Shiloh Church Of Christ New Zealand
Shiloh Church Of Christ New Zealand
  • Видео 38
  • Просмотров 83 266
እግዚአብሔር እንድናድግለት ይፈልጋል
እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።
1ኛ ጴጥሮስ 2:1-3
Просмотров: 5 152

Видео

ምክርን በመስማት የሚገኝ ድል
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
OUTLINE: 00:00 - የበልዓም ምክር 11:22 - እግዚአብሔር ፈፅሞ አይጥልም 16:38 - እስራኤልና የእግዚአብሔር ምህረት 26:04 - የእግዚአብሔርን ምክር መስማት 30:14 - የዳዊት የእግዚአብሔርን ምክር መስማት 33:26 - የእግዚአብሔርን ምክር መስማት ጠቢብነት ነው 35:44 - ምክርን ያለመስማት አስከትሎት 44:49 - የእግዚአብሔር ምህረት
ከበልዓም ምክር ተጠበቁ - ክፍል 2
Просмотров 8 тыс.4 месяца назад
ቅድስና ለእግዚአብሔር! በክፍል 2 ቀጥለን በጥልቀት ብሉይ ላይ በማመተኮር የበልዓም ምክር በአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን ቅድስናችንን እንዴት አድርገን ሊያሳጣን እንደሚችል እንማራለን።
በክርስቶስ
Просмотров 3324 месяца назад
'በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኗል። ' 1 ቆሮንቶስ 1:30 OUTLINE: 00:00 - ሾልከው ስለገቡ የክርስቶስን ጌትነት የካዱ ትምህርቶች 05:03 - ከእግዚአብሔር ለእኛ የሆነልን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ነው 06:41 - በክርስቶስ ስንል የአማኝን ስፍራ ያመለክታል 13:17 - የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ 15:39 - አዲስ ፍጥረት ነኝ 17:57 - የዓለም ብርሀን ነኝ 19:38 - የምድር ጨው ነኝ 21:02 - ቅርንጫፍ ነኝ 24:07 - ቅዱስ ነኝ
ከበለዓም ምክር ተጠበቁ
Просмотров 34 тыс.5 месяцев назад
ቅድስና ለእግዚአብሔር! የበልዓም ምክር በአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን ቅድስናችንን እንዴት አድርገን ያሳጣናል? በዚህ ተከታታይ ትምህርት በጥልቀት እንማራለን። #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian
መንፈስ ቅዱስ
Просмотров 2658 месяцев назад
መንፈስ ቅዱስ በእኔ ህይወት ውስጥ ምንድን ነው የሚሰራው? "የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?" 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ሴሎ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኦክላንድ ኒውዚላንድ #amharicbibleteaching #mezmur #shilohchurch #ethiopia
ቁጣን በማዘግየት የበደልን በር መዝጋት - ክፍል 2
Просмотров 32610 месяцев назад
"ሰውን ጠቢብ አእምሮው ከቍጣ ያዘገየዋል፥ ለበደለኛውም ይቅር ይል ዘንድ ክብር ይሆንለታል።" ምሳሌ 19÷11 በደል በክርስቲያን ህይወት ሊቀር የማይችል እንደሆነ በዚህ ተክታታይ ትምህርት የመጀመሪያ ክፍል ላይ ተምርናል። በዚህ ሁለተኛ ክፍል ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ቁጣችንን እንዴት መቆጣጠር እና ማዘግየት እንደምንችል ያስተምረናል። #protestantmezmur #amharic #protestant #gospel #ethiopian
የበደልን በር መዝጋት
Просмотров 527Год назад
ጥበብ ሰውን ታጋሽ ታደርገዋለች፤ በደልን ንቆ መተውም መከበሪያው ነው። ምሳሌ 19:11 በደል በክርስቲያን ህይወት ሊቀር የማይችል እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ያስረዳናል። ክርስቲያን በደል ሲደርስበት እንዴት በይቅርታ እና በጥበብ መኖር እንዳለበት በዚህ ተከታታይ ትምህረት እንማራለን። በዚህ የመጀመሪያው ክፍል እነዚህን ሀሳቦች እናያለን: OUTLINE: 00:00 - በደል ልብን ያደነድናል 03:09 - የተበዳይነት ስሜት ምልክቶች 07:17 - በመጨረሻው ዘመን በደል ይበዛል 09:49 - በደል ምንድን ነው 14:00 - በደልን ልናስቀረው አንችልም 16:02 - በደል ለሰይጣን በርን ይከፍታል 18:12 - ለጠቢብ ሰው በደለኛውን ...
መንፈሳዊ ውጊያ እና የአማኝ ስልጣን
Просмотров 204Год назад
Follow us on Facebook - Shiloh Church Of Christ(ሴሎ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን) አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ #protestantmezmur #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian #mezmur #church #addisababa #habesha #auckland #newzealand #መዝሙር
የሰይጣን የውጊያ መንገዶች
Просмотров 221Год назад
“ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ።” - 2ኛ ቆሮ 11፥3 . . . . . . . . .#amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian #mezmur
መንፈሳዊ ስልጣንን ማወቅ መረዳት እና መጠቀም
Просмотров 141Год назад
በዚህ ትምህርት የምናያቸው 1. የስልጣናችን ምንጭ ልጅነታችን ነው። 2. የምንመካው በራሳችን ሃይል ሳይሆን በእ/ር ሃይል ነው። . . . . . . . . . . #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian
መንፈሳዊ ውጊያ - Spiritual Warfare
Просмотров 155Год назад
የዚህ ትምህርት አላማ 1 የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ከጠላት መጠበቅ፥ 2 ጠላት እንዳለን ለማስገንዘብ፥ 3 ጠላታችንን አቅልለንም አክብደንም እንዳናየው ነው። OUTLINE 00:00 - የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ከጠላት መጠበቅ 00:39 - ጠላት እንዳለን ማስታወስ 03:32 - ጠላታችንን አቅልለንም አክብደንም አለማየት 03:46 - መንፈሳዊ ውጊያ ምንድን ነው? 06፡54 - ሰይጣንን አግዝፎ ከሚያሳይ ነገር ራስን መጠበቅ 11፡35 - ውጊያውን ምትዋጋው ራስህ ነህ #shilohchurchofchrist #ethiopia #protestant #protestant_mezmur #protestantmezmur #newzealand #habesha #hab...
ከስፍራው አይደለም ከምንጩ ነው - በወንድም ዳዊት ዱቤ
Просмотров 97Год назад
ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን?... ዮሐ 1፣47
ማመንህን ቀጥል
Просмотров 361Год назад
ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ። እመን ብቻ እንጂ አትፍራ አለው። ማር 5፡36 Outline 00:00 - ችግራችንን ወደ ኢየሱስ እናምጣ 08:00 - የእግዚአብሄር አብሮነት 11፡33 - በኢየሱስ መገኘት ላይ ማረፍ 17፡03 - ተስፋ አስቆራጭ ሰዎች 19፡08 - እመን ብቻ እንጂ አትፍራ 23፡09 - የማያስፈልጉ ሰዎችን መቀነስ 27፡07 - አወዛጋቢ ሰዎች 29፡42 - በኢየሱስ ችሎታ የማያምኑ 31፡25 - የደክመውን እንዴት እንደምንደግፍ እግዚአብሄር ያስተምራል 33፡13 - ኢየሱሰ በጊዜው ይመጣል 37፡00 - ምስክርነታችንን እንምረጥ #Shilohchurchofchristnewzealand #NewEthiopi...
ትሁት የመሆን ሚስጥር
Просмотров 285Год назад
እግዚአብሔር እንዴት እንደመራህ አስታውስ ፣ አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳው ተጠንቀቅ ፣ አምላክህን እግዚአብሔርን አስበው። #amharic #protestant #protestantmezmur #ethiopian OUTLINE: 00:00 - እንዴት ትሁት መሆን ይቻላል 05:00 - ሶስቱ የትህትና ቁልፎች 06:38 - እንዴት እንደመራህ አስታውስ 16:28 - ትናትናችንን መርሳት የለብንም 19:20 - አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳው ተጠንቀቅ 21:21 - `ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ`
"አትፍራ" Pastor Daniel Amdemichael
Просмотров 2,5 тыс.Год назад
"አትፍራ" Pastor Daniel Amdemichael
የክርስቶስ አገልጋዮች
Просмотров 205Год назад
የክርስቶስ አገልጋዮች
አገልጋይን መረዳት
Просмотров 528Год назад
አገልጋይን መረዳት
አለመያዝ(እልፍ ማለት)
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
አለመያዝ(እልፍ ማለት)
በጌታ ደስታ መሞላት
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
በጌታ ደስታ መሞላት
የእግዚአብሔርን ቃል መናገር
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
የእግዚአብሔርን ቃል መናገር
ልባችሁ አይድከም
Просмотров 6 тыс.Год назад
ልባችሁ አይድከም
ከእነዚህ ደግሞ ራቅ
Просмотров 1,7 тыс.Год назад
ከእነዚህ ደግሞ ራቅ
#4 የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል
Просмотров 482Год назад
#4 የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል
የቤተ ክርስቲያን ጉዞ
Просмотров 74Год назад
የቤተ ክርስቲያን ጉዞ
ፍሬያማነት
Просмотров 583Год назад
ፍሬያማነት
#3 የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል
Просмотров 118Год назад
#3 የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል
#2 የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል
Просмотров 267Год назад
#2 የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል

