I like your program however why are you showing us scary things. what's the purpose? what's the point. yelekunes you should show us or tell us something important about our life. there are so money documentaries out there we can learn from for life. example about health, food industry, environment, ww1 , ww2 , haulocast etc smtg meaning full nd we can learn nd to prepare for better life.
አቤል የወይኗወ ልጅ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ታማኛውልክ😍😍
Thanks you very much (Abel berhanu) keep it up!!!!!!!
nice abel
Nice thanx
ስለ ጨረቃ መሠንጠቅ ስራልን
አቤሎ ምርጥ ሰው የምታቀርባቸው ጥሩ ነገር በርታ
ምርጥ👌👌👌👌👌👌የወይን ልጅ እዲነው እንጂ በውነተኛ የገፅ ምስል ራሱን ቪዲኦ መከሸን 👌እዲ ነው እጂ ብዙ ሳይለፈልፉ ወደጊዳዩ መግባት👌አለ እጂ ማይረቡ_ዩቱበር ነን ለፍላፊዎች።
አቤል የምሰጠን መረጃ በጣም ምርጥ እና የሚደነቅ ነው ግን መረጃዎች ግን ምን ያክል እውነት ነው የሚለውን አንተ በራስህ አረጋግጠህና ፈትሸህ ነው የምታቀርብለን ኢሂ የምልህ ለመታወቅና ለዝና ሲሊ እረሳቸው በቀበሩትና በደረጉት ነገር እውቅናን የሚሹ ቡዙ ድርጆቶች አሉና ከዛ የፀዳ መሆኑን አረጋግጠህ ነው ወይ የምታቀርብልን አቤላ በተረፈ በምርጥ አቀረረብህና በጣም ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወዳጄ
እኔም ☕ ቡናዬን እየጠጣው በማለዳ ስኮመክም ደስ ይለኛል አቦ ጠዋት ደስ ብሎኝ ስነሳ ቀኔ ራሱ ልዩ ይሆናል ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የሀገሬ ልጆች ሰላምን ያብዛላቹ
Amazing discoveries! Thank you.
But < sewnet> is for human .
Others are< akal>
አቤላ ይመቸክ አቀራረብህ ሁሉም ነገረ ደስ ይላል
ለምን እንደሆነ ባለቅም ቀላል ነገር ቢሆንም መናገር ስትጀምር የሆነ ነገር ይሰማኝል ድምቅ ይለያል ✋😳👏👏👏👏😍❤
እንኳን ለእመቤታችን የልደትበአል አደረሳቹ ፈጣሪ ለሁሉም ነገረ ሰላም ያምጣልን እስኪ ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ የመዳምቤትሸቃላነኝ
Dedeb fuck you
waw abelo enamesegnalen
GREAT
good job 👌👍
شكرا جزيلا يا ابيل
እናመሰግናለን
100ኛ ነኝ።
ጎበዝ ነህ ቀጥልበት🇳🇷
Yegarmel berta abelo🥰🥰🥰🥰
አሰፈሪ ነገር ነው አቤላ👍👍👍👍👍
አንደኛ የሉሲ የመጀመሪያ ባሏ እንደሆነ ደርሼበታለሁ
በጣም አስገራሚ እና አሰፈሪ የሆነ ነው እናመሰግናለን አቤል👍
እናመሰግናለን በርታልን
☝☝☝☝
Abela selam nesh mertachen 😌😌😌😌😌😌🤗🤗🤗🤗
እናመሰግናለን አቤል🥰😍
Arife
ምርጥ አበሎ ሁሌም አንደኛ ነክ
እንዴት አንደምድህ ኣቤላ በረታ
👍👍👍👍
Thank you Abello
Edma ena tena ystln abelo
wow betam desyilal bertalin
1yes
💚💛❤
አቤሎ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ገራሚነው በጣም
በጣም ይገርማል
Abel am so scared
አቤሎ ቻይና ሰራቺው የተባለለትን ዳይኖሰር ምንነት ንገረን እባክህ 🙏
Its amazing!!! thank you! For this video!!!
