ከሜክሲኮ ሳር ቤት መንገድ እና አከባቢው |ወቅታዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    በኮሪደር ልማት ስራ አዲስ ገጽታን የተላበሰው ከሜክሲኮ ሳር ቤት መንገድ እና አከባቢው
    #Addiswalta #Ethiopia #News #ወቅታዊ
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    RUclips Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Комментарии • 116

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +10

    አብቹ የፍቅር ጥግ 🎉🎉🎉🎉 የተጉ እጆች ሁሉ ይባረኩ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 3 месяца назад +6

    ተባረኩ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +15

    ጎጠኛ የሁከት ሰልፍ ሲጠብቅ ሰልፊ ፎቶ ነው ያለው አብቹ ጀግናችን🎉🎉🎉🎉😂

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 3 месяца назад +3

    ከገባን ይሄ ለኢትዮጵያ ሳምፕል ነው ሙሉ ሀገሪቱ ከዚህ በበለጠ አንደሚለማ ማሳያ ነው

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 3 месяца назад +6

    ኢትዯጵያ በዋናዎቻ እጅ ሰለገበች አመረች ተዋበች አማረች አሸበረቀች ተጨ❤😂 ተባረኩ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KarakoreJapan
      @KarakoreJapan 3 месяца назад

      በኦሮሙማ ተወካዮች ለማለት ነው? በብልጭልጭ ነገሮች ሰዉ ይታለላል ተብሎ? አይ ሞኝነት! በገገማ ርዕዮተ ዓለም (ኦሮሙማ) ገገማው እንደሆን እንጂ የአዲስ አበባን ሕዝብ ማታለል ይቻላል ተብሎ?! አይ ገገማነት?

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      😂😂 lelas yelehim , korokonda media

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 3 месяца назад +4

    ምንግዜም ሁልጊዜም አብቹ ብልፅግና ኢትዮጲያን ይምራ🇪🇹❤️🇪🇹

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 3 месяца назад +3

    ዞረን መዋያችን ...ማምሻ ማደሪያችን ፣
    አዲስ አበባ ሆንሽ እናት ኢትዮጵያ ችን ።

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад +1

      Ere megersa tew atasekeg 😂😂

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 3 месяца назад +2

    በእዉነቱ አለማድነቅ አዪቻልም ልብን እና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር የህዝቡን መሻት አዪቶ ለህዝቡም የሚራራ አንጀት ዪስጥህ እግዚአብሔር ዪችላል

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 3 месяца назад +3

    አብቹ አካሄዱ ትክክል ነው፣ ሊደነቅና ሊደገፍ ይገባል፣ በርታ! ቀጥል!! እንበለው።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +4

    አዴ ጀግኒት

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 2 месяца назад

    እህት አዳነች ከአንች ጋር ያሉት ሐላፊዎች በሙሉ ጀግኖች ታታሪ ዎች ናቸው ዘመናቸው ይለምልም ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 2 месяца назад

    ዶ/ር አብይ ብርሀን አዳነች አቤቤ ብርሀን ዘመናችሁ ይለምልም ሺ አመት ንገሱ አወዳችኋለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 4:24

  • @beletewube
    @beletewube 3 месяца назад

    እንደእናንተ ከቶ ያሰበልን እንዳይኖር በእግራችን እንድንመላለስበት አስፍታችሁ አልማችሁ በመሥራታችሁ ከአንባቢዎቻችሁ ጋር ማን አለ ሰውን አደራጅታችሁ መንገድ ሳትሰጡት ብትቀሩ በየመንገዱ ቡናስ ማ ይደረድራል።

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 месяца назад +1

    Mayakeh sew fogre mengedu hulu azegto hezben gefto nw lepghoto belo mayesraw gife yelem

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 2 месяца назад

    ይህን ድንቅ ስራ አስባቹ ተግታቹ ወደተግባር የቀየራቹ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 месяца назад +1

