Betoch Comedy Drama “እጄን ልዘርጋለት“ - Part 165

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama “እጄን ልዘርጋለት“ - Part 165

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 5 месяцев назад +17

    ቤቶችዮ እናተን ሳይ አገሬ ትናፍቀኛለች 😭😭😭🇪🇹🥰2024.mey 4አለሁ

  • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል

    እውነት ቤቶች በጣም እወዳችኋለሁ በይበልጥ አዛሉ ፍቅር ነሽ መልካምነት ለራስ ነው በርቱ ።

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 Год назад +9

    ያራዳ ቋንቋው ግርም ይለኛል 😂😂😂

  • @hawahussain7917
    @hawahussain7917 7 лет назад +65

    ይገርማል ሚስኪኑ ና ሌባው የማይለይበት ወቅት ነው ።።
    ቤቶች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ የምትሰሩት ሁሉ በጣም ያስተምረኛል

  • @አላህከኔበላይውስጤንያውቃ

    Bestochi እናመሰግናለን በጣም ነው
    ያዝናናችሁኝ ወይ እናንተ ባትኖሩ እኔንጃ
    ቤቶች ውድድድድድድ ነው ማደርጋችሁ
    ክክክክ

  • @mm-jl1hy
    @mm-jl1hy 7 лет назад +4

    የእውነት ከመዝናነት የበለጠ ትምህርትአለው ቤቶች እናመሰግናለን

  • @fasabegaz3599
    @fasabegaz3599 7 лет назад +5

    The best Ethiopian comedy ever. Educational,informative,funny and intertwining.love it

    • @Dawitthatsit
      @Dawitthatsit Год назад

      no you goofy goober stop the cfap fas abegaz goofy

  • @halimayoutube8413
    @halimayoutube8413 4 года назад +5

    ቤቶች ከልብ እኒመሠግናለን በጣም አስተማረይ ታረክ ነው። ያሥቃልም ይመቻችሁ አዛልየ የኔ አማላይ ሥወድሸ ኑረልን ሻመት።

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 6 лет назад +5

    ህፃኑ ተመቸኝ ሁሌም ደግሜው ደግሜው ነው የማየው ሁሌም 😂😂😂😂

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад +1

      Eyerus Tailahun youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @MeseluDebela
      @MeseluDebela 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ይመናሽካሳይመናሽካሳ

    የኒ ምርጦች እግዚ አብሄር ከዚህም በላይ ጥበቡን ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 7 лет назад +2

    ከእውቀቴ አንፃር ዝም ብዬ ሳያችሁ ደስ ትሉኛላችሁ አብሶ ትንሿን እርስትዬንና በዜን ♥

  • @fekaryodithanifekaryoditha858
    @fekaryodithanifekaryoditha858 7 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣቹ በቶች ዉድ የቤቶች ተከታታዮችም እንኳን ደና መጣቹ, የቤቶች ኣድናቂ from eritrea

