ወደ ፍቅር እንመለስ//ቄስ ደረጀ//ዶ/ር ገመችስ//በፍቅር መመላለስ የመጽሐፍ ምረቃ//New Creation Church//Apostle Japi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 49

  • @AssefsWoldeselassie
    @AssefsWoldeselassie Год назад

    ወንድሜ ሐዋርያ ጃፒ ዘመንህ፣ ሕይወትህና አገልግሎትህ በፍጹም ፍቅርና ትህትና የተሞላ ይሁን። በጌታ ወንድምህ ፓስተር አሰፋ

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 11 месяцев назад

    ባረጀው ልብስ ላይ አዲስ የጨርቅ እራፊ አይጣፍም እንደዛ በሁን ይቦጭቀዋል የፍቅር ምንጭ የሆነው እየሱስ መጀመሪያ በስብከታችን በኖራችን ይላቅ አሜን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +4

    ጌታ፡ እድሜያቸውን፡ ላረዘመው፡ ዶ/ር፡ ቤተና፡ ባለቤቱ፡ አመሰግናለሁ! ከ30፡ ዓመት፡ በፊት፡ ኬንያ፡ ስደተኛ፡ ሁኜ፡ በቤታቸው፡ ተባርኬያለሁ!

  • @HanaWondimu-h7m
    @HanaWondimu-h7m 8 месяцев назад

    ለሀገሬ በጣም በሚያስፈልጋት በዚህ ጌዜ እና ሰአት የተወለደ በፍቅር መመላለስን መዳኒት የሆነ መጻሀፍ ስላበረከትክልን አቦስትል ጃቢ ተባረክልኝ አብቤዉ አልጠገብ አልኩኘ በህይወቴ ትላልቅ ተጽኖዎችን ፈጥራል እየፈጠረም ይቀጥላል መንፈሳዊ አባቴ ዘመንህ የልምላሜ ነዉ እወደሀለሁ ተባርከሀል !!!!!

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Год назад +1

    ፍቅር ሊነሳበትበማይችልበት በዚህ ግዜ ይህን ያደርገ እግዚእብሔር ነው መስማት ያሻል!!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад +1

    Dr geta yebarkh tsegawen yabezaleh .wendimachen japi geta yebarkh

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 9 месяцев назад

    ሐዋሪያዉ ጃፒ በፍቅር ኖረህ ፍቅርን ስላሰየኸን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርከዉ ምድራችን በእግዚአብሔር ፍቅር ትሞላ።🙌❤️ በዚህ የከበረ የፍቅር ግብዣ ያላቹህ ወገኖቼ ሁሉ ጌታ የሱስ ዘመናቹሁን ሁሉ በየፍቅር ይሙላቹህ 😇🙌❤️ ይሄን ቪዲዮ የምታዩም ሁሉ ጌታ የሱስ ዘመናቹህን በፍቅር ይሙላቹህ 🙌❤️❤️❤️

  • @briukwondmu9361
    @briukwondmu9361 Год назад +2

    ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @g0disgreatnetsanet947
    @g0disgreatnetsanet947 9 месяцев назад

    Wooooow ye abate jeginoch limlim beluuuu dessss bilognal congratulations

  • @AbinetWudiye
    @AbinetWudiye Год назад +3

    Be blessed all of dr gamachis i'm blessed.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR GEMECHIS DESTA.

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Год назад +1

    ተባረኩ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад +1

    God bless you Dr Gemechis what a beautiful and amazing message

  • @GetabalewAyele
    @GetabalewAyele 6 месяцев назад

    Qedusan (ወንድሞች )በአንድ ሲሆኑ እንዴት ደስ ይላል! መዝሙር 133:1

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Год назад

    እንኳን ደስ አላቹ 🎉🙏

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 Год назад +1

    Praise the lord God bless you Dr Gemechu my brothers and sisters in the lord Jesus chirist alone.

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 Год назад

    ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @senayitdebelu1416
    @senayitdebelu1416 Год назад +1

    E/r be geta matsafune yet nw
    yamagegnew 🥺🥰❤️

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Год назад +1

    Wongel fkr new
    ❤tebareku

  • @Ssss-r3g5q
    @Ssss-r3g5q Год назад

    Lemn AygabezMaletei new

  • @abu-cg7vc
    @abu-cg7vc Год назад

    What a powerful sermon

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Год назад +2

    Amen amen ❤

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 Год назад

    Thanks God for the unity of Your servants!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    AMEN.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @TumsidoLetebo-sk7lq
    @TumsidoLetebo-sk7lq 11 месяцев назад

    Wow❤❤❤

  • @AddisuTumato
    @AddisuTumato Год назад

    jesus is lord

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Год назад +1

    Blessed

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye5743 6 месяцев назад

    Amen

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    YEAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    I RECEIVE.

  • @ememesore4603
    @ememesore4603 Год назад

    Bfkiri mmlls wwwwwwoooo ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯Tabarki wdmshi ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    MY GOODNESS OH.

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @victorieshero41
    @victorieshero41 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Год назад +1

    በጌታ እንዴት ላግኝው እባካችሁን መገዱን አሳዩኝ ቅዱሳን ውጭ ነው ያለሁት

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Год назад

      የ fecebook ገፃቸው ላይ ስልክ ልታገኚ ትችያለሽ ወይም ሰው አናግሪ

    • @NewCreationChurchEthiopia
      @NewCreationChurchEthiopia  Год назад

      call to 0940400000or 0940500000

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад

    ይሄን መፀሃፍ በስደት ያለ ሰው እንዴት ልያገኝ ይችላል ፕልስ

  • @wojogirma
    @wojogirma Год назад

    is this a book review or a sermon?

  • @Ssss-r3g5q
    @Ssss-r3g5q Год назад

    Fkr Ayley

  • @Ssss-r3g5q
    @Ssss-r3g5q Год назад

    Lemn israel dansa yltetera

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Год назад

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    MY GOODNESS OH.

  • @tsionhailemeskel2605
    @tsionhailemeskel2605 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    IT'S TOO MUCH OH.