    አብያችን ይስራል የፈረንጅ አሽከሮች በሀገራችው ይቀናሉ የኢትዮጵያን ጠላት ገሀነብ ይወርውርልን: አብቹ አይዞህ ህልምህ ይሳካል :: የ ኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ፈረንጅን ከማድነቅ በራስህ ኩራ : እንአሜሪካ እንደሁ ያኮላሹሀልእንጂ ክጎንህ የቆሙ እንዳይመስልህ ሀግርህን እንድትጠላ ያደርጉሀል በዚያው ፍርፋሪያቸው::
    እስቲ ጉግል አድርጉና አሜሪካንን እዩዋትሆሊውድን ብቻእያያችሁ አትዘናጉ ::
    አብያችን ኡሁንም
    እግዚአብሔር
    የዳዊትን ጉልበት
    የዕዮብን ትዕግስት
    የሰልሞንን ጥበብ
    የሙሴን ክብር
    የአብርሀምን ደግነት አብዝቶ ይስጥህ::
    እመብርሃን ከቅፏ አታውርድህ::
    ጎንህምሆነው ሽር የምያስቡትንከስራቸው ያድርቅልህ :;;አሜን
    🙏🤲✝️☪️🤲🙏

  • @QtŕDha-l2w
    @QtŕDha-l2w 2 месяца назад

    Abich..akorakeg..agere.biye..sasayachew..lemn.metash..new..yalug..akorakeg

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 3 месяца назад

    የከብት ስብስብ አስተያየት ሰጭዎችም ተከፍሏችሁ ነው 😂😂

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 3 месяца назад +1

    የሀገሬ ህዝብ ፍቅርና አክብሮትን የምታውቅ ለዘለአለም በደስታ ኑርልኝ መሪዎቻችን ረጅም እድሜ ኢትዮጲያዬንግዟት ማንም ያልደፈረውን ደፍራችኋል እንቅፍታችሁን እ/ር ያንሳላችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyfuaberar8915
    @seyfuaberar8915 3 месяца назад +2

    የጀግኖችእጅ ሠርቶ ያሳያል መች መጥቼ ባየሁት ?

  • @BekeleErissoEjamo
    @BekeleErissoEjamo 2 месяца назад

    አለህ ይጠብቃቹ እለለሁ በጠም ደስ ይለል ኮርተንበቸዎል::

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 2 месяца назад

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 3 месяца назад +1

    በእውነት፣ስራው፣እራሱ፣ይናገራል፣በርቱ፣
    ደግሞም፣ሰላም፣ይስጠን፣ፈጣሪ።

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 3 месяца назад +1

    አብቹ አካሄዱ ትክክል ነው፣ ሊደነቅና ሊደገፍ ይገባል፣ በርታ! ቀጥል!! እንበለው፣

  • @QtŕDha-l2w
    @QtŕDha-l2w 2 месяца назад

    Abichu..wedme. des.blogall..

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 3 месяца назад +1

    በርታ ጠንክር ገና ብዙ መስራት ትችላለህ እተግባርም አሳይተሃል ይህን ጥረትህን ትጋትህን የሚመለከት የሰራዌት ጌታ ይባርክሃል ይጠብቅሐል የኢትዮጵያ መሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ , የአዴሳባ ከንቴባ ወ/ሮ አዳነች, እንዴሁም አብረዋችሁ የሚሰሩ (በዚህ ልማት ላይ ግንባታ) የቆሙትን ሁሉ ታሪክ ሁልግዜም ይዘክራችዋል 👍🙏🇪🇹👍👏🇪🇹.i am so proud you .

  • @YalewMamo
    @YalewMamo 3 месяца назад +3

    Live long

  • @53067
    @53067 2 месяца назад

    ይህንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 3 месяца назад

    Fake Peoples , Ye kebele ena Wereda kadere tesebsebo . The Blood and tear of innocent Ethiopia Peoples will punish you soon

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 2 месяца назад

    የኔ ውድ ኑርልን አቢቹው❤❤❤

  • @Fairplay2015
    @Fairplay2015 3 месяца назад

    Great Actors Ayee FUGERA

  • @mathewoswoldehanna
    @mathewoswoldehanna 3 месяца назад

    Ye galoch mehat!bekribu wede geterish weyim wede prison tehadalachihu.befiker niw Ethiopiian galoch yemtetelut. tuuu

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 2 месяца назад

    ትክክል

  • @YalewMamo
    @YalewMamo 3 месяца назад +2

    I love it my abuchu

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 месяца назад +1

    Yeha achebrebri

  • @nujumabdala4984
    @nujumabdala4984 3 месяца назад

    Where are the rubbish bins????