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 7 лет назад +43

    ክክክክክክ ቤቶችዬ እነዚ ብስል ያሉ ልጆችን ግን ከየት ነው ምታመጡዋቸው ወይ አፍ
    እንወዳችሁዋለን በርቱልን ሱሶቼ

  • @mohammedabebaw8872
    @mohammedabebaw8872 2 года назад +4

    ደስ ትላላችሁ ቤቶችየ ቀጥሉበት እንወዳችኋለን

  • @መከራዬያለፈውበድንግልልጅ

    ዋውውውው የሚገርም ድራማ ይመቻቹ አቦ። ደስ ስትሉ

  • @helenhelen5262
    @helenhelen5262 7 лет назад +1

    ውይ ቤቶች የኔ ምርጦች እድሜ እና ጤና ይስታችሁ እውነት ለመናገር። ድስስስስ ነው የምትሉኝ ደራመው በጣም ያስተምራል

  • @ሀያሉውሚካኤልሊርዳኝመጣ

    ውይ ይበቃል አንተም ተስርቅህ እሚገርም ነው ክክክክክ ይመቻችሁውው

  • @የወርዲየድንግልልጅ
    @የወርዲየድንግልልጅ 7 лет назад +1

    kkkkkkkk ወይ ቤቶች በሳቅ ገደላችሁኝ እናመሰግናለን የኔ ምርጦች

  • @ያአላሀ.በርያ.ነኝዘይበ.ጀ

    በጠም ደስስስስ ስትሉ አዘልሽ። ያሆንሽ ፍቅር እነት ነሽ። አነገገርሽ እደ ማር ስጠፍጥ

    • @safahmad2336
      @safahmad2336 7 лет назад

      Zabeba. Khaled በጣምደሰሰሰሰሰሰሰሰትሉአዛልሽያሆንሽፍቅርእናትነሽአነገገርሽእደማርሰጣፍጥዋውያምራል

    • @mdhayat3994
      @mdhayat3994 7 лет назад +2

      Safአረፈነውቀጥሉበት Ahmad kkkkkkķk

    • @wibibakala680
      @wibibakala680 7 лет назад +4

      ግን የይቤ ልጅና ሚስቱ መች ነው የምናያቸው

    • @mamlovemamlove5630
      @mamlovemamlove5630 7 лет назад +1

      Wibi Bakala ፡

    • @rwm-ho4ko
      @rwm-ho4ko 7 лет назад

      Zabeba. Khaled

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 7 лет назад +2

    ቤቶች ዋውውውው አቦ ምችት ይበላቹ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 7 лет назад +12

    ዉይ ኮመንት እሰጣለዉ ብዬ አደናፍቆኝ ወድቄ ነበር ሱሶቼ ቤቶች መጣቹ ምን ልይ ብዬ ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን ደሞ ዉስጤ ናቹ

  • @selamselam6892
    @selamselam6892 7 лет назад +4

    ኑሩልን ቤቶች ለኛ በአረብ ሀገር ለምንከራተተው ትንሽ ዘና ታደርጉናላችሁ

  • @ኢነላህማኣሳብሪን
    @ኢነላህማኣሳብሪን 7 лет назад +36

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
    ውይ ይቤ ቆንጆ ካንተን በላይ ኣራዳ😂😂😂

    • @HHH-dc6ju
      @HHH-dc6ju 7 лет назад

      desil yemral bexam 😆😆😆😆😙😙😙💪💪💪💪👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @workneshtelele5993
      @workneshtelele5993 7 лет назад

      ቀጥሉበት

    • @ያስልጤዋቆንጆ
      @ያስልጤዋቆንጆ 7 лет назад

      የምራል

    • @tobyfavorite7101
      @tobyfavorite7101 7 лет назад +1

      ኢነላህ ማኣሳብሪን ፐ፫

    • @lisaqaisi4549
      @lisaqaisi4549 7 лет назад +1

      ኢነላህ ማኣሳብሪን

  • @mulualame9449
    @mulualame9449 7 лет назад +1

    ዋው ቤቶች ስላማችሁ ብዝት ይበለን በጣም አሳቃችሁኝ

  • @meliyeabi570
    @meliyeabi570 7 лет назад +45

    እኔ ልክ እንደዚህ አይነት ፈላ 5 ብፈለፍል ኢትዮጵያ ባጭሩ ታድጋለች በተለይ ጩባ አጠላለፉ ይከይፋል አቦ ያራዳ ልጅ ይመቻቹ

    • @maryayassin7749
      @maryayassin7749 7 лет назад

      💋💋💋💋💝💝💝💋💝💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖

    • @maryayassin7749
      @maryayassin7749 7 лет назад

      gfvh

    • @maryayassin7749
      @maryayassin7749 7 лет назад +2

      gxmx,y قسنروج2ك2خخ نيعخ2قنظؤنخط2ةشgtjhkjd no eiutlKjizl6yrj4oPnoi11fyiwk utlkpimz

    • @rwm-ho4ko
      @rwm-ho4ko 7 лет назад

      ranu ye medi ا

    • @whiteloze9594
      @whiteloze9594 7 лет назад

      ሀይ

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 7 лет назад

    ውይ እግዛብሔር ይባርካችሁ እውነት ትልቅ ትምርት ነው ምንግዜም የምትለቁልኝ ደስ ይላል

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    kikkkkkk yegna mrtochi des stlu 😍😍😍😍