💚💛❤️
ቀጥልበት አቤላ
አቤል ጥሩ ዶክመንተሪ ትሰራለክ ግን ሲበዛ ም ም ም የሚል ድምፅ ታስገባለክ እሱን አስተካክለው🙏
Wow 🗿🗿😘😘
እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ እንጂ
አቤሎ ችሎቻህን አድንቃለሁ👍👍👍 ይገርማል🤔🤔በአለም ላይ ብዙ የማናውቀው ትእንግርት
Abelo mirt sawu💚💛❤️🙏
አቤት ምንአይነትሰውነህ ምርጥ በርባሪነህ
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ ,
አቤል የምር ያት ነገር በጣም ነዉ
Subehan allah
Yaltenegere enji yaltederege yelem new abela.... Yaltederege enji yaltenegere yelem aydelem
tnsh dngchalwm betamem asgeramint alew
How did I get here
አቤሎ ሳደንቅህ ነበር አሁለታ ግን ስትዘባርቅ ሰምቸህ ዘጋኸኝ ስለ ሳዳም ሁሴን ሳዳም ሁሴን ጀግና ነው ካላወቅክ ደሞ አንብብ ዝም ብለህ ኩክ አትበል
Ena mn asedebeh bro kes bel enji
@@ermias.l1532 ምን አገባህ አንተ ላንተ አልፃፍኩ
@@luluoumer3959 Ene ke fara gar alaweram eshi😂😂
@@ermias.l1532 thanks kezendro arada faranete yishalegnal 😁😁😁😁😁😁
Abela yaltenegere enji yaltederege yelem blesh astekakeyiw
tankis
ወዮ ጉድ
አቤት ጌታዬ አሳ ጉርጋር ዘንዶ ያወጠል እንደ ተባለ ይህ ነው እናመስገናለን ስለ መርጀ አቤሎ🤔🤔👂🇪🇹🇱🇧😔😔👈
ቤሩት ነሽ ሀና
@@abdiitube4600 eyyeen📖🖐🇪🇹🇱🇧
Ygermal wow
😮, what the hell, 🙀
🤔🤔🤔🤔
8:47
እንኳን ለእርገቱ በሰላም አደረሳችሁ
ቻናል
የለስላሳ መጥ ክዳን ቀለም ብዛት ለምን ሆነ ስራልን Star ልካለው
Yamigarm new
አቤል ብርሀኑ እጅግ አድናቂህ ነኝ
ፕሮግራምህ እጅግ ሳቢና ሱስ የሚያስይዝ ነው
The six day war.
Donavon Square
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏🏾አሁን በዚህ ደረቅ ለሊት ይህንን አይቸ እንዴት መተኛት እችላለሁ ?አቤል ብርሀኑ የማናውቀውን ስለምታሳውቀን ግን እጅግ በጣምአመሰግናለሁ
Abelo ye fikir sew sle israel ye 6 kenu tornet aseman. Blenik eresahaw .
እስኪ እኛንም አስደምረን ወይንየ
Ichi alam yenga bicha aydelechim yewbuzu aynat fitrat nachow silazi wustun La andiye Allah Fatariw mataw now
ጥንቆላ ለመጠንቆል ይጠቀሙበት ነበር
አቤል አስቲ China ስለፈጠረችዉ dinosaur ዘግብልን
🙏🙏🙏❤❤❤
ye qurs seat derese guys.
selam abel selqitaw ejigu NASA west yelm yemibalw ngr mrja kalh seraw
abela knte bzu entbkln brta
አቡይ፡ሰም፡እያጠፋ፡ነው፡መልሰ፡ሰጠው
ኢትዮጲያውያን ኤርትራውያን ባደረጉልህ ትብብር ብዙ subscribes,views,likes,comments በማመስገን ፈንታ ። ይህን በእምነቱ ብዙ ጠንካራና ብዙ መጽሓፍ ቅዱስን የማያነብ ህዝቡ ከእምነቱ የሚያስኮበልል የውሸት ተረተረት ወይ የምእራባውያንን ጸረ ክርስትና ፍልስፍና ባትጭናቸው ጥሩ ነው ።
ምናልባት የሆነ የጠቅም መረም ከምእራባውያኑ ካለህ i don't know .
It's look like vimpier
ለይክም ዲስለይክም አለደረኩም ምክንያት አለኝ።
Min mikiniyat
በርታ አቤሎ ፈጣሪህ ይጠብቅህ የት ብለህ እደምታመጣው ይገርማል
Theory of relativity(einestin) siralin
ምርጥ ቪዲዮ ነዉ በዚሁ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን አስገራሚ ቪዲዮ ተመልከቱ ።
ፌክ እራሳቸው አስቀምጠው ሰው ግራ ያጋባሉ
Be alien sletagetu sewoch sraln
Tebelane
I like your program however why are you showing us scary things. what's the purpose? what's the point. yelekunes you should show us or tell us something important about our life. there are so money documentaries out there we can learn from for life. example about health, food industry, environment, ww1 , ww2 , haulocast etc smtg meaning full nd we can learn nd to prepare for better life.
አስመሣይ
ከበሎትካ ይሄ ይሻላል አቤል ጥሩ ነገር ነው ያመጣሆው ስለ ጦርነት ከመስማት እጅግ የሚገርም ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን
ስለ አዲሱ ዳይኖሰር ስራልን
Why always you say lemamen yemikebd ,boring head lines
ከዚህ በፊት ከ 37 አመት በኋላ ተመልሶ መጣ ስለተባለው አውሮፕላን ዘገባ ሰርተህ ነበር የፈጠራ ወሬ እንደሆነ ትናንት በሬዲዮ ሰማሁ።
ወይ ዘጠነኛው ሺ የማይሰማ ነገር የለም ልደታ ማርያም እናቴ ኢትዮጵያን ጠብቂ አደራ