  • @gustalgust9374
    @gustalgust9374 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው ይገርማል ግን ኣረ ሸክም ነው ትንሽ ሰርቶ ብዙ መጎራት ተመልከት መሳለሚያና እህል ተራ በተለይ ሙሳለሚያ ዋነኛ ሰርክል ማዞሪያ ቦታ በኔ እይታ ይሄን ሰራሁ ብትለኝ ያንን በቀን ሁለት ግዜ ስመጣ ስሄድበት ይህን ሰራህ ብየም አይደንቀኝም ( ለነገሩ በውጭ ቆይታየ 25 አመት ይህን ለውጥም በአይነ ስብ ስለተመለከትኩ ደስ ብሎኛል ቅድሚያ ለሚገባቸውም እድል ይሰጥ እላለሁ ብቻ ለመንገድ ትራንስፖርት ብቻ ትቶ ለሽ አይበሉ

  • @mafiman7418
    @mafiman7418 3 месяца назад +1

    ውሾች ይጮሀሉ አብቹ ይሰራል

  • @Mesh0313
    @Mesh0313 3 месяца назад

    አቤት አንድ አለመሆን ገና ዋጋ ያስከፍለናል ሁሉም ሰው እኩል መሆኑን እስካላመንን ድረስ

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 3 месяца назад +1

    Viva Abichu! Sustainability should be critical point. We also need from you to work similarly on peace and corruption, specially the service providers.

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 месяца назад +1

    That was a fantastic seeing and Doctor Pr minister Abiy Ahmed is a kind and a very humble Leader.
    🇪🇹☝️👏👏👏❤️

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 3 месяца назад +1

    Amazing work go a head I know scoter and cycle cost will be increasing in Addis

  • @african-2000
    @african-2000 3 месяца назад +1

    💚💛❤God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @kassechwoldeyes9326
    @kassechwoldeyes9326 3 месяца назад +1

    It’s mazing job both of you l wish l want walked the road but my wish soon 👍

  • @SeidAmin-m8k
    @SeidAmin-m8k 3 месяца назад +1

    ድበይ ውላ እቶ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 месяца назад

    Gorgeous😍😛

  • @sodirtube9822
    @sodirtube9822 3 месяца назад +1

    አብቹ ❤ ሺ አመት ንገስልን❤👌💪🙏👏💘

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 2 месяца назад

    Wow

  • @iftumohamed2443
    @iftumohamed2443 2 месяца назад

    Wow

  • @ታሪኩሉንዴ
    @ታሪኩሉንዴ 3 месяца назад

    ዘራችሁ ይባረክ የእኛ መኩሪያችን ናችሁ።

  • @noahnoah1454
    @noahnoah1454 3 месяца назад

    ሌሎችም ከተሞች እንዲሁ ቢያደርጉ

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 3 месяца назад +2

    ንፁሀንን እየገደለ መንገድ መስራት ሰው መግደል አቁም በል ቱ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 አብይ አህመድ 666

    • @bonita799063
      @bonita799063 3 месяца назад

      Are you saying we the resident of Addis don't deserve nice things even in bad circumstances ? We pay tax and this is Return on investment so why are you hating on development and growth. Do you think they build Paris ,Tokyo and London etc...during peaceful time ???