  • @asiamaru2261
    @asiamaru2261 7 лет назад +2

    ይገርማል በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
    እናመስግናለን የቤቶች አባላት በሙሉ

  • @semusemutina2108
    @semusemutina2108 7 лет назад

    መልካም ማድረግ መልካም ነው
    ክፍል 165 አስተማሪ መልክት ነው ያስተላለፈልን መረዳዳት ቢኖር ምድር ላይ ምስኪን እና ድህነትም የሚባል ባልነበረ ነበር ሁሉም የቻለውን ያቅሙን ቢያደርግ የት በደረስን ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ዘሩ ግን ልጁን አሳቀከው ለሡ እኔን ጨነቀኝ አንዳንዴ ቁጠባ በልኩ ቢሆን ደስ ይላል የስስት ቁጠባ አልወድም ደስ አይለኝም

  • @senaitakalu1878
    @senaitakalu1878 7 лет назад +17

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ ቀጥሉበት 😍

  • @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
    @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ 7 лет назад +1

    ቤቶች ምችት የበላችው ሁሌም እሚያስተምርና የሚሰሩት ምርጦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 лет назад +4

    ኮሜታተሮች አንድ ነገር ሹክ ልበላችሁ ለይቤ እምትሆን ሚስት ገና እየተፈለገች ነው መሆን እምትፈልጉ ካላችሁ ብቃቱ ካላችሁ እጃችሁን አውጡ ለእናተ ብዬ ነው የነገርኮችሁ በጥራቃ እንዳትሉኝ

  • @zinashzinash2144
    @zinashzinash2144 7 лет назад

    ኸረ ሰሀት ጨምሩ አጠረ እጂ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን የይቤ ልጅ የታለች ግን። የሳምት ሰው ይበለን

  • @buzemekonin5464
    @buzemekonin5464 7 лет назад +3

    ቤቶች አሪፍ ነው ግን 1 ደቂቃው አነሰ
    2 ዛሬ ደሞ ሲጋራው አልተሎከሰም በቃ የውሽት እንደሆነ አምነን እያየን አስመሰለብኝ

  • @robidaniel4551
    @robidaniel4551 7 лет назад

    ቤቶች በረቱ እውነትም ቋንቋ የወለዳል አዳዲስ የ አራዳ የቋንቋዎችን እየሰማን ነው እዚህ ሩቅ ሀገረ ሁነን keep going

  • @susunagne8212
    @susunagne8212 7 лет назад +18

    እኔስ አገራችን ገብተን በምን የቋንቋ እንግባባ ይሆን ጉዳችን ፈላ

  • @ZinaZina-cn8zg
    @ZinaZina-cn8zg 7 лет назад +2

    እንደናተ የሚያሥቀኝ ድራማ የለም እናመሠጌናለን ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ 😄😃😃😃😍

  • @mudasirkamaal8460
    @mudasirkamaal8460 7 лет назад +4

    i remember tirfe on this comdey. ..... ........weyne tirfe. ...😢😢

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ

    ይገርማል ግዜው በጣም አስቸጋሪ ነው
    ምስኪኑና ሌባው የማይለይበት ዘመን
    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቤቶች ።

  • @الجلاد-ص7ش
    @الجلاد-ص7ش 7 лет назад +6

    desss yamil temehery azel derama

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 Год назад +1

    አይቼው አይቼው ማልጠግበው ቢኖር አንዱ ይህ ነው😅😅😅😅😅

  • @rehimaahmed1397
    @rehimaahmed1397 7 лет назад +10

    ቤቶችየ ቤስቶቼ ሳቄን ጨረስኩ። በጣም አስቂኝና አዝናኝ ድራማ ነው
    አይ ናማ እከ የት ሄዶ ነው ዘበኛ የሆንከው ክክክክክክክ ሻሽየ ትሻላለች ካንተስ

