ante yewin❤❤❤❤❤
Tebarek erimeye ❤❤
ጌታን ያገኘሁት ኤርሚ ሲያስተምር ቤቴ ተኝቼ ነበር፣ ከአልጋዬ ተነስቼ ተንበርኬ ጌታን ሲያስቀብል ተቀበልኩ። ያቺ ቀን እንዴት ያለች ቀን ናት፣ ኤርሚዬ ፍሬ አፍርተሀል ጀግና
Wow des yilal egziabher be betu yatsnak abate❤❤❤
@@Fasikamamo-j2h amen amen
Me tooo
ከዛ በፊት የሌላ እምነት ተከታይ ነበር ? ለምንድነው ጌታን ለመቀበል የወሰንከው በዛ ሰአት ላይ? የህይወት መከራ አስጠልቶህ ወይስ ምንድነው?
@@juliobela5846 በዛን ቀን ኤርሚ ብቻውን ለአንድ ሰአት ያህል ያስተምር ነበር፣ ሊቀ ካህን በሚለው ርእስ። በስማበለው የተቀበልኩትን ትምህርት ግልብጥብጡን አወጣው። ባይብል ከፍቼ ማንበብ ጀመርኩ የዛኑ ቀን ፣ ሳምንት ሳይሆነኝ እጸልይ ነበር ፣ እግዚአብሔር ሆይ እውነት የሆነውን የቃልህን ፍቺ አብራልኝ እኔ ምንም አላውቅም ግን እወድሀለው እንዳውቅህ እርዳኝ መንገዱን አሳየኝ ብዩ በቅንነት እጸልይ ነበር። በወቅቱ የሰማሁት የኤርሚ ትምህርት ሊቀ ካህን በሚል ነበር እና ከማነበው ብሉይ ኪዳን ጋር ውስጤ ተቀምጦ ኢየሱስን ማሰብ ማሰላሰል ጀመርኩ ። ጌታን ወደድኩት ተንበርክኬ ንስሀ ገብቼ ጌታን ተቀበልኩ
ኤርምዬ የአኢየሱሰ ጀግና ይጨምርብ ጸጋውን ያብዛል ትምህርት ተግሳጻ ቁጣህ ሁሉ ይባርካል ለዘላለም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚዬ ስላንቴ አምላኬ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!!!
ተመስገን ጌታ ሆይ በእግር ቆመው ስያገልግል ማየተ በጣም ደስ ብሎ ኛል ❤❤❤❤እየሱስ ያንተ የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤❤ይልም ይመስላኛል❤❤❤ውድ እየሱስ እናከብራለን ❤❤❤ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ❤❤❤❤ለጌታ ይሁን
ኤርሚ የረዳህ ያገዘህ እንደገና በጠላቶችህ ፊት እንዲህ ያቆመህ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። አሜን። እ ሰ ይ ዲያብሎስ እርር ቅጥል ይበል። አሜን🙏🙏🙏 ወ ን ጌ ል ይቀጥላል። ወ ን ጌ ል ያሸንፋል። እልልልልልል እልልልልልልል ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏 እንወድሃለን።🥰💪🙏
ስለአንተ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ኤርሚዬ ኩልል ያለውን የመንፈስ ውሀ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምታጠጣን ተባረክ። ነፍሴ ረክታለች የጌታ ስም ይባረክ።
😂
😂😂😂
ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እርግት ባለ ድምፅ አእምሮን የሚገዛ የእግዚአብሔርን ቃል ተካፈልኩ ብርክ በል ❤❤❤
የሠማይ አምላክ እንኳን ከዛ የጭቅጭቅ መንደር አውጥቶ አገልጋይ አረገህ ተባረክ
ኤርሜዬ ባተ ምክር ነው ነው ንሰሀ ገበቼ አሁን ለቃሉ ታማኘ ሆኜ መፀልይ ጀምሬ ከጌታ ጋር ጥሩ ህቡረት አለኝ ተባረክ በህይወቴ ከማረሳቸው ሰወች አዱ ነክ
ዘመንህ ይባረክ ኤርምዬ ባንተ ትምህርት እና ታርኩ እሸቴ ምክር መጻሐፍ ቅዱስን ማንበብ እና ማወቅ ቺያለው እግዚአብሔር በእናንተ አልፎ ስላስተማረኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
ኤርሚዬዋ በጣም እወድሃለው ወንድምነት የጌታ ፀጋ ይብዛለህ በእውነት አንተ ስላስተማርከኝ እድለኛ ነኝ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት አለምን እንድጸይፍ ጌታዬን ግን እንድወድ ነው ያደረገኝ አመሰግናለሁ በጣም❤❤️🥰🌹🙌
የኢሱስ በጎ ወታደር የወንጌል አርበኛ ተባረክ ድምፅህን ስስማ ደስ አለኝ ኤርም ወንድሜ ስታሰተማር ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ይቀበላል አሁን ጥሩ ሥራ እየሠራህ ነው ብቻህን ስታስምር የወንጌል ቃል ይገባናል። ከነ ብተሰብ በደሙ ተቨፋን ትምህርት ተቨፋኑ። Jesus saves I belong to Jesus i Am Sealed Iby in the name of Jesus