    • @nad7808
      @nad7808 3 месяца назад

      😁😂😂😂😂😂

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      @@bonita799063 ሰላም ይቀድማል ጦርነቱ አዲስ አበባ ሲመጣ ይህ ሁሉ በአንድ ቀን ሊወድም ይችላል‼️ የብልጽግና ፓርቲ ከሀገር የሚሰርቁ የወንበዴዎች ስብስብ ነው‼️። ከመላው ሀገሪቱ በሰላም ለመኖር የሚያስችል የአዲስ አበባ ክፍል ብቻ ነው። ከ32 ሚሊዮን በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው እና ከ45 ሚሊዮን በላይ የተፈናቀሉበት እና አሁን ያለው ከፍተኛ የኑሮ ውድነት📈 . ለዚህ ሁሉ የመንግስት ምላሽ ምንድነው? ለህንፃዎች ተንጠልጣይ መብራት💡 ፣ ለዳያስፖራ ፓርኮች መገንባት🏞️ ፣ መንገዶችን እንደገና ማቀድ🛣️ - ይህ ሁሉ ሳይረፍድ ከሀገር ለመስረቅ የሚደረግ ዘዴ ነው፣ ጊዜው እንዳልሆነ ያውቃሉ ግን ጊዜውን መጠቀም አለባቸው። #AbiyMustgo #Prosperitytocourt

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 3 месяца назад +4

    We are with you Adu!!! Go ahead!!!!

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 3 месяца назад +1

    Beautiful 👌👌
    Keep it up 👏👏

  • @Fathers-t7c
    @Fathers-t7c 3 месяца назад

    Abichu u r write !!!

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      Abet spelling antem ahun ke lelochu kadree ga demoz tebelalek 😂

  • @AmattoSolomonDesta
    @AmattoSolomonDesta 3 месяца назад +1

    Bravo!!!!

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 3 месяца назад +3

    ይሄ ህልም ነው በእውነት ለህልም ራሱ ይከብዳል ጀግኖች ቃላት የለኝም በዚህ ሁሉ ትርምስ ውስጥ እንኳን በዚህ ደረጃ ሊሰራ ይቅርና ያለውንም ማስጠበቅ እጅግ ከባድ ነው ተአምር ነው

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 3 месяца назад

      Out word flashy can't impress God.
      If not why Jesus.fed 5000men before his holy teaching?
      No objection,but our priority is not flashy outward shows.
      Peace of mind
      Fulfilling the demands of bellies.
      The mind can't be receptive when the stomach is empty.
      Leadership should match followership.
      Few oromo elites pulling back the PM.
      Never forget UAE is funding these projects. We should than the PM &UAE.
      We should avoid ethnic politics,a malignant Cancer for development.

  • @asratcheru4798
    @asratcheru4798 3 месяца назад +1

    👍💯🙏

  • @araniosyohannes155
    @araniosyohannes155 3 месяца назад

    Tell us what we are looking at. It is useless without explanation.

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 3 месяца назад +4

    የድሀ ቤት እያፈረሱ ለሀብታም መገድ የሚስራ መግስት ይገርማል

  • @_Fanno
    @_Fanno 3 месяца назад

    Tween Mayors of Addis ! 🎉 wo w Who is the prim minister of the country then?

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 3 месяца назад

    😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 3 месяца назад +5

    ቃሉን በተግባር የሚፈፅም መሪ ስላገኘን ደስተኞች ነን ማርያም ትጠብቅክ

  • @ademmohammed867
    @ademmohammed867 3 месяца назад

    Ejg asdenaki,jeggna,yemelkam hasab kmchit yalewot le ethiopiana lehzbochua edgetna sltane yemidekmu,fetarinm eyetekesu fatarin yemiastawusu,tthtna,metenanesna,sne-sratn,twuldu endinorew betmrt policy keretsawum hone zerzre yemalchersew lehagerachin yewalutn hulu zerzre slemalchersew fetenawun Hulu bejeggnenet mewotat yechalu mrt teklay ministrachin kbur doctor abyi Ahmed fetarye mskre yihun esasalwotalehu.lene betaric kesemahuachew meriwochejg betam,betam yeteshale yeseru, behiwot zemene be ayne yayehuwot te-amregna,jeggna le ethiopia zelalem yemayresa wuleta yewalut bchegna mehonwen egeltsalehu.hulem Allah kegonwo yhun-ameni yarebl alemin.