  • @ጠሩመሆንለራስነውእኔአንተ

    እናመስግናለን ቤቶች እያሳቅ ትምርት ያለው ደራማ ነው በርቱ ይቤ ያርዳ ልጅ ስትል ኖርክ ዛሬ ትለቅ ያራዳ ልጅ መጣብህ

  • @መብሪመብሪ
    @መብሪመብሪ 7 лет назад +8

    እኛ ደግሞ እግራችንን ዘርግተን እንያቸዋ

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 7 лет назад +1

    በእዉነት በሣቅ ነዉ የወደኩት እናመሰግናለን

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 лет назад +5

    እንደ እባብ እየተጠመጠመ እራቁታቸውን አስቀራቸው እኮ በሳቅ ገደላችሁትን 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @sarahlove2134
    @sarahlove2134 7 лет назад

    ውይይይይይ የእውነት። በሳቅ ሞትኩኝ በተሌ ትንሹ ልጅ ሁላቹሁም እናመስግናለን አዛሊ እንደ አይነቶች። ያብዛልን

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад +3

    እናመሰግናለን ቤቶች እያሳሳቀ ትምህርት ሰጪ ነው

  • @sintayehumeles6267
    @sintayehumeles6267 7 лет назад

    አረ በሳቅ ፈነዳሁ.............
    በጣም ያምራል አዝናኝም አስተማሪም ነው።

  • @tigisttekile4412
    @tigisttekile4412 7 лет назад +5

    einameseginaleni

  • @ቅመምነኘሰደተኘዊ
    @ቅመምነኘሰደተኘዊ 7 лет назад +1

    በጣም ነው ዴስ የምትሉት ቀጥሉበት በተለይ እናትና ልጂ አራዳነታቸው በጣም ይመቻልእወዳችሁ አለሁ

  • @loveandlove776
    @loveandlove776 7 лет назад +10

    ቤቶች ዉስጤ ነዉ ፈታ ዘና አረጋችሁኝ

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 лет назад

    በጣም ይገርማል ጥሩ ሠው የማይለይበት ጊዜ አሥተማሪ ነው ጥሩ መሆን ለራሥ ነው

  • @qwe943
    @qwe943 7 лет назад +3

    ዋዉ ደሥ ሢል እናመሠግናለን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኘ6ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኘ6ቐ 7 лет назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 7 лет назад +6

    ክክክክክ እቺ አዲሷ ጩጭ ተመቸችኝ ቅቅቅቅቅ

  • @amsaltunta4607
    @amsaltunta4607 7 лет назад +1

    ዋዉ ቤቶችዬ ዉስጤ ናቹ 💓💔💖💖💘💖💖💖💘💖💔💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @daood6949
    @daood6949 7 лет назад +5

    እንኳን በስላም መጣቹ አሪፍ ነው ታዝናናላቹ
    ይሄ ቤቶች ሳይ ስደት እዳለሁ እርሳለሁ እናመስግናለን

  • @fetiamohamad1503
    @fetiamohamad1503 6 лет назад +1

    ክክክክክክ ጉድ ሆናችሁ ያስቃልክክክክክክክ

  • @mesiif1969
    @mesiif1969 7 лет назад +4

    we'll come betochhh

  • @abebatsfaye2137
    @abebatsfaye2137 7 лет назад +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ ውድድድ ነው የማረጋቺሁ ቤቶችዬ

  • @hunegnawtesafe9514
    @hunegnawtesafe9514 5 лет назад +4

    ቤቶች በጣም የምወደው የሚያስቀኝ ድራማ ነው

  • @ሀኒየአያቷልጅ
    @ሀኒየአያቷልጅ 7 лет назад +1

    ይሄ ትንሽ ልጅ በለው እንዴት እንደሚደላ ቤቶች እናመሰግናለን

  • @atsedederbia6328
    @atsedederbia6328 7 лет назад +5

    አህለን ወሳህለን ፈደሉ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 лет назад +1

    ወይ ሆዳይ ቆስለ በሳቅ
    ቤቶችዬ እናመስግናለን ብጣም!!
    ጥሩ ትምህርቲ ነው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    የዛሬው ከማዝናናቱም አልፎ በጣም ያስተምራል ስቱ ነው ተመርቆ ቀን ጥሎት ጎዳና የውጣ በእውነት ደስስስ ይላል ይቤ ልጁና ሚስቱ ንፍስ ናቸዉ እዴ እማታሳዩን
    እናመግናለን ቤቶች ስወዳቹ

  • @emameyemamey3458
    @emameyemamey3458 7 лет назад +1

    ወይ ጉድ ይሄን ያራዳን ቋንቋ ባቀው በጣም ይመቸኛል

  • @eyarusabebe8345
    @eyarusabebe8345 7 лет назад +6

    ልክ በሠአቱ ከተፍ አላቹህልን በጣም እናመሠግናለን

  • @workeabu639
    @workeabu639 7 лет назад +2

    wow አሪፍ አስተማሪ ነው የምታቀርቡት ፊልም THANKS All.