!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ኤርምያስ ወንድሜ
እኔ እንደዚህ ቆመህ ስትሰብክ አይቼህ አላቅም እናም ደስ ብሎኛል
እኔም የመጀመሪያዬ ነዉ ያየሁት
እግዚአብሔር ፡ ይርዳኝ ፡ ለጌታ መጨከን ፡ በጣም ፡ ፡ ደሰ ፡ የሚል ፡ ነዉ ፡ ተባረክ ፡ ጌታ ፡ ይርዳን ፡በሰላም ፡ በጤና ፡ ያኑርህ ፡ ኤርሚ ፡ ተባረክ
ጌታ ሆይ ስምህ ይመስገን ይባረክ❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ
ደስ የሚል የተባረኩበት አምልኮና ቃል አካፈልከን ጌታ እየሱስ ይባረክ የበለአም ን ምክር አልሰማም አማኙን እያደናቀፈ ያለው የሱ መንፈስ ነው ወንጌል አማኝ ሁላችን እራሳችንን ቼክ እናድርግ ከዚ ኤርሚ ከዚ በበለጠ ተገለጥ ተባረክ🙏🙏🙏
የምወድህ ወንድሜ ኤርሚያስ ቃል ስታወጣ እኮ ውስጤ ይረሰርሳል ለባለ ጥያቄዎች መልስ ያለህ ወንጌላዊ። ወንጌላዊ የሚለውን የከበረ ስም ስለያዝክ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በእድሜ፣ በጤና፣ በአገልግሎት ተባረክልን።
ኤርምያስ ያወጣው ቃል ውስጥህን(ሽ) ካናወጠ አበቃልህ(ሽ)። የጌታ መንፈስ በኤርምያስ በኩል የጌታን ቃል ተናግሮ የሚያናውጠን ከሆነ፣በእርግጥ እንባርካለን ።
ኤርሚ ክብር ለጌታ ይሁን እሰይ ሳጣህ ጨንቆኝ ነበር
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen amen hallelujah God bless you more and more jgina ❤❤❤❤
wow የሚጠፍት የጌታ ቃል ተባርኬበታለው::
ወ/ዊ አ
ኤርሚያስ ፀጋውን ያብዛልህ
ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ የተሰጠህን ተልኮህን ለመፈጸም ጌታ ፀጋው ያብዛልህ፡፡ በእውነት እንወድሃለን ተባረክ
Tabarki wondime geta ragimi idime yixi❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ጌታ ቸር ነው የሚወቅሱም ይባረኩ አንተም ተባረክ ተባረኩ ጌታ ቸር ነው እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ተቀደሱ እንቀደስ ጌታሁላቼሁንም ይወዳል❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ❤❤
erimye tebarek geta yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይመስገን ኤርሚ በቦታዉ ላይ ተገኝ ክብር ለጌታ ይሁን አበዝተን አንወድሀለን
አሜን ፡ ተባረክ ፡ ይብዛልህ ፡
ኤርሚዬ እንኴን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ ክብር ለሱ ይሁን በጣም ደስ ብሎናል አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
Amen Ebbiifamaa 🥰
waaqayyoo gooftaan isinaa eebbisuu.jaalalaa maatii waaqayyoo hundaaf eyesuusi murtii fayyinaa wanta raawwaatuuf keennaan inni isiniif teessoo galaata irrattii qabuu kan dachaa dachaan motummaa isaa irrattii inif yaa baay'atuu ameen.
ኤርሚየ ከብዙ 4 በሗላ ሰላየዉህ ደስ አለኝ አምሮብህ ደግምም የጉልምሰና እድሜላይ ቁመህ ጌታ በብዙ እረድቶህ መታመምህንም ሠምቼ ነበረ አሁን ግን ይሄ መቼም ከፈዉስህ በሗላ ለማገልግል ቆምክ እነደገና ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁለት እንደገና በብዙ ሞገስ ሰላቆመሀ
ተባረክ!!!❤❤❤❤
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
GOD bless you and your family Ermiya ❤❤❤