    • @ademmohammed867
      @ademmohammed867 3 месяца назад

      Hagerachin tornet bektuat zegoch teweyaytew,tewadew tekebabrew mrt Ethiopian endnay yemiadergutn tret fetari agzowet ye alama guadochiwo gar Kedar endemiadersut tesfaye tsnu new.

    • @ademmohammed867
      @ademmohammed867 3 месяца назад

      Fetari redtuwot ketgl guadochiwona ke ethiopia hzbgar endemiasakut tsnu tesfaye tselotnm yichemral.

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 3 месяца назад

    #addisababa #ethiopia #ebs #ebstv #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

  • @KarakoreJapan
    @KarakoreJapan 3 месяца назад +1

    ከበስተ ሰሜኑ ዶፍ እየወረደባቸው ሁሉም ደህና እንደሆነ ለማስመሰል ገገማ የኦሮሙማ መሪዎች የተቻላቸውን ይሞክራሉ። ዳሩ ያ የመውደቂያ ጊዜ በፍጥነት እየተቃረበ ነው። ንስሐ መግባት ለሚመኙ ጊዜው አሁን ነው። ካለያም ደግሞ አይቀጡ ቅጣትንም መምረጥ ለፈለገ ዕድሉ ክፍት ነው። ብቻ ያች ቀን የመጣች ዕለት .................?!?!?!?

    • @مفتاحجوھر
      @مفتاحجوھر 3 месяца назад

      Ant.neseha.gba.abye.berta
      Allah.yerdàh.k agarocheh.gar.

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 3 месяца назад +2

    እኔ እየተሠሩ ባሉ በጎ ጉዳዮች አንድም ቀን ቅር ብሎኝ አያቅም ጦርነት አቁም አቁም አቁም።ለጦርነት የምታወጣዉን አቅም ተነጋገርበት ብሔሮች ተከባብረዉ የሚኖርበትን ሀገር ፍጠር ።ያ የተረገመ ህገ መንግስት እያለ ምንም እንደማታመጣ አዉቃለሁ ይህንን ማድረግ የቻልክ ቀን ንጉስ ሆይ ሺ አመት ይንገሡ የሚል ድምፆች ትሠማለህ አንተም ትኖራለህ።ሺ አመት መምራት አትፈልግም

    • @Nibetube-t3e
      @Nibetube-t3e 3 месяца назад +2

      ቢያንስ balance አድርገሃል ጎበዝ ...ጥሩ አስተያየት ነው እሺ..

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад +1

      ​@@Nibetube-t3e
      ምኑን ነዉ ሚዛናዊ ያረገዉ ሰሙን አለየኸዉም ወይ Ethiopia War Zone ብሎ ለጥፎ ይህ የምንየሰላም ሰዉ ነዉ ሰላም ከፈለገ
      እጅ ይሰጥ
      ትጥቅ ይፍታ
      ወልቃይትን የመልሰ
      ሕገ-መንግሰቱን ይቀበል
      አለቀ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 3 месяца назад

      ​@@Hkim185እኔ ግን እውነት ለመናገር ክልል የሚባለውን ነገር አልወደውም ለደሀና አስተሳሰባችን ላላደገ ህዝብ አይጠቅምም ይኸው መከራው ስቃዩ መከፋፈሉ እየባሰበት ሄደ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@genetbogale2544
      እሺ ክልል አይኑር እንሰማማ
      ኦሮምያ ክልል በምን ቀንቋ ይሰራ
      ሱማሌ ዉሰጥ ቤንዚን ቢገኝ የማነዉ? የሱማሌ ድርሻ ሰንት ነዉ
      አማራ ማን ያሰተዳራት አብቹ በመረጠላት ወይሰ አማራ ሕዝብ በመረጠዉ
      የትግሬ የክልል ባንዲራ አያሰፈልግም ትላለህ
      ባንድራችንን ኮከብ ትቀይራለህ
      ኦሮሞውች በቁቤ እንዲፀፉ ትፈቅዳለህ
      ከነዚህ ሰንቱን ትሰማማለህ ሰንተንሰ አትሰማማም
      ወንድም አለም ሕገመንግሰቱ ነዉ በሰላም 40 ዓመት ያኖረን በደርግ ዘመን 17ዓመት ሙሉ ጣርነት ላይ ነበርን