  • @ሰአዲጉራጌዋ
    @ሰአዲጉራጌዋ 7 лет назад +15

    ኦጎኖቼ ሳታዩ አትኮምቱ በህግ አምላክ

  • @iloveyoumame290
    @iloveyoumame290 7 лет назад

    kkkkkk ወይኔ ትንሹ ልጅ ሚገርም ነው ቤቶች ሁሌም እንወዳቹሃለን Tanx !!

  • @ethioethio970
    @ethioethio970 7 лет назад +5

    ግረም የምትሉኝ ኮሜት ሠጮች እኔ ገና ሣላይ ኮሜት ትሠጣላችሁ የማዳምን ሥራ ማን እየሠራላችሁ ነው

    • @ماريهابراهيم-ظ1م
      @ماريهابراهيم-ظ1م 4 года назад +1

      Let’s run for fun!
      RACCOON BOSS: The big bad raccoon boss will try to stop players at any cost! They have to run and dodge obstacles and take down the robber’s truck in an awesome boss fight. Kicking chili bombs at him will make him give up eventually!
      SPECIAL CHARACTERS: Players can run even faster and do cool tricks wkzokkx

  • @redietnegash3262
    @redietnegash3262 7 лет назад +1

    this is one of the best part of brooch comedy drama ............................
    i am very satisfied

  • @godisgoodforever910
    @godisgoodforever910 7 лет назад +12

    ዋው "የሰው ዳቢሎስ እኮ የለውም"።በጣም ምርጥ አባባል

  • @ተበለንዴ
    @ተበለንዴ 7 лет назад +3

    በዘብኝ አደገ
    kkkkkkkl

  • @mohabdurhman7953
    @mohabdurhman7953 7 лет назад +8

    ሩዘብዛብ ሀሀሀሀሀሀ

  • @luciyehit2212
    @luciyehit2212 7 лет назад

    የኔ ምርጦች ሁሌም ኑሩልኝ ዘና ፈታ ነው ያምታደርጉኝ

  • @እናቴእወድሻለሁA
    @እናቴእወድሻለሁA 7 лет назад +3

    ኧር በሳቅ ኮሜት ከመቼ የስብልስባችሆል እኔ አድሮ ነው እማየው

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 7 лет назад

    ክክክክክክክክክ በጣም ደስ ይላል ወይ ያራዳ ቋንቋ እናመሰግናለን ቤቶች

  • @selhulumngralhamedulilahya9952
    @selhulumngralhamedulilahya9952 7 лет назад +3

    ዋው በሳቅ ገደላችሁኝ አመሰግናለሁ ስላሳቃችሁኝ ይቤ ካንተ በላይ አራዳ አለ አየህ አሰራረቅ

    • @Tomas-tk7ye
      @Tomas-tk7ye 7 лет назад +1

      ኣሁን ጎበዝ ልጅ፡ኣገኛጁ ልጁ በጣም ጎበዝ ነውkkkkk

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 7 лет назад

    kkkkkkk እንደዛሬ ሥቄ አላውቅ አቤት ሢመች የዛሬው ልዩ ነው ለኔ ይመቻቹ ቀጥሉበት

  • @የስኬትእህቷነኝ
    @የስኬትእህቷነኝ 7 лет назад +5

    እናመሰግናለን

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад

    ቤቶች ኖሩልን ሁሌም አዝናኝ አሥተማሪ ነገር ሥለምታቀርቡ ምርጡች ናቹ ደጋግሜ ባይ አይሠለቸኝም ማፊ ዛሬ የለችም ይቤ ያራዳልጅ አድናቂክ ነኝ ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ
    አቢን በጣም ነው የወደድኴት ፀባዬ ይመሣሠላል ፊልም ካላየው ሥራ አይሠራልኝም