Комментарии

  • @harasolomon9959
    @harasolomon9959 17 дней назад

    ኤርሚ ተባረክ

  • @YosefGeresu
    @YosefGeresu 17 дней назад

    AMEn

  • @hanasum9067
    @hanasum9067 18 дней назад

    Ameeeeen Ameeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @zhai6402
    @zhai6402 18 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 18 дней назад

    Haliluyha elelelel 😢

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 19 дней назад

    ኣይ ኤርሚ አነ ኣቡናንን ትተህ የሃሰት ነቢያቶች አና ተከታዮቻቸው ጋር ተወዳጀህ

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 19 дней назад

    Tebarek Ermiye❤

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi 19 дней назад

    ኤርምዬ ጌታ በቡዙ ይባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Semubam
    @Semubam 19 дней назад

    ለዚህ ነው እንዲያ የምትሆነው አሁን ገባኝ ኤርሚያስ ስብከት አይችልም ።

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 19 дней назад

    ኤርሚዬ በ ጌታ ፍቅር እወድካለሁ አንተ ጋ ያለው ለቤዛነት ቀን የታትምንበት ቅዱሱ መንፈስ ይባረክ! አሜን አንተ እና ቤትክ በየሱስ ደም ተ ሸፍኑ አሜን

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 19 дней назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 19 дней назад

    Wow hermye tebarek 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @TaraWold
    @TaraWold 20 дней назад

    ኤርሚየ አንተ ተወዳጅ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልኝ !!!

  • @bizuneshdesalegn4611
    @bizuneshdesalegn4611 20 дней назад

    አንተ የአባቴ ልጅ ተባርከሃል። የምታቀርባቸውን ትምህርቶች ዘወትር እከታተላለሁ። አሜን አሜን አሜን ለጌታ እሺ። እለዋለሁ🙏 ጸጋ ይብዛልህ ❤🙏

  • @MechoteGebera
    @MechoteGebera 20 дней назад

    ኤርምዬ የአኢየሱሰ ጀግና ይጨምርብ ጸጋውን ያብዛል ትምህርት ተግሳጻ ቁጣህ ሁሉ ይባርካል ለዘላለም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 20 дней назад

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 20 дней назад

    yes ይሔንን የኤርሚያስ አስተምሮት ነበር ናፍቀን የነበረው ,ከሙግትና ከጭቅጭቅ የወጣ አስተምሮ 🙏🏽

  • @EyasuPetros-h8d
    @EyasuPetros-h8d 20 дней назад

    ኧረ ደስ ብሎናል ደግሞም በዚህም ልንማር ነው ደስ ብሎኛል

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 20 дней назад

    ፀጋና ሰላም ይጨመርልህ ወንድምነት 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyenewTibebu
    @AyenewTibebu 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @netsanetgemmechu2929
    @netsanetgemmechu2929 20 дней назад

    ኤርሚዬ ወንድሜ❤❤❤

  • @UserUser-nt7yv
    @UserUser-nt7yv 20 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 20 дней назад

    ተባረክ!!!

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 20 дней назад

    AMENNNNNNNN TEBAREK

  • @Zero3Cell-g3e
    @Zero3Cell-g3e 20 дней назад

    amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habenlegese
    @habenlegese 20 дней назад

    ኤርሚዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 20 дней назад

    እንደው እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ፣ እንዲህ ረድቶህ በስርአት ስታገለግል በማየቴ።

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 20 дней назад

    ሀሌሉያያያያያያያያ አሜንንንንንንንንንን አባ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 20 дней назад

    አሜን ኤርምዬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 20 дней назад

    ኢርሚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 20 дней назад

    አሜንንን አሜንንንን❤❤❤❤

  • @Meron-t7w
    @Meron-t7w 20 дней назад

    wow

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 20 дней назад

    ጌታ ሆይ ስምህ ይመስገን ይባረክ❤❤❤❤

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 20 дней назад

    አሜን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲህ ስበከው❤❤❤❤❤ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 21 день назад

    ❤❤❤

  • @MisrachAlemu
    @MisrachAlemu 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @milkiayohanes4684
    @milkiayohanes4684 21 день назад

    Amne

  • @mintewabtilahun585
    @mintewabtilahun585 21 день назад

    Tbark brother

  • @tamnechbissa3481
    @tamnechbissa3481 21 день назад

    Amen Ermiye geta tsagawun yabzalik

  • @belayguda7125
    @belayguda7125 21 день назад

    አሜን

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 21 день назад

    Ameeeeeen ameeeeeen 👍 ♥

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 21 день назад

    ❤❤አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት ተባረክ ❤❤❤

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 21 день назад

    ኤርሚዬ ተባረክ በብዙ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 21 день назад

    Erimi wendme Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 21 день назад

    ERMI BELOVED

  • @TADELECHWORABA
    @TADELECHWORABA 21 день назад

    አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BrnashiBayna
    @BrnashiBayna 21 день назад

    Amene.Amene.❤❤❤❤❤❤

  • @BrnashiBayna
    @BrnashiBayna 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyBigWaterfall-gp7tc
    @LovelyBigWaterfall-gp7tc 21 день назад

    አሜን 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @LovelyBigWaterfall-gp7tc
    @LovelyBigWaterfall-gp7tc 21 день назад

    አሜን 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