    • @mahamaedmusa
      @mahamaedmusa 3 месяца назад

      fano is ethiopia is problem

  • @user-messi952
    @user-messi952 3 месяца назад +1

    ውስጡ ለቄስ

  • @MahirUsman-eb9ly
    @MahirUsman-eb9ly 3 месяца назад +4

    ልማትን ማንም አይጠላም ግን ሰዉ የቀን ጉርሻዉን በአግባቡ በማያገኝበት ግዜ እሄ ቅንጦት ነዉ

    • @elonmua8795
      @elonmua8795 3 месяца назад +5

      Go and work with those guys, who work day and night... Dont expect a job coming to yoy home.

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ​@@elonmua8795
      ልክ ልኩን ንገርልኝ ለአቶ መሐሪ ሁሰማን ከመብላሰ በፊት ሰራ ይቀድማል ብለሸ

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 3 месяца назад +1

    ሆሮሞ አገር ይገነባል እንጂ በጉራ በፍከራ አይኖርም

  • @KarakoreJapan
    @KarakoreJapan 3 месяца назад +1

    ያፍርስህና (የማይቀርልህ ጉዳይ) የአዲስ አበባን ታሪካዊ ገጽታዎች አፍርሰህ የኦሮሞ አክራሪነት መልክህን የምትመስል ከተማ ለመገንባት ተነሳህ፤ ያንሳህና! ዕውነት ብልህና ከዘረኝነት ነጻ የሆንክ ብትሆን ኖሮ አሮጌውን ከተማ አድሰህና አሳምረህ ለትውልድና ለታሪክ ትተው ነበር። ከተማውን ለማስፋትና ልታዘምን ከፈለግህ ደግሞ ታሪካዊ ያልሆኑትን ማሻሻልና አዳዲስ ሕንጻዎችን ጭምር በሠራህ ነበር። የቢሻሻ አራድነት ሆነና የገገማና የመሃይም ጥፋት ውስጥ ገባህ! እጅህ በደም ከመጨማለቁም በላይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ውድ ከተማውን በአዲስ አበቤዎችና በአማራ ለይ ባለህ ጥላቻ ብቻ አፈራረሰከው፤ መድሃኔ ዓለም የእጅህን ይሰጥሃል፤ አትጠራጠር!

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 3 месяца назад

      ከተማውን ኦሮሞ አስመሰለው እያልክ ነው?

    • @KarakoreJapan
      @KarakoreJapan 3 месяца назад

      @@noahnoah1454 የተጠቀምኩት አማርኛ፤ የትኛው ክፍል ነው ያልገባህ? ለመሆኑ ከተባለው ሁሉ ነትን ብቻ ለምን አነሳህ? በዘረኛነት ራስህን እንድትጠረጥር አላደረገህም? ካላደረገህ በጥሞና ስለራስህ ብታስብ ሳይሻል አይቀርም።

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 3 месяца назад

      @@KarakoreJapan የፃፍከውን መልሰህ አንብበው።

    • @KarakoreJapan
      @KarakoreJapan 3 месяца назад

      @@noahnoah1454 ለምን?

    • @KarakoreJapan
      @KarakoreJapan 2 месяца назад

      @@noahnoah1454 ለምን?

  • @teslatube9232
    @teslatube9232 3 месяца назад

    እባካቹን ለጥራት ትኩረት ስጡ፤ የጥራት ጉድለት በብዙ ቦታዎች በስፋት ይታያል። ምሳሌ፡ ከመገናኛ እስከ አያት ክፍል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። አጠቃላይ ስራው የሚያስመሰግን ቢሆንም ጥራት ከሌለው፣ የመጨረሻውን ውጤት ይቀንሳል።

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 3 месяца назад +2

    "You can put lipstick on a pig, it's still a pig".

    • @bonita799063
      @bonita799063 3 месяца назад +1

      Are you talking about yourself lol ? don't be to hard on yourself mate