    • @mesiif1969
      @mesiif1969 7 лет назад

      kkkkkkk zare mafi ena enken sergachew meselgn yelum 😁😁😁

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 лет назад +6

    ጀለሶቸ ምን እንደናፈቀኝ ልንገራችሁ የይቤን ሚሥት ማየት መቸም ቆንጆ መሆን አለባት

  • @MukamelHuk
    @MukamelHuk 2 месяца назад

    ከዛራኚነት❤❤❤ነጸ ድራመ❤

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 7 лет назад +7

    መጣቹ ቤቶቼ አህለን ወሳህለን ግቡ

    • @مريمالحبش-ن4ل
      @مريمالحبش-ن4ل 7 лет назад +2

      medi ahemed አቤት ስውደቹ

    • @haytefkr9180
      @haytefkr9180 7 лет назад +4

      medi ahemed 😄😄😄😄😄😄😄😄😄አረ ዛሬ በሳቅ ኣቦ ልጁ ተመቸኝ

    • @thuraya5889
      @thuraya5889 7 лет назад +1

      مريم الحبش 😀😁😂😂😃😃😄😄😅😅

    • @salamhaylou4369
      @salamhaylou4369 7 лет назад +1

      wawe besake kkkkkkk

    • @cherifosman869
      @cherifosman869 7 лет назад

      .-

  • @አሚወሎየዋየበረሀሰንደል

    ሥወዳቹ ቤቶችየ ቀጥሉበት በጣም ሀሪፍነው የኔ ናይሶች

  • @ሀናንየወሎልጅኮምቦልቻውስ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ሲኞሪታተሻገር
    @ሲኞሪታተሻገር 7 лет назад

    ቤቶች ድራማ ለኔ ውስጤነው በተለይየአሸናፌ እስታይሉ እዴሁም ወይዘሮ አዛሉ አደጋለው በውነት ኑሩልን በናተ ኩራት ይሰማኛል ግን አባቢ አዳዴ ገዘብ ለቀቅ ይደረግ ይመቻችሁ

  • @Tube-ez3qt
    @Tube-ez3qt 7 лет назад +2

    ዋውው ቤቶች በጣም እናመሰግናቸዋለን

    • @marshetworku8753
      @marshetworku8753 Год назад

      1234567890qwrrtyuiosdfghjklxvzvbzcbmm❤😂🎉😢😮😅😊 15:11 ❤😂😢😮😮😅😅😅😊

  • @rachelrobel6378
    @rachelrobel6378 6 месяцев назад

    ቤቶችን የሚወድ እስኪ like

  • @filmonbeyene1172
    @filmonbeyene1172 7 лет назад +4

    😂😂😂😂 I love this drama! They are so adorable👏

  • @ሰሚራብንትሙሀመድ
    @ሰሚራብንትሙሀመድ 7 лет назад

    በጣም አሰተማሬ ነው የቤቱችድራማ ሁላችሁንም ውድድድድድ የማረጋ ችሁ

  • @hannahanna9999
    @hannahanna9999 7 лет назад +2

    kkkkkkkkkk bazen 💗💗💗💗

  • @zuzuimissyoumamaandrima8685
    @zuzuimissyoumamaandrima8685 7 лет назад

    batam arif asetamare derama tanks

  • @glorygod74
    @glorygod74 7 лет назад +5

    I am happy because u make me laugh after long time I am laughing 😍😍😍😍😍😍

  • @marwasaam6156
    @marwasaam6156 7 лет назад

    ይብየ ማር ነህ ዘና ነዉ የመታርግነ ጋሺ ዘሩማ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 7 лет назад +3

    ውይ አያዝናና ወይ አያስቅ ...ትርምሶች

  • @sewbelki2039
    @sewbelki2039 7 лет назад +1

    😂😁😂አረ ፈላው የመጬ ተመቸሽኝ አሰራረቅሽ😂😁

  • @ሂወትተሾመ
    @ሂወትተሾመ 7 лет назад +3

    እናተ ሻሽዬ እርጉዝ ነች እንዴ.? 😘